አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Zerue:
ከላይ ያሉት ፋይሎች
samples statement of claims
ናቸው።
Bereket Samuel:
Title:None,Content:ሰዉ ህጉን ካላወቀ ህጉን ማክበር አይችልም። በኢትዮጵያ ለህግ ያለዉ ቦታ ዝቅ እያለ መጥቷል። ከዚህ የተነሳ በሀገርቱ ላይ ከፍተኛ ችግር ከቅርብ ጊዜ ወድህ እየጨመረ መጥቷል። ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ልሆን ይችላል ብዬ የማስበዉ ህግን የሚያዉቅ ሰዉ ብበዛ ሌሎችን ስለሚያስተምር አብዘኛዉ ማህበረሰብ ህግን ብያዉቅ እና ሌሎችን ብያስተምር በሰላም ልንኖር እንችላለን ብዬ አስባለሁ። ህግ የተማረ ሰዉ ብዙ ጥንቃቄ ያደርጋልና።
kid Muller:
Greating ale, please send me the book of Philip Graven-introduction to Ethipian penal law
Beka Peter:
Please share to me if you have legal research short note.
Beki from wachemo.
ይትቤ የግዮን ልጅ:
Hello

Share 'philip graven.docx'

ይትባረክ ነኝ ከ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ፒሊፕ ግሬቨን ለጠየቀው ልጅ ይድረስ ።
Birshe:
Who wants this book
Hu No One Is Parfect:
Please share if you have law succession ppt and logic ppt and law person ppt please please
ሰውን ለመርዳት ስትረባረቡ ታስደስታላችሁ!!!
👍👍👍👍👍k
አለ ....ከዚህም ከዚያም 🛑

🛑ተማሪዎች ህብረት ጉባኤ🛑

አገር አቀፍ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጉባኤ በአዲስ አበበ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል።

🔴ከ45 ከፍተኛ የመንግስት የትምህርት ተቋማት የተውጣጡ 220 ተማሪዎች የተሳተፉበት አገር አቀፍ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ጉባኤ በአዲስ አበበ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡

🛑ለ3 ቀናት በሚቆየው በዚህ ጉባዔ ተማሪዎቹ የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችና የስነ ምግባር ጉዳይ ይወያያሉ ተብሏል፡፡ ዩኒቨርስቲዎች የስነ ምግባር ጉዳዮችን አካተው እንዲሰሩ የሚያስችሉ ጠቃሚ ሀሰቦች በውይይቱ ይነሳሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ከ1960ዎች ጀምሮ ያለው የከፍተኛ ተማሪዎች ህብረት እንቅስቃሴ ከየት ወደ የት ጉዞን የሚዳስስ ጥናታዊ ጽሁፍ ይቀርባል፡፡ የስነ ምግባር እሴት ግንባታ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሚልም ጥናታዊ ፅሁፍ ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል ተብሏል፡፡

Via #EPA
@lawsocieties
......:
Selam selam General property, psyco,sociology ppdf yaw share yargegn amesagnalehu
Andy ye Henu:
Hi

Sele abro machoche ebakachu aberarulegne
Burje Shade:
The Condition of Survivorship
This condition requires the heir to be alive at the time of the death of the deceased.
If the heir lives even for a very short time after the death of the deceased, we believe that he/she has survived the deceased. ( Article 830)
Commorients
After an accident, death may not occur immediately and some persons die before others.
When persons who have reciprocal rights to succeed each other die together, we could know by a post–mortem examination who survived whom. However, this examination is not always successful. It could be impossible to determine who died first and who died second by a post–mortem examination.
Art. 832. — Persons dying simultaneously: Where two or more persons are dead and it is not possible to prove which of such persons survived the other, the succession of each one of such persons shall be regulated as if he had been the last survivor without, however, receiving anything from the succession of the other persons.