አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Betisha:
Am Bethel, 5th year law student in Debre Markos universty
kaleab:
betam des yemil sebeseb new。 eskahun amletognal.
kezih behuala kuami teselafi negn.😊
ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ- ሚያዚያ 2011ዓ.ም
የህግ ትምህርት መውጫ ፈተና የምዝገባ ሂደት አፈፃፀም ሪፖርት
ለኤጀንሲው የደረሱ መረጃዎች


🔴ዩኒቨርሲቲ

አዲስ አበባ
አዲግራት
አምቦ
አርባ ምንጭ
አርሲ
አሶሳ
አክሱም
ባህር ዳር
ደብረ ብርሃን
ደብረ ማርቆስ
ዲላ
ድሬ ዳዋ
ጎንደር
ሀሮማያ
ሃዋሳ
ጅግጅጋ
ጅማ
ሰመራ (ሎጊያ)
መዳወላቡ
መቀሌ
መቱ
ሚዛን ቴፒ
ኦሮሚያ ስቴት
ወልቂጤ
ወላይታ ሶዶ
ወለጋ
ወሎ
ቡሌ ሆራ
አፍሪካ ቤዛ
አልፋ
ኢትዮጲስ
ኒው ጀነሬሽን
ኒው ሚኒሊየም
ሪፍት ቫሊ
ቅድስት ማርያም
ዩኒቲ
HESC

🔴የተፈታኝ ቁጥር
ድምር 3856
ድሬ ድዋ የነበረው የ consortium ስብሰባ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ
ሁሉም የህግ ት/ቤት deans እና heads ወደ የመጡበት በመመለስ ላይ ናቸው።
#ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ #የህግ ት/ቤትን ከልብ እናመሰግናለን።
ግሩም አቀባበል እና መስተግዶ አድርገው የስብሰባውን አላማ ግብ እንዲመታ ላደረጉት ጥረት እና መልካም አስተዋፅኦ
እናመሰግናለን።
Channel photo updated
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (TransparencyE TE)
🛑⭕️ ይድረስ ለሁሉም የኢትዮጵያ የህግ ማህበረሰብ በሙሉ 🅰🅰🅰🅰🅰

ስለአስተያየቶቻችሁ እና ለጥያቄዎቻችሁ በ #አለ #ALE ቻናላችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።🅰

ልቀጣይ አስተያየት ወይም ጥያቄ ስትፅፉልን...........✔️

🅰ከየት ዩኒቨርሲቲ እንደሆናችሁ
ብትገልፁልን ደስታችን ወደር የለውም።
ቢቻላችሁ ስም ጭምር።
መልስ🅰

የዚህ ቻናል አላማውም ህብረት በህግ ተማሪዎች መካከል መፍጠርና ያሉብንን ችግሮች በጋራ መፍታት መረዳዳት መተባበር መተሳሰብን በተግባር በማሳየት ምሳሌ መሆንን እና
የመረጃ ክፍተትን መሙላት ነው።

በጋራ ተፅኖ መፍጠር......📊📊📊📊

Autonomous legal communities

ወጥ የመረጃ ፍሰት እንዲኖር ለሁሉም ይዳረስ ዘንድ የህግ ክፍተት በህግ እንሙላ ስንል እኛው በእኛው ደግሞ ክፍተታችንን እንሙላ.....ብለን ሁሉም ነገር #አለ ስንል በህብረትና በጋራው ስጥ ነው በተናጠል አይደለም።

የተሻለች ኢትዮጵያ በማቆየት ባላደራ የህጉ ማህበረሰብ ዋናው ባለድርሻ ነው።

ከአለ channel ዘርፈ ብዙ ክንውኖች መካከል...........

📊የተልያዩ የህግ materials ጥቆማ .🅰
አዳዲስ ይህግ ማስታዎቂያዎች🅰
⚫️ህግ ነክ ትኩስ መረጃዎች
⚫️ህግ ነክ ነገሮች እና ችግሮች
⚫️ህግ ነክ መጣጥፎች
⚫️መፃፎች
⚫️short notes
⚫️Exit exams
⚫️proclamations
⚫️regulations
⭕️የመረጃ ልውውጦች
🛑መልካም ተሞክሮ እና ምሳሌዎችን አራዓያ የሚሆኑ ህግ ት\ቤቶችን ልምድ እና እንቅስቃሴ............

etc..
ALE (Alternative Legal Education) አለ for All Ethiopian Law school students and communities ........
አስተያየት እና መረጃ ለመስጠት inbox via
@Alemwaza
and ....
#please share to your legal friends.....

📊📊🅰🅰🅰🅰⭕️
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
Geli Bir:
Ye wondwossen demissie criminal procedure kale lakulign.amesegnalehu.
Bina son of God:
Hi! I attached the criminal pro book which is claimed by 👉Geli Bir
I am Biniyam D.
From mekele University
Agegnehu W/silassie:
If u have jurisprudence coursoutline

From Bonga University
⭕️Bonga university law school students welcome...🔴🛑🛑🛑🛑
Bina son of God:
👉For 5th year law students👇
It is good for you to have the public law short notes which is all in #1 please find in below👇
Ale public 2010 Re exam with answers
LSA.wollo.ali:

My dear Admin please ask the member if they could have labour law lecture notes

Ali E from wollo univ
Lily Zewdie:
በፍታብሄር ጉዳይ በፍርድ ቤት ትእዛዝ እንዲቀርብ ስለሚታዘዝ ተጨማሪ ማስረጃ
በዳንኤል ፍቃዱ / ጠበቃ እና የህግ አማካሪ/
ማስረጃ ማለት ማንኛውም የቀረበ አከራካሪ ጉዳይ እወነተኝነቱ የሚረጋገጥበት ወይም ውድቅ የሚደረግበት ዘዴ ነው፡፡ ይኸውም የተከሰሱትን ሰዎችቃል፣ የእምነት ቃል ፣ የፍርድ ቤት መዝገብ ፣ ማስረታወቂያ ፣ እንደተረጋገጠ በህግ የሚቆጠር /ፕሪዘምፐሽን/ ፣ የፍርድ ቤት ወይም እሱ ባቋቋመው ኮሚሲዮን በአይን የታየውን እና የተጎበኘውን ሁሉ ይጨምራል፡፡
ከታች ለማብራራት የምሞክራቸው የፍታብሄር ስነስርአት ህግ ድንጋጌዎች ባብዛኛው በተከራካሪ ወገኖችም ሆነ በዳኞች ዘንድ ቀላል የሚመስሉ ግን በተደጋጋሚ እሚዘወተሩ እና ከፍተኛ የሆነ ጉዳትን በተከራካሪ ወገኖችም ላይ ሆነ ክርክሩን ተመልክተው ውሳኔ በሚያስተላልፉ ዳኞች ላይ የሚያስከትሉ ናቸው፡፡
በመሰረቱ ማስረጃ ለፍርድ ቤት መቅረብ ያለበት ከአቤቱታ ጋር ተያዞ ነው፡፡ሆኖም ማስረጃው በሌላ ሰው፣ መ/ቤት፣ድርጅት፣…ወዘተ እጅ የሚገኝ ግዙፍ ወይም የማይንቀሳቀስ ወይም ለማስገልበጥ የሚያስፈልገውን ወጪ ለመሸፈን የማይችል ከሆነ የህንኑ ጠቅሶ ለፍርድ ቤት በወቅቱ በጽሁፍ ማመልከት ይኖርበታል፡፡
ነገሬን በምሳሌ ለማስደገፍ ያክል አንድ ራሴ እሰከ ፌደራሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተከራከርኩበትን እና ውሳኔ ያገኘ መዝገብ ላንሳ፡፡ በጉዳ ላይ ታች ፍርድ ቤት ከሳሽ የነበረው የኔ ደንበኛ ሲሆን ተከሳሹ በጠበቃቸው በኩል ባቀረቡት የፅሁፍ ምላሽ ካቀረባቸው የማስረጃ ዝርዝሮች መሃከል የተወሰኑትን በደፈናው በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 145 መሰረት በፍርድ ቤቱ ትእዛዝ ይቅረብልኝ በማለት ዘርዝሮ አስቀምጧል፡፡ሆኖም ፍርድ ቤቱ በክርክሩ ሂደት የተወሰኑ ቦታዎች ላይ እነዚህ ማስረጃዎችን የተከሳሽ ጠበቃ ለማንሳት ቢሞከሩም በፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 145/2/ እና 137/1/ሀ/ እና /3/ መሰረት ተከሳሹ‹‹ እነዚህ ማስረጃዎች እንዲቀርቡለት የሚፈልግበትን ምክንት በፅሁፍ ገልጾ ማስረዳት ሲገባው ባለማስረዳቱ እንዲሁም በመጀመሪያው ቀጠሮ ማቅረብ ስላልቻለ የነዚህ ማስረጃዎች መቅረብም ሆነ በክርክር ላይ መነሳት ተገቢ አለመሆኑን›› ጠቅሰን የተከራከርነውን ተቀብሎ ተከሳሽ እነዚህ ማስረጃዎች ላይ ያለውን መብት አልፎ ውሳኔ የሰጠ ሲሆን፡፡
በይግባኝ ጉዳዩን የተመለከተው ፍርድ ቤት በበኩሉ ውሳኔውን በመሻር ማስረጃዎቹ በመጠቀሳቸው እና ለጉዳዩ ተገቢነት ያላቸው በመሆናቸው ሊመረመሩ እንደሚገቡ ትእዛዝ ሰጠ፡፡
በጉዳዩ ላይ የመወሰን ስልጣኑን ለናንተ ውይይት ልተወው እና አንዳንድ የሰበር መዝገቦችን ፣ ህጉን እና አንዳንድ ሃሳቦችን እንደሚከተለው ላንሳ፤
1.ክሱ እና መልሱ ሲቀርብ ማስረጃዎቹን ማቅረብ ያልተቻሉ እና ፍ/ቤቱ እንዲያቀርብላቸው የሚፈልጉትን ማስረጃ በመጀመሪያው ቀጠሮ ማቅረብ አለባቸው ፡፡ በመጀመሪያው ቀጠሮ ማቅረብ ካልቻሉ ሌላ ጊዜ ማቅረብ አይችሉም፡፡(የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ.137/1/ሀ/ እና /3/)
2. የሰ.መ.ቁ. 85468 - በፍርድ ቤት እገዛ ማስረጃ የሚቀርበው ተከራካሪ ወገን አጠቃሎ ማቅረብ የማይችለው መሆኑ በቅድሚ ሲረጋገጥ ነው፡፡ በተጨማሪም ማስረጃው ማስረጃው ለጉዳዩ ያለውን አግባብነት በመመልከት ተገቢውን ትዕዛዝ መስጠት ይችላል፡፡ማስረጃው እንዲቀርብለት የጠየቀ ተከራካሪ ወገን ደግሞ እንዲቀርብለት የጠየቀው ማስረጃ ለጭብጡ ምን ያህል ጠቀሜታ እንዳለው በፅሁፍ ገልፆ ማስረዳት ይጠበቅበታል፡፡(145(2)) ተከራካሪ ወገን ደግሞ ማስረጃውን ለማቅረብ ባለጉዳዩ እንደማይችል ባልተረጋገጠበት እና ማስረጃውም በህጉ አግባብ ዋጋ የሚሰጠው ወይም አግባብነት ከሌለው ፍርድ ቤቶች የግድ እንዲያስቀርቡት አይገደዱም፡፡(የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 138 እና 145/3/)
3. የሰ.መ.ቁ. 52546 - የተቆጠረ ማስረጃ ተገቢነት የሌለው መሆመሆኑን ፍርድ ቤት ውድቅ የሚያደርገው መክንያቱን በመግለፅ እና በግልፅ በፅሁፍ በማስፈር እንጂ በደፈናው አይደለም፡፡(የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 138 )
4.ከሰነድ ማስረጃዎች ውጪ ያሉ ቁሳዊ ማስረጃዎችን በተመለከተም የማስረጃ አቀራረብ ስረአቱ (145ን ጨምሮ) የሚገዛበት ስረአት ተመሳሳ ነው፡፡ (የፍ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ. 138 )( those two types of evidences together called a real proof)
5.የማስረጃ ህጉ ረቂቅ በክፍል 4 ላይ በማስረጃ አቀራረብ በሚሰጥ ውሳኔ ላይ ስለሚቀርብ ይግባኝ በሚል ርእስ ስር የሚከተለው ተቀምጦ እናገኛለን፡፡
ቁ.99 የማስረጃ መቀበል ወይም አለመቀበል
1.ፍርድ ቤት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ማስረጃ ስለማቅረብ እና ወይም ተጨማሪ ማስረጃ ስለማቅረብ እና ስለአቀራረብ ሁኔታ መጠን ውሳኔ በሚሰጥበት ጊዜ ለይግባኝ አቀራረብ ይረዳ ዘንድ በህጉ መሰረት ውሳኔውን ከነምክንያቱ በጽሁፍ ያደርጋል፡፡
ማጠቃለያ
የማስረጃ እና የስነስርአት ህግ /አንድ ላይ Adjective laws የሏቸዋል/ አላማቸው ጉዳዮች ባጭር ጊዜ፣ በአነስተኛ ወጪ ፍትሃዊ ውሳኔ እንዲያገኙ ማድረግ ነው፡፡ አነዚህን አላማዎች ከግምት ውሰጥ በማስገባት ህግ አውጪው በፍርድ ቤት ትእዛዝ እንዲቀርብ ስለሚታዘዝ ተጨማሪ ማስረጃዎችን በተመለከተ ዘላቂ የሆነ መፍትሄ ሊፈልገላቸው ይገባል እላለሁ፡፡ሰበር የሚያደርገው ጥረት እሚደነቅ ቢሆንም እርስ በርሳቸው የሚጣረሱ ውሳኔዎችን በጉዳዩ ላይ መወሰኑ የጭብጡን አደናጋሪነት ያሰፋዋል፡፡ ፡፡ ለጠጨማሪ ንባብ እነዚህን ብታዩ፡-
. የማስረጃ ህግ ረቂቅ
. ሮበርት አለን ሴድለር የኢትዮጵያ የፍታብሄር ስነ-ስርአት
. የሰበር መዝገቦች 43843፣ 37105፣ 22603፣ 36979፣ 52546፣
.የፍታበሄር ስነስርአት ህጉ አንቀጾች 6፣91፣136፣137፣234፣249-261፣264፣327፣345
የተነሱትን ሃሳቦች ከግምት በማስገባት ተጨማሪ ንባብ እና ልምዳችሁን በመጨመር የምትሰጡን ሃሳብ ካለ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ!!! አመሰግናለሁ!!!
Abichu:
Who can give me some bit discribtion abt draft proclamation to provide for federal rules of private international law