December 17, 2024
በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የሚወሰኑ ፍቺ እና ጉድፈቻ ውሳኔዎች በፍርድ ቤቶች ምዝገባው ነገ ሊጀመር መሆኑ ተገለፀ፤
የሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ ከሚመዘግባቸው ኩነቶች መካከል በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ውሳኔ የሚሰጥባቸው ጉድፍቻ እና ፍቺ በፍርድ ቤቶቹ ከነገ ጀምሮ መመዝገብ ይጀምራል፡፡
ሁለቱ ተቋማት የኩነት ምዝገባን ቀጣይነት ለማረጋገጥ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል የጋራ ስምምነት ሰነድ መፈራረማቸው ይታወሳል፡፡
ይህንን ተከትሎ በወሳኝ ኩነት ፅንሰ ሀሳብ እና የምዝገባ ስርዓት በሚመለከት በከተማዋ ለሚገኙ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመራሮች፣11 ምድብ ችሎት የቤተሰብ እና የጉዲፈቻ ችሎት ዳኞች፣ችሎት አስተባባሪ ሪጅስትራሮች፣ፍርድ ቤቶቹ የሚገኙበት የወረዳ ስራ አስፈፃሚ እና የወረዳው የሲቪል ምዝገባ ስራ አስኪያጅ በተገኙበት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷቸዋል፡፡
ስለሆነም በነገው ዕለት ታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም በአራዳ እና ቦሌ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች የፌደራልና የከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ሶር አምባ ሆቴል ፊት ለፊት በአራዳ ምድብ ችሎት ከጥዋቱ በ3፡00 ሰዓት ምዝገባው በይፋ ይጀመራል፡፡
CRRSA፡ታህሳስ 8/2017ዓ.ም ፕሬስ ሪሊዝ
https://t.me/AleHig
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት Alternative legal enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ https://t.me/AleHig
የሕግ እውቀት alehig.com

ከጠበቃና የሕግ አማካሪ

👍18
December 17, 2024
December 17, 2024
የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅ ማብራሪያ -1.pdf
680.3 KB
የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ4ተኛ ዓመት የስራ ዘመን በ11ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ረቂቅ አዋጅን ተወያይቶ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡
በዚህም ረቂቁ አዋጅ ቁጥር 1360 /2017 በመሆን በሙሉ ድምጽ ጸድቋል፡፡

👍9❤2😁2
December 18, 2024
ዶሮ በመስረቅ የሞት ፍት የተፈረደበት ናይጄሪያዊ ምህረት እንዲደረግለት ዘመቻ ተጀምሯል
ከ10 አመት በፊት ከፖሊስ መኖርያ ቤት ውስጥ እንቁላል እና ዶሮ በመስረቅ ክስ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት ነበር።
https://bit.ly/3BxCiqM

አል ዐይን ኒውስ
ዶሮ በመስረቅ የሞት ፍት የተፈረደበት ናይጄሪያዊ ምህረት እንዲደረግለት ዘመቻ ተጀምሯል
በናይጄሪያ ከ2012 ጀምሮ 3400 ሰዎች የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው ውሳኔው እስኪፈጸም እየተጠባበቁ ይገኛሉ
👍15
December 18, 2024
🇪🇹🇪🇹🇪🇹አጭር ሥነሥርዓት🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🟰🟰 (summary Procedures)🟰
እነዚህም🟰 👇👇👇
✅1ኛ/ በደበኛ ሥነ-ሥርዓት
✅2ኛ/ አጭር ሥነ-ሥርዓት
✅3ኛ/ የተፋጠነ ሥነ-ሥርዓት ሲሆኑ
ከእነዚህ ውስጥ🟰👇👇👇
✅2ኛውን የክስ አቀራረብ እንመለከታለን፡፡
1. ከፍ/ብ/ስ/ስ/ቁ/ 284 እስከ 292 በተደነገገው መሠረት ይፈፀማል፡፡
2. በዚህ ሥርዓት መሠረት ክስ ሊቀርብ የሚችለው በቁ. 284 ሥር በተዘረዘሩ ጉዳዮች ብቻ ነው፡፡ ምንጩ ግልፅ ውል፣ የሃዋላ ሰነድ፣ ቼክ፣ የተስፋ ሰነድ ወይም ቀላል ውል የሆነ ልኩ የታወቀ ገንዘብን የሚመለከት ክስ በሆነ ጊዜ ነው።
3. ማመልከቻው በመኃላ ቃል ተደግፎ መቅረብ አለበት (284(ለ))፡፡ የመኃላ ቃለ ተከሳሹ ለነገሩ ምንም ዓይነት መከላከያ እንደሌለው ከሳሽ የሚያምን መሆኑን መግለፅ አለበት
4. ፍ/ቤቱ ማመልከቻውን ከተቀበለ በኃላ ለተከሳሹ መጥሪያ እንድደርሰው ያዛል (ቁ. 285(1))
5. ተከሳሹ ቀርቦ ለመከላከል እንድፈቀድለት ፍ/ቤቱን ጠይቆ ካላስፈቀደ በቀር መከላከያ ሊያቀርብ አይችልም (ቁ. 285(1))፡፡
6. ተከሳሹ ቀርቦ ለመከላከል እንዲፈቀድለት ለፍ/ቤቱ ካላመለከተ ወዲያው ፍርድ ይሰጣል(ቁ. 285(2))፡፡
7. ለመከላከል ፈቃድ እንዲሰጥ የሚቀርበው ማመልከቻ በቁ. 286 መሠረት በመኃላ ቃል ተደግፎ መቅረብ አለበት፡፡
8. ተከሳሹ ለመከላከል እንዲፈቀድለት ያቀረበው ማመልከቻ ተቀባይነት ካጣ ወዲያው ለከሳሹ ይፈረዳል (ቁ. 287)፡፡
9. ማመልከቻው ተቀባይነት ካገኘ ግን ተከሳሹ መከላከያ እንድያቀርብ ይፈቀድለታል፡፡ ክርክሩም የሚመራው ፍ/ቤቱ በሚሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ወይም እንደመደበኛው ክስ በቀጥታ ሊሆን ይችላል(ቁ. 290 እና 291)፡፡
10. ፍርድ ከተሰጠ በኃላ ለተከሳሹ የተላከው መጥሪያ በአግባቡ ያልደረሰው ከሆነ ፍ/ቤቱ ፍርድ ከመፈፀም እንዲቆይ በማድረግ ተከሳሹ ቀርቦ እንዲከላከልና ስለ ጉዳዩም አፈፃፀም ተገቢ መስሎ የታየውን ትዕዛዝ ለመስጠት ይችላል(ቁ.292)፡፡
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት Alternative legal enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ https://t.me/AleHig
የሕግ እውቀት alehig.com
🟰🟰 (summary Procedures)🟰
ከፍትሐብሔር ሥነ-ሥርዓት ህጋችን ላይ አቤቱታ ለማቅረብ የምንጠቀምባቸው ሶስት መንገዶች አሉ፡፡

Linktree
AleHig | Instagram, Facebook, TikTok | Linktree
AleHig attorney & Legal consult present across multiple social media platforms..
👍24❤3
December 19, 2024
December 19, 2024
አዲስ በተወለደ ልጃቸው ስም ላይ ያልተስማሙት ባለትዳሮች ወደ ፍርድ ቤት አቅንተዋል
ባልና ሚስት ልጃቸው እንዲጠራ በሚፈልጉበት ስም ለ3 አመታት በዘለቀ ልዩነት ምክንያት ለፍቺ ያደረሰ ጥል ተጣልተዋል። ጉዳዩን የተመለከተው ፍርድ ቤት ጥንዶቹ የስም ዝርዝሮችን በመስጠት ባለትዳሮቹን አስማምቷል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/4iJDM1U

ጉዳዩን የተመለከተው ፍርድ ቤት ጥንዶቹ የስም ዝርዝሮችን በመስጠት ባለትዳሮቹን አስማምቷል
👍12😁8👏2❤1
December 20, 2024
በመጨረሻም የዳኝነት ስራዬን ከታሕሳስ ዘጠኝ ቀን 2017ዓ.ም ጀምሮ በራሴ ፈቃድ ለቅቄአለሁ፡፡
የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ.ም
ያስገባሁትን የስራ መልቀቂያ መርምሮ ታሕሳስ ዐ2 ቀን 2017 ዓ.ም ተቀብሎታል።
በዳኝነት እንዳገለግለው የሾመኝን ሕዝቤን በእጅጉ አመሰግነዋለሁ! ዳኝነት በእግዚአብሔር ወንበር መቀመጥ ነው! ዳኝነት ስራ ሳይሆን አገልግሎት ነው!
ዳኝነት መሰጠትን መመረጥን መታመንን ይጠይቃል! ዳኝነት ሁለት ተፋላሚ ወገኖች የሚፋለሙበትን የክርክር ፍልሚያ መምራት ነው! ዳኝነት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፊት ከሚገባው ቃለ መሐላ በላይ ሐይማኖታዊ እና ሞራላዊ ትእዛዞች ያሉበት ነው! ዳኝነት የራስ የቤተሰብ የትዳር እና የማሕበረሰብ ጊዜ መስዋእት የሚከፈልበት ነው፡፡
በዳኝነት ባሳለፍኳቸው ዓመታቶች ከተከራካሪ ወገኖች ከዓቃብያነ ሕግ ከጠበቆች ከከተማው ማሕበረሰብ ከገጠሩ ማሕበረሰብ እንዲሁም ከሙያ ባልደረቦቼ ብዙ ተምሬአለሁ።
ያለኝን ሳልቆጥብ ሰጥቻለሁ። በተቻለኝ አቅም ሁሉ የሙያ ስነምግባሩን ለማክበር ሞክሬአለሁ።
ከሁሉም በላይ ሕሊናዬ ንጹሕ ነው።
በዓመታቶቼ ሁሉ ከእኔ ጋር የነበርክ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ!!! በቀጣዩ ምእራፍ የስራ ዘመኔም ከእኔ ጋር እንደምትሆን እታመንብሀለሁ።
#Etment_Assefa
#እትመት_አሰፋ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
Mikias Melak Birhanie
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
#Alternative_legal_enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ https://t.me/AleHig
የሕግ እውቀት alehig.com
❤32👍23🔥2
December 20, 2024
Kenya allows EAC nationals free entry to work
Friday, December 20, 2024 -
Kenya has introduced a ‘Class R’ work permit, allowing East African Community (EAC) nationals to obtain the document free of charge.
According to a gazette notice issued on Tuesday by Prime Cabinet Secretary Musalia Mudavadi, who doubles as Foreign Affairs minister, EAC citizens will only need to provide proof of citizenship.
Kenya joins Rwanda as the other EAC partner state that has abolished work permit fees for East African nationals.
Nairobi has also revised the nomad work permit fees, reducing the minimum annual income requirement for applicants from $55,000 to $24,000. This change makes it easier for international workers to live and work remotely from Kenya.
The changes are contained in the Kenya Citizenship and Immigration (Amendment) Regulations, 2024.
Mr Mudavadi told The EastAfrican that Kenya has revised the work permit fees to style itself as a multilateral hub.
“Apart from the UN, the World Bank office in Nairobi is the largest outside Washington, DC. So it’s the hub for the whole continent. Our policy is to leverage these opportunities. That explains one of the classes of work permit in the changes,” he said.
The new Class R permit is meant to harmonise fees for citizens of the EAC “to allow the EAC integration to work better.”
“Uganda and Tanzania have been doing it and have been ahead of us,” Mr Mudavadi said. “Now, we are not charging EAC nationals. We have taken corrective measures on that.”
Free movement of people across Africa: Regions show how it can work
https://www.alehig.com/kenya-allows-eac-nationals-free-entry-to-work/

Ale Hig ⚖️ አለ ሕግ
Kenya Allows EAC Nationals Free Entry To Work - ALE HIG ⚖️ አለ ሕግ
Friday, December 20, 2024 -Kenya has introduced a ‘Class R’ work permit, allowing East African Community (EAC) nationals to obtain the document free of
👍15❤4
December 21, 2024
780-2005 .pdf
12.2 MB
@Alehig በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረትን ሕጋዊ አስመስሎ ማቅረብን እና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 780/2005 #አለሕግ
❤6👍1
December 22, 2024
proclamation_no_882_2015_the_revised_anti_corruption_special_procedure.pdf
1.6 MB
የሙስና ወንጀልን በተመለከተ የተሻሻለው ልዩ የፀረ ሙስና ሥነ ሥርአትና የማስረጃ ህግ አዋጅ ቁጥር 882/2007
@AleHig proclamation-no-882-2015-the-revised-anti-corruption-special-procedure. #አለሕግ
👍7❤3
December 22, 2024
ክቡራትና ክቡራን የትርጒም ባለሙያዎችና ድርጅት ባለቤቶች
የፊታችን እሑድ ታኅሣሥ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና ጥሪ ከተደረገላቸው ከተለያዩ ክልሎ የሚመጡ ተርጓሚዎች በሚገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ በተገኙበት የኢትዮጵያ የትርጒም ባለሙያዎች ማኅበር ይመሠረታል። በመሆኑም እርስዎም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት በቦታው በመገኘት የዚህ ታሪካዊ ቀን አንድ አካል እንዲሆኑ እና የመሥራች አባልነት ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። በሩ ለሁሉም በትርጒም ሥራ ላይ ለተሠማሩ ክፍት ነው። በስብሰባው ላይ ያልተገኙ ተርጓሚዎች በዕለቱ በሚወሰኑት ውሳኔዎች እና በሚጸድቀው መተዳደሪያ ደንብ ለመገዛት ይገደዳሉ።
ተደራጅተን መብታችንን እና ሙያችንን እናስከብር!
አስተባባሪ ኮሚቴ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
Mikias Melak Birhanie
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
#Alternative_legal_enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ https://t.me/AleHig
የሕግ እውቀት alehig.com
የፊታችን እሑድ ታኅሣሥ 20 ቀን 2017 ዓ.ም. የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሥልጣናት እና ጥሪ ከተደረገላቸው ከተለያዩ ክልሎ የሚመጡ ተርጓሚዎች በሚገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ በተገኙበት የኢትዮጵያ የትርጒም ባለሙያዎች ማኅበር ይመሠረታል። በመሆኑም እርስዎም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት በቦታው በመገኘት የዚህ ታሪካዊ ቀን አንድ አካል እንዲሆኑ እና የመሥራች አባልነት ዕድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል። በሩ ለሁሉም በትርጒም ሥራ ላይ ለተሠማሩ ክፍት ነው። በስብሰባው ላይ ያልተገኙ ተርጓሚዎች በዕለቱ በሚወሰኑት ውሳኔዎች እና በሚጸድቀው መተዳደሪያ ደንብ ለመገዛት ይገደዳሉ።
ተደራጅተን መብታችንን እና ሙያችንን እናስከብር!
አስተባባሪ ኮሚቴ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
Mikias Melak Birhanie
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
#Alternative_legal_enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ https://t.me/AleHig
የሕግ እውቀት alehig.com
Linktree
AleHig | Instagram, Facebook, TikTok | Linktree
AleHig attorney & Legal consult present across multiple social media platforms..
👍7
December 24, 2024
አለሕግAleHig ️
በፍርድ ቤት በማስረጃነት ሲቀርቡ ቴምብር ቀረጥ ለሚከፈልባቸው ሰነዶች ተገልጋዮች ክፍያ መፈጸም የሚችሉባቸው የገቢዎች ማዕከላት፡፡ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ገቢዎች ቢሮ በፍርድ ቤት በማስረጃነት በሚቀርቡ ሠነዶች ላይ የቴምብር ቀረጥ ለማስለጠፍ እና ቀረጥ በተመን ለማስከፈል ባለጉዳዮች ክርክራቸውን በሚያቀርቡበት ምድብ ችሎቶች አቅራቢያ አገልግሎቱን…
በፍርድ ቤት በማስረጃነት ሲቀርቡ ቴምብር ቀረጥ ለሚከፈልባቸው ሰነዶች ተገልጋዮች ክፍያ መፈጸም የሚችሉባቸው የገቢዎች ማዕከላት፡፡
🅰️ 🔠 🔠 _🔠 🔠 🔠
⭐️ አለሕግ⭐️
🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍4❤1
December 24, 2024
በአዲስ አበባ ከተማ በስድስት ክፍለ ከተሞች የስምና ንብረት ዝውውር ታገደ
በአዲስ አበባ ከተማ ለመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራ ሲባል ለቀጣይ 5 ወራት በስድስት ክፍለ ከተሞች የስምና ንብረት ዝውውር ታገደ።የከተማዋ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጄንሲ እንዳስታወቀው፥ ከመሬት ይዞታ ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው።
ለዚህም ዘመናዊ ሁለገብ ካዳስተር ግንባታ ስርዓት በመዲናዋ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ሥራ መጀመሩን አመልክቷል፡፡አሁን ላይ ከአዲስ አበባ ጠቅላላ የቆዳ ስፋት ውስጥ 54 በመቶ ለሚሆነው የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራ መሰራቱ ተጠቁሟል።
በተያዘው በጀት ዓመት ለመጨረሻ ጊዜ በ136 ቀጠናዎች የሚገኙ ይዞታዎችን አረጋግጦ ለመመዝገብ እየተሰራ ነው ተብሏል።በዚህ መሠረትም የይዞታ ማረጋገጥ ስራው በተመረጡ ስድስት ክ/ከተሞች በቀጣይ አምስት ወራት ውስጥ እንደሚከናወን ተጠቅሷል።ለመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራው ሲባልም ምዝባ በሚካሄድባቸው የክ/ከተሞቹ ወረዳዎች እስከ ቀጣየዩ ሚያዝያ ወር መጨረሻ አካባቢ የስምና ንብረት ዝውውር መታገዱ ተገልጿል።
ባለይዞታዎች ከታሕሣሥ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት የይዞታ ይረጋገጥልኝ ማመልከቻ እንዲያቀርቡም ጥሪ ቀርቧል።ክፍለ ከተሞችም የካ፣ ለሚ ኩራ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ፣ቦሌ እና ኮልፌ ቀራኒዮ መሆናቸው ተመላክቷል።
ኢትዮ-መረጃ
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
Mikias Melak Birhanie
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
#Alternative_legal_enlightenment & Service
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና
https://t.me/AleHig
የሕግ እውቀት alehig.com
🅰️ 🔠 🔠 _🔠 🔠 🔠
⭐️ አለሕግ⭐️
🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 🔠 ▶️

👍9👏1😁1
December 24, 2024