ሚዲያዎች ሙያዊ በሆነ ጉዳይ ላይ ዘገባ ሲሰሩ መጠንቀቅ አለባቸው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
➨መቀጮ (ከ10 ብር - 10,000 ብር)
➨ቀላል እስራት (ከ 10 ቀን - 3 አመት)
➨ፅኑ እስራት (ከ 1አመት - 25 አመት) ➨የእድሜ ልክ እስራት እና
➨የሞት ፍርድ ናቸው
✅ በወንጀለኛ መቅጫ ህግ አንቀፅ 108 መሠረት የፅኑ እስራት ቅጣት ከ 1 አመት እስከ 25 አመት ብቻ ሲሆን ፣ ነገር ግን በህግ በልዩ ሁኔታ ተገልፆ ሲገኝ የእድሜ ልክ እስራት ሊወሰን ይችላል።
✅ አንቀፅ 184 ንዑስ አንቀፅ (1) (ለ) ስር በግልፅ እንደሰፈረው ነፃነትን የሚያሳጡ ተደራራቢ ወንጀሎች ባጋጠሙ ግዜ ለያንዳዳቸው ወንጀሎች ቅጣታቸው ተወስኖ ሁሉም ቅጣቶች የሚደመሩ ቢሆኑም በጠቅላላው ክፍል ከተቀመጠው ከፍተኛ ቅጣት መብለጥ ግን አይችልም።
ይህ ማለት ተደራራቢ ወንጀሎቹ በቀላል እስራት የሚስቀጡ ከሆነ ቅጣታቸው ተደምሮ ከ 3 አመት ሊበልጥ አይችልም፣ እንዲሁም በፅኑ እስራት የሚያስቀጡ ከሆነ ከተቀመጠው ጣሪያ 25 አመት በላይ መብለጥ አይችልም።
✅ ከዚህ አንፃር የተወሰነውን ውሳኔ ስንመለከት ፍርድ ቤቱ መሠረታዊ የህግ ስህተት ፈፅሟል። ምክንያቱም በሀገራችን ወንጀለኛ መቅጫ ህግ መሠረት ሊወሰን የሚችለው ከፍተኛ የፅኑ እስራት ቅጣት 25 አመት ብቻ ሆኖ ሳለ ወንጀለኛውን በ 70 አመት እንዲቀጣ መወሰኑ የህግ መሠረት የሌለው ነው።
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ 2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/AleHig
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
Legal Information🔵
📞+251920666595
👉Telegram👈
https://t.me/AleHig
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.com
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በሀገራችን የወንጀለኛ መቅጫ ህግ መሠረት ሊጣሉ የሚችሉት የቅጣት አይነቶች የሚከተሉት ናቸው::

ህጉ ካስቀመጠው የ25 አመት ፅኑ እስራት ውጪ በህጉ በግልፅ ተደንግጎ ሲገኝ ብቻ 'የሞት ፍርድ' ወይም 'የእድሜ ልክ እስራት' ሊወሰን ይችላል።በተሻገር ደምስ
ሕግን አለማወቅ ይቅርታን ሊያስገኝ አይችልም። የፍ/ሕ/ቁ 2035(2)
ለመሰረታዊ የሕግ እውቀት በቴሌግራም
ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇👇
https://t.me/AleHig
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
Legal Information🔵
📞+251920666595
👉Telegram👈
https://t.me/AleHig
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👉Website 👈
http://alehig.com
👍21
#ለመረጃ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከሚሰጡ አገልግሎቶች የክፍያ ታሪፍ ማሻሻያ የተደረገባቸው ጠቅላላ ዝርዝር።
https://www.alehig.com
https://t.me/AleHig
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ከሚሰጡ አገልግሎቶች የክፍያ ታሪፍ ማሻሻያ የተደረገባቸው ጠቅላላ ዝርዝር።
https://www.alehig.com
https://t.me/AleHig
👍9❤1👏1
ለተሽከርካሪ ቦሎ፣ ስም ዝውውር እና ለጠፋ መንጃ ፈቃድ እስከ 150 ፐርሰንት የክፍያ ጭማሪ ተደረገ
ለተሽከርካሪ ቦሎ፣ ስም ዝውውር እና የጠፋ መንጃ ፈቃድ ለማውጣት እስከ 150 ፐርሰንት የሚደርስ የክፍያ ጭማሪ መደረጉ ተሰምቷል።
የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን ያወጣው ይህ አዲስ የታሪፍ ጭማሪ በተቋሙ ታሪክ ከፍተኛው ነው።
የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ በአራት ቀን በፊት በቂርቆስ ክፍል ከተማ እንደ ሞዴል ተደርጎ የታሪፍ ክፍያውን ማስከፈል ያስጀመረ ሲሆን ከሰኞ ጀምሮ በሁሉም ክፍለ ከተሞች ተግባራዊ ለማድረግ እቅድ ተይዟል።
በዚህም መሰረት
ለቦሎ የነበረ ክፍያ ከ650 ብር ወደ 1,850 ብር ከፍ እንዲል የተደረገ ሲሆን፣
ለስም ዝውውር ከ5,600 ብር የነበረው ወደ 10,000 ብር፣
ለለተሽከርካሪ የአገልግሎት ለውጥ ለማድረግ 17ሺህ 100 ብር የነበረው ወደ 30 ሺህ ፣
የጠፋ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት 750 ብር የነበረው ወደ 5 ሺህ ብር ከፍ እንዲል መደረጉን አዲስ ማለዳ አሰምታለች።
የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ
ሚኪያስ መላክ +251920666595
አማራጭ የሕግ እውቀት አለ
Alternative legal enlightenment/ALE
👉Telegram👈
https://t.me/AleHig
👉Telegram_Group👈
https://t.me/AleHig_Group
👉Instagram👈
https://www.instagram.com/alehigofficial
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/alehig/
✅New official website ✅

👍9❤1
ከግብር/ታክስ ጋር በተያያዘ በወንጀል የሚያስጠይቁ ጥፋቶች
በግብር ወይም ታክስ ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎች የወንጀለኛ መቅጫ ሕጉን በመተላለፍ የሚፈፀሙ በመሆኑ ክሱ የሚመሰረተው የሚታየው እና ይግባኝ የሚቀርበው በወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ-ሥርዓት መሰረት ነው፡፡ በወንጀል ከሚያስጠይቁ የጥፋት ዓይነቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡-
1. ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ላይ የሚፈፀም ጥፋት፣
2. ህግን በመጣስ ግብር/ታክስ ባለመክፈል፣
3. የሀሰት ወይም አሳሳች መረጃ ማቅረብ፣
4. የግብር/ታክስ ሚኒስቴሩ ስራ ማሰናከል፣
5. ያለ ደረሰኝ ግብይት መፈፀም፣
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡- https://rb.gy/vktow0

👍15🤯1
ለረዥም ዓመታት ፍትሐዊነት የጎደለው የቤት ጥያቄ ...❓❓❓❓❓
ለልማት ተነሽዎች ለምን ቤት ተሰጣቸው አንልም ፤ ለረዥም ዓመታት ፍትሐዊነት በጎደለው መንገድ ለእኛ ሳይሰጥ መቅረቱ አሳዝኖናል " - ቅሬታ አቅራቢዎች
ለ21 ዓመታት ኮንዶሚኒየም ይደርሰናል ብለው ሲቆጥቡ የቆዩ የኮንዶሚኒየም ነባር ተመዝጋቢዎች ዕጣ ሳይወጣላቸው፣ ቤቶቹ ለልማት ተነሽዎች በመሰጠታቸው ቅሬታ አቀረቡ፡፡
ከ1997 ዓ.ም. ጀምሮ የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በዕጣ ለማግኘት ሲጠባበቁ የቆዩ በርካታ ተመዝጋቢዎች እያሉ፣ ለልማት ተነሽዎች ቤቶች መሰጠታቸው ኢፍትሐዊ እንደሆነ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ገልጸዋል፡፡
ይህን ቅሬታ ያቀረቡት ለሪፖርተር ጋዜጣ በሰጡት ቃል ነው።
" ለልማት ተነሽዎች ለምን ቤት ተሰጣቸው አንልም " ያሉት ቅሬታ አቅራቢዎች " ለረዥም ዓመታት ፍትሐዊነት በጎደለው መንገድ ለእኛ ሳይሰጠን መቅረቱ አሳዝኖናል " ብለዋል።
ለልማት ተብሎ ቤታቸው የፈረሰባው ዜጎች ቤት ሲሰጣቸው የ1997 እና የ2005 ዓ.ም. የኮንዶሚኒየም ቤቶች ተመዝጋቢዎች ጉዳይ በዝምታ መታለፉ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው ገልጸዋል፡፡
የኮንዶሚኒየም ቤቶች ግንባታ እስኪያልቅ ድረስ ለምን በመንግሥት የተሠሩ ቤቶች አይሰጡንም ? ያሉት ተመዝጋቢዎቹ፣ ለሁለት አሠርት ዓመታት ቤት ለማግኘት በመጠበቃቸው በተለየ ሁኔታ በከተማ አስተዳደሩ ሊስተናገዱ እንደሚገባ ተናግረዋል፡፡
በአሁኑ ጊዜ የቤት ኪራይና የልጆች ትምህርት ቤት ክፍያዎች ጣራ በመንካታቸው፣ ለችግር ተዳርገናል ያሉት ተመዝጋቢዎች፣ የኢትዮጵያ ዜጋ አይደለንም ወይ ሲሉም ቅሬታቸውን አሰምተዋል፡፡
ለዓመታት ምላሽ በተነፈገው ጥያቄያቸው ምክንያት በመንግሥት ላይ ያላቸው እምነት መሟጠጡን ገልጸዋል፡፡
ተመዝጋቢዎቹ ለሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም፣ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትና ሌሎች ተቋማት ቅሬታቸውን ቢያሰሙም እስካሁን መፍትሔ እንዳላገኙ አክለዋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሽመልስ ታምራት ምን ምላሽ ሰጡ ?
- አጠቃላይ የቤቶች ግንባታ ከሁለትና ከሦስት ዓመት ተኩል በኋላ የብድር አቅርቦት ችግር ተጨማሪ ግንባታ ማድረግ አላስቻለም፡፡
- ችግሩ እስኪፈታ ድረስ ግንባታ አይካሄድም ፤ ኮርፖሬሽኑ ያለበትን ውዝፍ ዕዳ እስኪከፈል ድረስም ሲያገኝ የነበረው ብድር ተከልክሏል።
- ኮርፖሬሽኑ ካለበት ዕዳ ውስጥ 36 ቢሊዮን ብር ተመላሽ አድርጓል ፤ ቀሪ 37.7 ቢሊዮን ብር ያልተከፈለ ውዝፍ ዕዳ አለበት ፤ ለመክፈልም የተለያዩ አማራጮችን እያጤንን ነው።
- በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብድር የሚሰጠው ለማጠናቀቂያ ሥራ ብቻ ነው። ለሰፊ የቤት ግንባታ ግን ተጨማሪ ብድር አይሰጥም።
- ለልማት ተነሽዎች ቅድሚያ መስጠትን መመርያው የሚያዝና የሚደግፈው ነው። ነገር ግን የኮንዶሚኒየም ዕጣ ጠባቂዎችን ወደ ጎን ከመግፋት ጋር መገናኘት የለበትም።
- የቤት አቅርቦት ጉዳይ የ1997 እና የ2005 ዓ.ም. የቤት ተመዝጋቢዎች ችግር ብቻ ሳይሆን፣ በአጠቃላይ በቤት አቅርቦቱ በአማራጭ የቤት ልማት ላይ እየተሠሩ ነው።
- ከተለመዱት 40/60 እና 20/80 ቤቶች በተጨማሪ በ70/30 ፕሮግራምና በማኅበር ቤቶች አቅም ያላቸው እንዲገነቡ የሚያስችል አሠራር ተዘርግቷል።
- ኮርፖሬሽኑ እስካሁን የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ሲገነባ የነበረው በቦንድ ግዥ ነበር፤ አሁን ግን የከተማ አስተዳደሩ ካለው በጀት ላይ እየመደበ ብድሩን እየከፈለና ለኪራይ የሚሆኑ ቤቶች እየገነባ ነው።
- ከዚህ በተጨማሪ መንግሥትና ባለሀብቶች ተቀናጅተው የሚገነቧቸው ቤቶች አሉ ፤ ለዝቅተኛ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሰጡ ነው።
- የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎችን በተመለከተ ቁጠባ ያቋረጡ አሉ። ነገር ግን አሁንም ኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች የሉም ወይም ጨርሰን ሰጥተናል አላልንም።
- የኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች ቅሬታ ትክክል ነው። ነገር ግን ከተማው ያለበትን የቤት አቅርቦት ችግር ሲፈታ የተመዝጋቢዎቹን ችግርም በዚያው ይፈታል።
- የነባሩ የዕጣ አወጣጥ ሒደት ቆሟል ወይም አልቆመም ብለን መናገር አንችልም፤ ምናልባት የባንክ ብድር ከተመለሰ እንደገና በሌላ ብድር ቤቶች ተገንብተው ለዕጣ ጠባቂዎች ለመስጠት ጥረት ይደረጋል።
- የተመዝጋቢዎች ዕጣ የማውጣት ሒደት ይቀጥላል ወይም አይቀጥልም የሚለው በቤት አቅርቦት ሁኔታው ይወሰናል።
- ከኮሪደር ልማት ተነሺዎች በአንድም በሌላም መንገድ ቢጣራ ተመዝጋቢዎች አሉ፡፡ ለኮሪደር ልማት ተነሽዎች የ40/60 እና የ20/80 ቤቶች ተሰጥተው አልቀው ወደ ኪራይ ቤት እየተገባ ነው።
የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የሕግና የአስተዳደር በደል ምርመራ መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ መንግሥቱ ቀና በበኩላቸው፣ በ1997 ዓ.ም. ኮንዶሚኒየም ለማግኘት ተመዝግበው ዕጣ ያልወጣላቸውን በተመለከተ ኮርፖሬሽኑ በደብዳቤ መጠየቁን ገልጸዋል፡፡
ይሁን እንጂ በተደጋጋሚ ጥያቄ ቢቀርብም ምላሽ አለመገኘቱን አቶ መንግሥቱ ገልጸው፣ እንደገና በደብዳቤ ተጠይቆም ምላሽ ካልተገኘ ወደ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለማምራት መታቀዱን ተናግረዋል።
#ሪፖርተርጋዜጣ
#ቤት ፈላጊዎች ሼር አድርጉ ፣ ፍትህን የምትደግፉ #Share
ቅንነት አያስከፍልም ሼር።

Telegram
አለሕግAleHig ️
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ

👍17❤3🤔2
አለሕግ በዌብሳይቱ ለየት ያለ ነገር ይዞ መጣ 👉 alehig.com
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ
ሚኪያስ መላክ እና ባልደረቦቹ የሕግ ቢሮ
በአሁኑ ስዓት ሰነዶችን ጭኖ ያልጨረሰ ሲሆን ግን ለአለሕግ ቤተሰቦች ለትችት እና አስተያየት ክፍት ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ ዌብሳይቱ አሁን ላይቭ ነው።
እየገባችሁ ዘወር ዘወር በሉና አስተያየቶችን ስጡን።
#ጠበቃና #የሕግአማካሪ
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
👉Telegram👈
https://t.me/AleHig
👉Telegram_Group👈
https://t.me/AleHig_Group
👉Instagram👈
https://www.instagram.com/alehigofficial
👉YouTube 👈
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/alehig/
✅New official website ✅
https://www.alehig.com
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ
ሚኪያስ መላክ እና ባልደረቦቹ የሕግ ቢሮ
አማራጭ የሕግ እውቀት አለማንኛው የሕግ ሰነድና እና ምክር የሚያገኙበት አማራጭ ነው።

👍13❤3🔥3