Check out this job at አለሕግ🔵AleHig: https://www.linkedin.com/jobs/view/3912923028
Linkedin
አለሕግ🔵AleHig hiring Legal Intern in Addis Ababa, Ethiopia | LinkedIn
Posted 7:29:26 AM. Company Description Alternative legal enlightenment(ALE) is an organization that provides Legal…See this and similar jobs on LinkedIn.
የመኖሪያ ቤት እጥረትና የቤት ክራይ ውድነትን ለመቀነስ ያስችላል የተባለ አዋጅ ፀደቀ
ከግዜ ወደግዜ እየናረ የመጣውን የመኖሪያ ቤት እጥረት እና የቤት ክራይ ውድነትን ለመቀነስ ያስችላል የተባለ አዋጅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ፀድቋል። ምክር ቤቱ ያፅደቀው አዋጅ አዋጅ ቁጥር 1320/2016 የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርን እና አስተዳደር ይመለከታል።
ይህ አዋጅ ቀደም ብሎ በቃል እና በእምነት በተከራይ እና አከራይ መካከል ይደረግ የነበረው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል በአዲሱ አዋጅ አንቀፅ 4 መሰረት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውል በፅሁፍ ማድረግን ግዴታ ከማድረጉም ባሻገር ውሉ በተቆጣጣሪው አካል ተረጋግጦ እንዲመዘገብ ያዛል ግዴታቸውን ያልተወጡ አከራይና ተከራይ ላይ የቤት ክራዩን የሦስት ወር ገንዘብ ቅጣት አዋጁ አስቀምጧል። ከዚህ ቀደም ተከራይ የሶስት እና የስድስት ወር ቅድሚያ ክፍያ ለአከራይ መስጠት ግዴታው የነበረ ሲሆን በአዲሱ አዋጅ ግን ተከራይ የሚጠበቅበት የሁለት ወር ኪራይ ቅድመ ክፍያ ብቻ ነው ።
ክፍያውም በባንክ ወይም በኤሌክትሮኒክስ የክፍያ ዘዴ መፈፀም ይኖርበታል። ይህ አስገዳጅ ህግ አዲስ የሚፈፀም የኪራይ ውል ብቻ ሳይሆን እድሳትንም ያካትታል፣ በአዲሱ አዋጅ አንድ የመኖሪያ ቤት ክራይ ውል የቆይታ ጊዜ ሁለት ዓመት ነው። በዚህ ግዜ ውስጥ አከራይ ተቆጣጣሪው ከሚያወጣው የክራይ ጣሪያ ውጭ ምንም አይነት የቤት ክራይ ጭማሪ ማድረግ አይችልም።
አዲሱ አዋጅ እስካሁን የቤት ክራይ ዋጋን በተመለከተ ፈላጭ ቆራጭ ናቸው የሚባሉትን የመኖሪያ ቤት አከራዩች እንዳሻቸው ዋጋ ከመጨመር ያግዳቸዋል። አቅምን ያማከለ የመኖሪያ ቤት እጥረት ችግር ሳቢያ የሚፈጥዕረውን የኑሮ ውድነት ጫና ለመቀነስ አይነተኛ መፍትሄ ነው ተብሏል። DW ያናገራቸው የአዲስ አበባ የቤት ክራይ ነዋሪዎች ስጋታቸውን እንዲህ ይናገራሉ አዲስ ቤት ለኪራይ የሚያቀርቡ አከራዮችን የመጀመሪያውን የቤት ኪራይ ውል ካስመዘገቡበት ቀን ጀምሮ በአዋጁ መሰረት ከሚወጡ የኪራይ ዋጋ ጣሪያ ግዴታዎች ለአራት አመት ነፃ ይኾናሉ የሚል የማበረታቻ ሲኖረው በሌል በኩል ባለቤቶች ቀደም ብሎ ሲከራይ የነበረን ቤት ከስድስት ወር በላይ ሳይከራይ እንዲቆይ ቢያደርጉ ቤቱ ቢከራይ ያስገኝ የነበረውን የቤት ኪራይ ግብር ገቢ ታስቦ በማግረግ እንዲከፍሉ ይደረጋል ይላል።
የህግ ባለሙያው አቶ ካፒታል ክብሪ ለ DW እንደተናገሩት አዋጁ በግለሰቦች ለፍተው ባፈሩት ሀብት ላይ የሚኖራቸውን መብት ለመገደቡ አሻሚ አይደለም ይላሉ።
ትክክለኛው መፍትሄ ኢኮኖሚያዊ ላይ መስራት ነው። እንደውም በጣም ጥብቅ የሆነ ህግ በወጣ ቁጥር የበለጠ አልሚዎችን በመጉዳት ችግሩን ከድጡ ወደማጡ ሊወስደው ይችላል ይላሉ።
ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት ባለባቸው ከተሞች የመኖሪያ ቤትን አላግባብ ከህግ ውጭ አገልግሎት ሳይሰጡ ከአንድ አመት በላይ ለሚያቆዩ ባለንብረቶች ከኪራይ ግብር በተጨመሪ የቤቱን ንብረት ግምት ተመን 25 ከመቶ እንዲከፍሉ የሚያስገድድ መመሪያ እንዲያወጡ አዋጁ ለየከተሞች መብት ሰጥቶዋል።
ምንጭ። DW ዶቼ ቬሌ።
አማራጭ የሕግ እውቀት
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👍9
ዳግማዊ አሰፋ (የሕግ ባለሙያና ደራሲ)
ዳጊ ስለፍትሕ፣ ስለእውነትና ስለታማኝነት የተከፈለ መስዋዕትነት ማሳያ ነው። ከዓመታት በፊት በደረሰበት አደጋ ለከፍተኛ ጉዳት ተዳርጎ ነበር። በእግዚአብሔር ተዓምር ተርፎ ይሄው ለብዙዎቻችን ትልቅ ተምሳሌትና መማሪያ ሆኖ በመጽሐፎቹ፣ በየመድረኩ፣ በመገናኛ ብዙሃንና በማሕበራዊ ትስስር ገጽ ለብዙዎቻችን የይቅርታና የጽናት ሕያው መማሪያ ሆኖን አለ።
ለዳጊ ያለንን ፍቅርና አክብሮት በተግባር የምናሳይበት እድል አግኝተናል። ዳጊ ከደረሰበት አደጋ በኋላ በብዙ የጤና ትግል ውስጥ በርካታ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል። አሁን ደግሞ ጤናውን በተሻለ የሚያግዝ ተስፋ የተጣለበት ሕክምና ሂደት ተጀምሯል። ለህክምናውም የተጠየቀው 60ሺ ዶላር ነው። ወዳጆቼ አንድ ዶላር በ57ብር በመግዛት ለሀገር ባለውለታ ህክምና ስጦታ በማበርከት ዳጊን እናመስግነው።
ይህንን መልዕክት ለብዙዎች አጋሩልኝ!
እኔ ዘመቻውን ተቀላቀልኩ ኑ እናንተም መልካም ስራን የሰራ ሰውን አመስጋኝ ሁኑ!
አንድ ዶላር በ57 ብር ይግዙ
ንግድ ባንክ- 1000310977938
ዳሽን-5016527877077
አቢሲኒያ- 39796821
https://gofund.me/ca6e599b
ምንተስኖት መኩሪያ

👍11❤6
Consoledated_Training_Manual_Final draft edited T + H.pdf
211.8 KB
በጠቅላላ ጉባኤ ቀርበው ከሚፀድቁ መመሪያዎች አንዱ የስልጠና መመሪያ ተለቋል::
መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን::
በሚከተለው መስፈንጠሪያ የስልጠና መመሪያውን ያንብቡ::
https://t.me/lawsocieties/9482
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
ሚያዝያ 29 ቀን 2016ዓ.ም
አዲስ አበባ ፤
አማራጭ የሕግ እውቀት
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
መረጃውን #share #like በማድረግ እንድታጋሩልን እንጠይቃለን::
በሚከተለው መስፈንጠሪያ የስልጠና መመሪያውን ያንብቡ::
https://t.me/lawsocieties/9482
የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር
ሚያዝያ 29 ቀን 2016ዓ.ም
አዲስ አበባ ፤
አማራጭ የሕግ እውቀት
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
👍3👌1
የኢትዮጵያ የፌደራል ጠበቆች ማህበር አባላት መዋጮ መመሪያ ቁጥር
………/2016
ለፌደራል ጠበቆች
-----
በአጭሩ ረቂቅ መመሪያው አንድ ጠበቃ በዓመት 8400 ብር እንዲከፍል ይገደዳል! ይህን ያልከፈለ ፍቀድ እንዳያሳድስ እና የማህበሩን ጥቅም እንዳያገኝ ይሆናል ይላል!
………/2016
ለፌደራል ጠበቆች
-----
በአጭሩ ረቂቅ መመሪያው አንድ ጠበቃ በዓመት 8400 ብር እንዲከፍል ይገደዳል! ይህን ያልከፈለ ፍቀድ እንዳያሳድስ እና የማህበሩን ጥቅም እንዳያገኝ ይሆናል ይላል!
👍9😁5
ሕግን የማወቅ አስፈላጊነት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ሰዎች በተለያዩ መስኮች እውቀት ሊኖራቸው ይችላል። ይህን እውቀታቸውን እንደ ሞያ ወይም እንደመተዳደሪያ ሊጠቀሙበት የሚችሉ ሲሆን ከሞያቸው ውጪ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የሚኖራቸው እውቀት ደግሞ እንደ ጠቅላላ እውቀት ሊጠቀሙበት ይችላሉ። ስለአንዳንድ ጉዳዮች ማወቅ በምርጫ ሊወሰን የሚችል ቢሆንም ሌሎቹን ማወቅ ግን ግድ የሚሆንባቸው ሁኔታዎች ይታያል። ከነዚህም ውስጥ በባለሞያ ደረጃ ባይሆንም ህግን ማወቅ ግድ የሚሆንበትን ሁኔታ ከተለያዩ ህጎች መገንዘብ እንችላለን። በዚህ አጭር ፅሁፍ የህግን ምንነት፣ ህግን የማወቅ ጠቀሜታ እና ህግን አለማወቅ በህጉ የሚታይበትን ሁኔታ በአጭሩ እንመለከታለን።
የህግ ምንነት
ህግ የሚለው ቃል በማህበረሰቡ ዘንድ በስፋት የሚታወቅ ቃል ሲሆን አስገዳጅ መሆኑን የሚገነዘብ ለመሆኑ ቀደም ባለው ጊዜ በየዕለት ኑሮ ፀብ ሲገጥመው እንኳን “በህግ አምላክ” ብሎ ፀብ የማብረድ ልምድ የነበረው መሆኑ ማሳያ ነው፡፡ ሆኖም ማህበረሰቡ ህግን የሚረዳው በተለምዶአዊው ሁኔታ እንጂ የዘርፉ ባለሞያዎች በሚረዱበት መልኩ አይደለም፡፡
በእርግጥ ህግ ለሚለው ቃል ትርጓሜ መስጠት ቀላል ሥራ አይደለም፡፡ ምክንያቱም የቃሉ ፅንሰ ሀሳብ ከጊዜ ወደ ጊዜ የሚለዋወጥ በመሆኑ እና የተለያዩ ምሁራን ቃሉን በተለያየ መንገድ የሚገልፁት በመሆኑ ነው፡፡ እንዲሁም የቃሉ ፍቺ ሊደረስባቸው በሚፈለጉት የተለያዩ ዓላማዎች ምክንያት ሊለያይ ይችላል። ለህግ ቃላት ትርጉም በመስጠት የሚታወቀው ብላክስ ሎው የህግ መዝገበ ቃላት በተሻሻለው ስድስተኛ እትሙ (Black’s Law Dictionary, 6th ed.,) ለህግ ትርጉም ሲሰጥ law is “a body of rules of action or conduct prescribed by controlling authority, and having binding legal force, which must be obeyed and followed by citizens subject to sanctions or legal consequence is a law.” ወደ አማርኛ በግርድፉ ሲመለስ ህግ ስልጣን ባለው አካል የተደነገገው አስገዳጅ ኃይል ያለው እና ዜጎች አክብረው ሊተገብሩት የሚገባ፤ አለመከበሩ ደግሞ ተጠያቂነት የሚያስከትል የተግባር ወይም የምግባር ድንጋጌ ነው።
ሕግን የማወቅ ጠቀሜታ
👇👇👇👇👇👇👇👇
ሕግ የሀገርን ሰላም ለማስጠበቅ፣ የግለሰብ መብቶችን ለማስጠበቅ፣ ማኅበራዊ ፍትህን ለማስፈን (promote social justice) እና ሌሎች አገልግሎቶች ያሉት እንደመሆኑ ህግን ማወቅ በዋናነት
• መብትን ለመጠቀም እና ግዴታ ለመወጣት
• ለህግ ተገዢ ለመሆን
• የሌሎችን መብት ለማክበር
• እራስን ከሀላፈነት ወይም ከተጠያቂነት ለማዳን ጠቀሜታ አለው።
ህግን አለማወቅ/ስህተት ከተጠያቂነት የማያድን መሆኑ
የወንጀልም ሆነ የፍትሐብሔር ህጎቹ በህግ አውጪው አካል ወጥተው ከፀደቁበት ቀን ጀምሮ በሥራ ላይ እንደሚውሉ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ዜጎች የህጎቹን መኖር ወይም መውጣት የማወቅ ግዴታ አለባቸው፡፡ ይህንም ህግን አለማወቅ ወይም የህግ ስህተት ከተጠያቂነት አያድንም የሚለው የህግ መርህ በላቲን Ignorantia juris non excusat ወይም በእንግሊዘኛ "ignorance of the law has no excuse" ከሮማውያን ህግ የተወሰደ ሲሆን ህግን የማያውቅ ሰው ይዘቱን ባለማወቅ ብቻ ህጉን በመተላለፍ ከተጠያቂነት ሊያመልጥ እንደማይችል የሚገልፅ የህግ መርህ ነው። ይህ ማለት አንድ ሰው ህግ ከጣሰ ህጉን ስለመጣሱ ምንም እውቀት ባይኖረውም ተጠያቂ ይሆናል ማለት ነው፡፡ በዚህም ሰዎች ህጉን አላውቀውም በማለት ድርጊታቸውን ሊከላከሉ አይችሉም፡፡ የዚህ መርህ ምክንያት ሰዎች የህጉን መኖር ቢያውቁም ህጉን አላወኩም በሚል ሰበብ ከተጠያቂነት ለማምለጥ እድል ሊያገኙ የማይገባ መሆኑ ነው፡፡
በኢትዮጵያም ህግ አለማወቅ ወይም የህግ ስህተት ከተጠያቂነት እንደማያድን መሆኑ በወንጀል ህጉ አንቀፅ 81 ስር ህግን አለማወቅ ወይም በህግ ላይ መሳሳት መከላከያ ሊሆን እንደማይችል እና በፍትሐብሔር ህግ አንቀፅ 2035/1 እና 2 ስር አንድ ሰው በህግ ላይ በትክክል የተገለፀውን ድንጋጌ፣ ልዩ ደንብና ሥርዓት የጣሰ እንደሆነ ጥፋተኛ እንደሆነ እና ህግን አለማወቅ ይቅርታ ሊያስገኝ የማይችል መሆኑ ተደንግጎ ይገኛል፡፡ መንግስትም ማህበረሰቡ ህግን አውቆ እንዲያከብር ህጎችን በተያዩ ዘዴዎች ማሳወቅ ያለበት ሲሆን በሀገራችን ዋነኛው መንገድ በነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ እንዲወጣ በማድረግ ነው።
ማጠቃለያ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በአጠቃላይ ህግ የሀገርን እና የዜጎችን ሰላም ከማረጋገጥ አንፃር ጉል ሚና ያለው እንደመሆኑ እና ህግን አለማወቅም ከተጠያቂነት የማያድን በመሆኑ ዜጎች በህግ ዙሪያ ያላቸውን ግንዛቤ ማሳደግ ይጠበቅባቸዋል፡፡
በፍትህ ሚኒስቴር ንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና ዳይሬክቶሬት የተዘጋጀ
አማራጭ የሕግ እውቀት
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍4
ለፌደራል የማናቸውም ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ ለመውሰድ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ፈተና ልውሰዳችሁ በሙሉ፡፡ የፈተና ውጤቱ ከታች አባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ መሰረት ይፋ የተደረገ ሲሆን መረጃውን የላከው የጥብቅና ሙያ መግቢያ ፈተና ኮሚቴ ነው::
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0KwgMpeKci8gmFRTEYaboRohgKi7GULZzyS1bKe3R5V2g7bcT5ecJo5DwRtuTZLVSl&id=100068331784097&mibextid=Nif5oz
ውጤታችሁን ለማየት ይህን ሊንክ ይከተሉት ;
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0KwgMpeKci8gmFRTEYaboRohgKi7GULZzyS1bKe3R5V2g7bcT5ecJo5DwRtuTZLVSl&id=100068331784097&mibextid=Nif5oz
Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
👍1
ወዳሉበት ቀርበናል ወዳለንበት ጎራ ይበሉ!
የአካልጉዳተኞች የመብት እንቅስቃሴ እንደሰደድ እሳት እንዲቀጣጠል ጉልህ አበርክቶ ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያ አካልጉዳተኞች ማህበር፣ አሁን ደግሞ ዝግጅቱን ቋጭቶ የልቦዎን ሊያደርስ ከደጅዎ ከተፍ ብሏል! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራት ኪሎ ብርሐን እና ሰላም ፊት ለፊት በሚገኘው የድንቅ ስራ ሕንጻ አራተኛ ወለል፣ ቢሮ ቁጥር 071 እና 072 ላይ በማህበራችን አባላት ላቅ ባለ ጥራት ሲሰጥ የቆየው የነጻ የሕግ ድጋፍ እና የስልታዊ ሙግት አገልግሎት በተለያዩ የክልል ከተሞች በምላት መሰጠት መጀመሩን ስናበስርዎ ደስታ ስማናል! እንኳን ደስ ያለን! እንኳን ደስ ያለዎት! ፍቃድዎን ይስጡን እና አንድ ጥያቄ እንጠይቅዎት፤ በዚች ቅጽበት እርስዎ የት ነዎት? ባህርዳር፣ አዳማ፣ ሀዋሳ ወይንስ ዲላ? መኖሪያዎ ባህርዳር እንደሆነ ዘውትር እሮብ ከስምንት ሰአት እስከ አስራአንድ ሰአት የኢሲዲዲ (Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) ባህርዳር ቅርንጫፍ በሚገኝበት ኖክ ሀቂቃ ሕንጻ ቢሮ ቁጥር ሰባት እና ስምንት የእርስዎን መምጣት የሚጠባበቀው ጉምቱ የሕግ ባለሞያችን ደፋ ቀና ብሎ ያስተናግድዎታል። የለም፣ የመኖሪያ አድራሻዬ አዳማ ነው ያሉን እንደሆነም አዳማ ከተማ የኢሲዲዲ (ECDD) ቢሮ በሚገኝበት መብራት ሀይል አካባቢ አበባየው ህንጻ አራተኛ ወለል ዘውትር አርብ ከሰአት ከስምንት ሰአት እስከ አስራአንድ ሰአት ድረስ የማህበራችን የህግ ባለሞያ ተጨንቆ እና ተጠቦ ያስተናግደዎታል! ደግሞ እርስዎ የሐዋሳ እና የአካባቢው ነዋሪ ሆነው ከሆኑም፣ ዘውትር እሮብ ጠዋት ከአራት ሰአት እስከሰባት ሰአት ድረስ ሀዋሳ ከተማ ፒያሳ የንብ ባንክ ህንጻ ሰባተኛ ወለል ውስጥ ተገኝተን የእርስዎን መሻት የሚፈጽም የህግ ባለሞያ አዘጋጅተን እንጠብቅዎታለን! እርስዎ የዲላ ከተማ ነዋሪ ከሆኑም እዛም አለን፤ ዲላ ከተማ ሰላም ሆስፒታል ጀርባ መካነእየሱስ ግቢ በኢሲዲዲ (ECDD) ቢሮ ዘውትር ሰኞ ከሰአት ከስምንት ሰአት እስከ አስራአንድ ሰአት ድረስ ባለው ክፍለግዜ እርስዎን ለማስተናገድ ወገባችንን አጥብቀን እንጠብቅዎታለን!
ወዳሉበት ቀርበናል ወዳለንበት ጎራ ይበሉ!
የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያ አካልጉዳተኞች ማህበር!
አካታች ማህበረሰብ እስኪፈጠር እንሰራለን!
ይምጡ ፍትህ ባረበበበት ድባብ ላቅ ባለ የሞያ ስነምግባር እናስተናግድዎታለን!
ከ Ethiopian center for disability and development (ECDD) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ የቀረበ!
አማራጭ የሕግ እውቀት
👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉 LinkedIn 👈
https://www.linkedin.com/company/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
👍3
ማስታወቂያ
የፌደራል የማናቸውም ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ ለመውሰድ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ፈተና የተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የፈተና ውጤቱ ከታች አባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ መሰረት ይፋ የተደረገ ሲሆን መረጃውን የላከው የጥብቅና ሙያ መግቢያ ፈተና ኮሚቴ ነው::
የፌደራል የማናቸውም ፍርድ ቤት የጥብቅና ፈቃድ ለመውሰድ መጋቢት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ፈተና የተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህም መሰረት የፈተና ውጤቱ ከታች አባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ መሰረት ይፋ የተደረገ ሲሆን መረጃውን የላከው የጥብቅና ሙያ መግቢያ ፈተና ኮሚቴ ነው::
👍2
#አሁን አሁን ላይ ፖሊስ ግለሰቦች የተጠረጠሩበት ወንጀል ከባድም ይሁን ቀላል፤ እጅ ከፍንጅ የተያዙም ይሁን በክትትል ተጠርጣሪውን በእስር በማቆየት በ48 ሰዓታት ውስጥ ለፍርድ ቤት በማቅረብ ተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ይፈቀድልን ማለቱን ልምድ አድርገውታል።
#ጊዜ ቀጠሮ በወንጀለኛ መቅጫ ሥነ ሥርዓት ሕግ አንቀጽ 67 እና በኢፌዲሪ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 19 ንዑስ አንቀጽ 6 ጥብቅ ጥበቃ ለተደረገለት #ተጠርጣሪዎች_በተጠረጠሩበት_ወንጀል_ዋስትና_የማግኘት_መብት ልዩ ሁኔታ (Exception) ነው።
#ይህ ልዩ ሁኔታ መሠረት የሚያደርገው ተጠርጣሪው ከእስር ውጪ ቢሆን የፖሊስን የምርመራ ሂደት ሊያደናቅፍ ይችላል ወይስ አይችልም? የሚለውን ነጥብ በመመርኮዝ ነው።
👉በፍርድ ቤት ጊዜ ቀጠሮ ላይ ቀርበው ተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ከተጠየቀብዎ እነዚህን ምላሾች ይስጡ!!!
#የተጠረጠሩበትን ወንጀል ያመኑ ከሆነ🤔የተከበረው ችሎት እኔ የተጠረጠርኩበትን ወንጀል መፈጸሜን እያመንኩኝ በዚህም መነሻነት ብቻ ክስ ተመስርቶብኝ ፍርድ ሊሰጥ እንደሚቻል እየታወቀ ጭማሪ ጊዜው አላግባብ ነው፤ በሕገ መንሥት የተጠበቀልኝን የተፋጠነ ፍትሕ የማግኘት መብቴን የሚጎዳ ነው። በመሆኑም ቀን መጨመር ሳያስፈልገው በዋስትና እንድወጣ ይደረግ፤ ካልሆነ ቀጥታ ክስ እንዲመሰረት ትዕዛዝ ይሰጥልኝ።
#ምስክሮችን ቃል ስላልተቀበልን ቀን ይጨመርልኝ ከተባለ🤔የተከበረው ችሎት ፖሊስ አስቀድሞ የግል ተበዳይንና የምስክሮችን ቃል ማሰባሰብ ሲገባው እኔን አስሮ ማጣራቱ ተገቢነት የለውም፤ እኔ በዋስትና ብወጣም ምስክሮች እነማን እንደሆኑ በማላውቅበት ምናልባትም ምስክሮቹ የፀጥታ አካላት በሆኑበት ምስክሮችን ሊያስፈራራና ሊያባብል ይችላል መባሉ አላግባብ ነውና በዋስትና እንድወጣ ይፈቀድልኝ።

👍11
#ምናሰባስበው ማስረጃዎች አሉን ከተባለ🤔የተከበረው ችሎት ፖሊስ ቀድሞ ማስረጃ አለማሰባሰቡ የእርሱ ጥፋት ሆኖ አሁን ላይ እኔን ከፍርድ ውጪ በእስር አውሎ ማስረጃ ላሰባስብ ማለቱ ተገቢነት የለውም፤ ማስረጃዎቹንም ላሰባስብ ያለባቸው ተቋማት እኔ ልደርስባቸውና ማስረጃነታቸውን ልለውጥባቸው ማልችልባቸው ነውና በዋስትና መውጣቴ ምርመራ ሂደቱን ሊያደናቅፍ ይችላል ምባልበት ምክንያት የለም።
#ግብረ አበሮችን መያዝ ይቀረናል ከተባለ🤔ወንጀሉን የፈጸሙት እንደሆነ ግብረ አበሮች እነ እግሌ ናቸው ባላልኩበት ሁኔታ እነማንን ግብረ አበር እያፈላለኩኝ ነው እንደሚል ግልጽ አይደለም፤ አሉ ቢባል እንኳን ለብቻዬ በተጠረጠርኩበት ወንጀል ልከሰስ እና ልቀጣ የሚገባኝ ሆኖ ሳለ ከሌሎች ጋር ተቀላቅዬ ምርመራ መደረጉ ተገቢነት ስለሌለው ለብቻዬ ፍርድ እንዲሰጠኝ እፈልጋለውኝ። በዋስትና እንድወጣ ይፈቀድልኝ።
በተጨማሪም
#ፖሊስ በተፈቀደልኝ ጊዜ የዘረዘራቸውን ተግባራት ፈጸምኩኝ ይበል እንጂ ምንም ያከናወነው ተግባር የለም፤ ፍርድ ቤቱ የምርመራ መዝገቡን አስቀርቦ ይመርምርልኝ፤ በተጨማሪ ጊዜ ቀጠሮ ከጠበቃና ከቤተሰብ አባል ጋር እንዳልገናኝ እየተደረኩኝ ነው፤... የሚሉ የሕገ መንግሥታዊ መብቶቹ አለመጠበቅ ካለ ያሳስቡ።
ይግባኝ መብት ነው!!!
ጠበቃ ቴዎድሮስ አብዲሳ
በማንኛውም ፌዴራል ፍርድ ቤት
ጠበቃና የሕግ አማካሪ
ይግባኝ ምክረ ሕግ

👍16❤2😨1