አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.88K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Forwarded from አለሕግAleHig ️
Subscribe Now Alehig/አለሕግ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/@Ale_Hig?si=lfDCMsTVXgSBnh8l
የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤቱን ሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች በመጽሐፍ መልክ አሳትሞ ተደራሽ ለማድረግ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ጋር በገባው ስምምነት መሰረት ቅጽ 24 እና 25 ታትመው ወጥተዋል፡፡ ከዚህ ቀደም ቅጽ 23 ታትሞ የወጣ መሆኑ የሚታወስ ሲሆን በቀጣይ ቅጽ 26  ታትሞ ለንባብ የሚበቃ ይሆናል፡፡

መጻሐፍቱ አራት ኪሎ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት፣ ፒያሳ ከቅዱስ ጊዬርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ እንዲሁም በልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት በሚገኙት የድርጅቱ የሽያጭ መደብሮች እንዲሁም በሌሎች መጻሕፍት መደብሮች ይገኛሉ፡፡

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዬች ዳይሬክቶሬት
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴

ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ! 0920666595

#አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍10
ለልጁ ማሳደጊያ ላለመክፈል ሞቱን ያወጀው አሜሪካዊ እስርና የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዋል

የ39 አመቱ አሜሪካዊ ለልጁ ማሳደጊያ እንዲከፍል የተወሰነበትን ገንዘብ ከመስጠት ሞቱን ማወጅ መርጧል።

ጄሴ ኪፕ የተባለው የኬንታኪ ነዋሪ በካሊፎርኒያ ለምትኖር የቀድሞ ባለቤቱ 100 ሺህ ዶላር እንዲከፍል ተወስኖበታል፤ ለልጁ ማሳደጊያ የሚሆን።

ለቀድሞ ባለቤቴ ድንቡሎ ሳንቲም ከምሰጥ ይልቅ “ሞቼ ልገላገል” በሚልም ህልፈቱን በራሱ ያውጃል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/3PUktWM
👍8🤩3
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት የአገልግሎት ክፍያ ተመን ላይ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ

ከዚህ ቀደም ሲሰራበት የነበረዉን ደንብ በመሻር የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ለሚሰጣቸው የአገልግሎት ክፍያ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን አስታዉቋል ።

የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት አዲሱ ደንብ ከመዉጣቱ በፊት ሲሰራበት የነበረዉን የሰነዶች ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎቶች ክፍያን በመሻር ማሻሻያዉ ከሚያዚያ 7 ቀን 2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል።

የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የሰነድ ማረጋገጥ እና ምዝገባ አገልግሎቶች ክፍያ ለመወሰን ባወጣዉ በዚህ ደንብ በተቀመጠው አዲሱ የክፍያ መጠን የሰነድ አይነቶቹ ቢለያይም ለሁሉም አገልግሎቶች ከ 200 ብር ጀምሮ እስከ 500 ብር ድረስ ክፍያን ይጠይቃል ።

ካፒታል በተመለከተዉ በዚህ ደንብ ላይ ለሚንቀሳቀሱ ንብረቶች ሽያጭ ዉል ሰነድ ፣ የማይንቀሳቀስ ንብረቶች ሽያጭ ፣ ለመመስረቻ ፅሁፍ ሰነድ እና በስጦታ መልክ ለሚሰጡ ንብረቶች ዉል ሰነድ የክፍያ አገልግሎት ተመን ከወጣላቸው መካከል ዉስጥ ተካተዋል።
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴

ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ! 0920666595

#አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/AlehigOfficial/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍9😁1
Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
Council of Ministers Regulation No.543-2024.pdf
2.8 MB
የሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የሰነድ ማረጋገጥና መመዝገብ አገልግሎቶች የሚከፈል የአገልግሎት ክፍያን ለመወሰን የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ።
1👍1
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሸከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት አስተዳደር ስርዓትን በመዘርጋትየትራፊክ ፍሰቱን ለመቆጣጠር የሚያሽችል አዲስ ደንብ በቅርቡ ይፋ አድርጓል::
።።።።።።።።።።።።።
ደንብ ቁጥር 165 /2016 ተብሎ የተሰየመው ይህ ደንብ የተሸከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት አስተዳደር ስርዓትን በመዘርጋት የትራፊክ ፍሰቱ እንዲስተካከል ና በዋናነት ደግሞ የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ ጠቀሜታ ያለው ነው፡፡
የዚህ ደንብ ዋና ዋና ድንጋጌዎች የተሸከርካሪ ማቆሚያ ክፍያ እንደሚያጠና እና ሲፈቅድ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ፣የተሸከርካሪ ማቆሚያ ቦታ ፍላጎትና አቅርቦት ጥናት አጥንቶ አማራጭ የመፍትሔ ሃሳቦችን እንደሚያቀርብ ፣ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚተገብር፣ የፓርኪንግ ቦታዎች ለታለመላቸው ዓላማ መዋላቸውን እንደሚያረጋግጥና እንደሚቆጣጠር የማረጋገጥ ሃላፊነት ነው፡፡
በተጨማሪም ደንቡ የተሸከርካሪ ማቆሚያ አይነቶችን በመለየት በአይነታቸው መሰረት ለማስተዳደር እና ደረጃቸውን መሰረት በማድረግ የክፍያ አፈጻጸሙን የተሳለጠ ለማድረግ እና በተጨማሪም በግል የተሸከርካሪ ማቆሚያ ስፍራ ለሚያቀርቡ ባለሃብቶች በተቀመጠው አግባብ የሚያስተዳድሩበት እና ከመንግስት ጋር በአጋርነት የሚሰሩበት ሁኔታ ያመቻቸ ነው፡፡ 
1
ደንቡ የማቆሚያ ስፍራ አቅራቢ አካላት ማሟላት ስለሚገባቸው ግዴታዎች በተሸከርካሪ ማቆሚያ ስፍራ የሚገለገሉ ተጠቃሚዎች መካከል ስላለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ዝርዝር ሁኔታዎች ያስቀመጠ ሲሆን በሌላ በኩል የትራፊክ መጨናነቁን በሚቀንስ መልኩ የትራንስፖርት ሂደቱን በሚያሳልጥ መልኩ ዘመናዊ የሆነ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ስፍራ ለሚገነቡ አካላት ማበረታቻ እርምጃዎች ያስቀምጣል፡፡
በአጠቃላይ አዲሱ ደንብ የከተማው አስተዳደር የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ እና የነዋሪዎችን የትራንስፖርት አጠቃቀም ለማሻሻል ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው ያሉት በፍትህ ቢሮ የሕግ ጥናት  ምርም እና ማርቀቅ ዳይሬክቶሬት ዳሬክተር  አቶ ጀማል ሳላህ ሲሆኑ  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  እነዚህን እርምጃዎች በመተግበር እያደገ የመጣውን የህዝብ ትራንስፖርት ፍላጎት የሚያሟላ ዘላቂ እና ተደራሽ የሆነ የትራንስፖርት ስርዓት ለመፍጠር ያግዛልም ብለዋል፡፡

Alternative legal enlightenment/ALE አማራጭ የሕግ እውቀት🔴

ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ! 0920666595

#አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍3😁1
ውርስ መንቀል(Dishersion)

1 • ከውርስ መንቀል "Dishersion" የሚባለው ተናዛዡ የውርስ ህግ በሚደነግገው መሠረት ባደረገው ኑዛዜ ውስጥ ምክንያቱን በመግለጽ ወይም በዝምታ ከወራሾቹ አንዱን ወይም ከአንድ በላይ የሆኑት ወራሾቹ በውርሱ እንዳይካፈሉ ያደረገውን ኑዛዜ በውርስ ህግ ዕውቅናና ውጤት የሚሰጠው በሆነ ጊዜ ከውርሱ እንዳይሳተፉ የሚደረግበት ሥርዓት ነው፡፡

ተናዣዡ ከወራሾቹ አንደኛውን ከወራሽነት ለመንቀል የሚችል መሆኑ የፍትሐ ብሔር ህግ ቁጥር 937/1/ የሚደነግግ ሲሆነ ተናዣዡ ልጅን ወይም ወደታች የሚቆጠረውን በኑዛዜ ለመንቀል የደረሰበትን ምክንያት በኑዛዜው ውስጥ ካልገለፀ በቀር ልጅን ወይም ተወላጅን ለመንቀል ያደረገው ኑዛዜ እንደማይፀና በፍትሐ ብሔር ህግ ቁጥር 938/1/ ተደንግጓል፡፡

ሰ/መ/ቁ. 49713 ቅጽ 11፣ ፍ/ህ/ቁ. 937/1/፣ 938/1/

2 • ከውርስ መነቀል ማለት ከውርስ ሃብቱ ምንም አይነት ድርሻ አለማግኘት እንጂ አነስተኛ ድርሻ ማግኘት አይደለም፡፡

ሟች ባደረገው ኑዛዜ ወራሽ የሆነ ሰው በውርስ ሃብት ክፍፍል ድርሻው አንድ ተወላጅ ከሚደርሰው ከሩብ የበለጠ ጉዳት ቢደርስበት፤ ምንም እንኳን በህጉ አነጋገር ከውርሱ መነቀሉን ባያሳይም ክፍፍሉ እንዲቀር ጥያቄ ማቅረብ ይችላል፡፡

ሰ/መ/ቁ. 47622 ቅጽ 10፣ ፍ/ህ/ቁ. 1017፣ 1123(1)

Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴

ለበለጠ መረጃ የሕግ ባለሙያ/ጠበቃ ያማክሩ! 0920666595

#አለሕግ #Alehig
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉Telegram👈
https://t.me/lawsocieties

👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/

👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Ale_Hig

👉Website 👈
http://alehig.wordpress.com
👍8🥰1
Project_coordinator_job_advertisement_for_Population_council.docx
26 KB
Ethiopian Lawyers with Disabilities Association

Note: Only short-listed candidates will be contacted.
Job Advertisement
👇👇👇👇👇👆👆👆👆👆👇
Position: Project Coordinator

Duration; one-year renewable contract

Location; Addis Ababa

Salary Range
Basic Salary 22,000 – 24,000 plus 1,500 ETB transport allowance and 1,000 ETB communication allowance

The Ethiopian Lawyers with Disabilities Association is the first-ever professional association of persons with disabilities bringing together lawyers engaged in policy review and analysis, attorneys, prosecutors, judges, legal advisors and students with disabilities studying law in different parts of the country. Currently, ELDA has 226 active and registered members with in the nation. The Ethiopian Lawyers with Disabilities Association (ELDA) was formed in November 2019 being the first-ever professional association of persons with disabilities.
👍141
Position 2: ATTORNEY
Educational background:
Minimum of LLB Degree in Law and 3 years of related work experience. Experience in Banking Sector is Advantageous.

Location: Head Office

https://etcareers.com/job/47063/goh-betoch-bank-new-job-vacancies-2024/?utm_source=job-alert&utm_medium=email&utm_campaign=job-alert&alert_id=
👍7