የተከላካይ ጠበቆች ስራ ማስታወቂያ
የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ጽ/ቤት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተከላካይ ጠበቆች ጽ/ቤት ውስጥ ባሉ ክፍት የተከላካይ ጠበቃ የስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በጉባዔ በማሾም በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
https://t.me/lawsocieties
1. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ !
2. የምዝገባ ቦታ በፌደራል ዳኞች አስተዳዳር ጉባኤ ጽ/ቤት የፌዴራል ዳኞች ጥቅማጥቅም ስልጠናና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 411 5 ኪሎ
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ፊት ለፊት ወ/ሮ ሮማን አፅብሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
3. ለሁሉም የስራ መደቦች የስራ ልምድ ማስረጃ ከምረቃ በኋላ የተገኘ መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ኦርጂናል የት/ት ማስረጃ እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
5. የፈተና ጊዜ ወደ ፊት በማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111542948 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ደመወዝ 13,500_14,500 ብር
የቤት አበል 3000_4000
ለትራንስፖርት 3500 ብር።
https://t.me/lawsocieties
1. የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 /አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ !
2. የምዝገባ ቦታ በፌደራል ዳኞች አስተዳዳር ጉባኤ ጽ/ቤት የፌዴራል ዳኞች ጥቅማጥቅም ስልጠናና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 411 5 ኪሎ
ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ፊት ለፊት ወ/ሮ ሮማን አፅብሃ ህንፃ 4ኛ ፎቅ
3. ለሁሉም የስራ መደቦች የስራ ልምድ ማስረጃ ከምረቃ በኋላ የተገኘ መሆን ይኖርበታል፡፡
4. ተመዝጋቢዎች ለምዝገባ ሲመጡ ኦርጂናል የት/ት ማስረጃ እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
5. የፈተና ጊዜ ወደ ፊት በማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111542948 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
https://t.me/lawsocieties
👍17❤2👏1
ቶሞካ ቡና የ48 ሚሊዮን ብር ክስ በደንበል ሲቲ ሴንተር ላይ መሰረተ፣
ቶሞካ ቡና ኃ/የ/ የግል ማህበር በደምበል ሲቲ ሴንተር ላይ የ48 ሚሊዮን ብር የጉዳት ካሣ እንዲከፈለው የሚጠይቅ ክስ መመስረቱ ታዉቋል።
ቶሞካ ቡና ደምበል ሲቲ ሴንተር ተብሎ በሚጠራው ህንፃ ዉስጥ ከጥር 07/2011 ጀምሮ እስከ ጥር 06/2021 ድረስ ለአስር ዓመታት ይቆይ የነበረዉ የኪራይ ዉል ከህግ ዉጪ እንዲቋረጥ በመደረጉ የጉዳት ካሳ እንዲከፈለኝ ሲል ነዉ ክስ የመሰረተዉ።
"ለብና መሸጫ አገልግሎት በማከናወን ላይ እንዳለሁ ጥቅምት 19 ቀን 2016 ዓ.ም. ከንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የ/ የግል ማህበር የንግድ ኪራይ ዉል መቋረጡን የሚገልጽ ደብዳቤ እንደደረሰዉ በመግለፅ የመብራት መስመር በማቋረጥ አገልግሎቱ እንዲቋረጥ እና ካፌዉ እንዲዘጋ ተደርጓል" ማለቱን ካፒታል ከክሱ መረዳት ችሏል።
ቶሞካ ቡና በደምበል ሲቲ ሴንተር ህንፃ ዉስጥ በስራ ላይ በቆየበት ዓመታት ለህንፃዉ እድሳት ያወጣዉን ወጪ እና ከህግ ዉጪ ዉሉ እንዲቋረጥ በማድረጉ የ48 ሚሊዮን 272 ሺህ ብር ጉዳት ካሣ እንዲከፍሉ ይወሰንልኝ ሲል ለፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያስገባው አቤቱታ ያስረዳል።
በዚህ ጉዳይ ላይ ካፒታል በሳምንታዊ ጋዜጣዉ ላይ ዝርዝር መረጃን ይዞ ይመለሳል።
(ካፒታል : ታህሳስ 17፤2016 ዓ.ም.)
በኢያሱ ዘካሪያስ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
አማራጭ የሕግ እውቀት፣🔴
#አለሕግ #Alehig
👉Telegram Channel 👈
https://t.me/lawsocieties
👉Facebook Page 👈
https://www.facebook.com/lawsocieties/
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties

👍31❤3🥱1
Linktree
AleHig | Instagram, Facebook, TikTok | Linktree
AleHig attorney & Legal consult present across multiple social media platforms..
የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት
ቀድሞ ይገኝበት ከነበረበት ፒያሳ ኢየሩሳሌም ህንፃ ለቆ ስድስት ኪሎ ምስካየ ኅዙናን መድሃኒአለም ቤተክርስትያን ፊት ለፊት ወደ እቴጌ መነን ትምህርት ቤት በሚወስደው መንገድ ገባ ብሎ በሚገኘውና ከታች በምስሉ ላይ በሚታየው ባለ 5 ፎቅ ህንፃ ላይ የተዛወረ መሆኑን እየጠቆምን ውድ ደንበኞቻችን የተለመደው አገልግሎታችንን በአዲሱ ህንፃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጽ/ቤት
https://linktr.ee/alehig

👏2👍1
የወንጀል ህግ እና የፍሐብሔር ህግ ልዩነት
https://alehig.wordpress.com/2023/12/31/%e1%8b%a8%e1%8b%88%e1%8a%95%e1%8c%80%e1%88%8d-%e1%88%85%e1%8c%8d-%e1%8a%a5%e1%8a%93-%e1%8b%a8%e1%8d%8d%e1%88%90%e1%89%a5%e1%88%94%e1%88%ad-%e1%88%85%e1%8c%8d-%e1%88%8d%e1%8b%a9%e1%8a%90%e1%89%b5/
https://alehig.wordpress.com/

AleHig🔴አለሕግ
የወንጀል ህግ እና የፍሐብሔር ህግ ልዩነት
አማራጭ የሕግ እውቀት አለሕግ/AleHig ህጎች የተለያዩ ዓላማዎችን መሰረት በማድረግ ሊከፋፈሉ የሚችሉ ሲሆን ከክፍፍል አይነቶች ውስጥ የወንጀል ህግ እና የፍሐብሔር ህግ ክፍፍል አንዱ ነው፡፡ በመሰረቱ የወንጀል ህግ የህብረተሰብ ህግ (public law) አካል ሲሆን የፍሐብሔር ህግ ደግሞ የግል ህግ (private…
👍15🔥3❤1
☑️1. ህግ ህገ መንግስት
☑️2. አዋጅ/የአለም አቀፍ ስምምነቶች
☑️3. ደንብ
☑️4. መመሪያ
የአለም አቀፍ ስምምነቶችን የህግ ተዋረድ በተመለከተ ወጥ የሆነ መግባባት ባይኖርም በህገ መንግስቱ ኢትዮጵያ የፈረመቻቸው አለም አቀፍ ስምምነቶች የአገረቱ ህግ አካል ይሆናሉ ስለሚል ከአዋጅ ጋር ተመሳሳይ ደረጃ ላይ ይቀመጣሉ የሚል ሀሳብ አለ፡፡
https://wp.me/pfoz3m-11

የኢትዮጵያ የህግ ምንጮች እና ተዋረድ
አለሕግ/AleHig:ህጎች የተለያዩ መመዘኛዎችን መሰረት በማድረግ ሊከፋፈሉ ይችላሉ፡፡ በዚህ መሰረት “የሲቪል ሎው (civil law)” እና “የኮመን ሎው (common law)”፣ “ፐብሊክ ሎው (public law)” እና “የግል ህግ (private law)”፣ “የወንጀል ህግ” እና “የፍትሀብሄር ህግ”፣ “የስነ ስር…
👍17❤2🔥1👏1
የዳኝነት ሳይከፈል በነፃ ስለሚቀርብ ክስ፣
ማንኛውም የፍትሐብሔር ክስ ሲከፈት በፍርድ ቤት ለሚሰጠው የዳኝነት አገልግሎት የዳኝነት እንዲከፈል ይጠበቃል፡፡
ክስ ለማቅረብ የፈለገ ወገን ለሚያገኘው የዳኝነት አገልግሎት መክፈል የሚገባውን የዳኝነት ገንዘብ ለመክፈል የሚያስችል የገንዘብ አቅም የሌለው ከሆነ ለግዜው የዳኝነት መክፈል ባለመቻሉ ብቻ መብቶቹን እንዳያጣ የፍትሐብሔር ሥነ ሥርአት ህጉ መፍትሄ አስቀምጧል፡፡ በዚህ አጭር ፅሁፍ የዳኝነት ሳይከፈል በነፃ ስለሚቀርብ ክስ ምንነት እና ስለሚቀርብበት ሥነ ሥርዓት እንመለከታለን፡፡
https://alehig.wordpress.com/blog-2/

Attorney & consultant at law office
👍6
ስለ አሰሪና ሰራተኛ ሕግ ለExit Exam ዝግጅት የተደረገ የቱቶሪያል ክላስ ለህግ ተማሪዎች።
About labour law tutorial class
https://youtu.be/eSDNDlcrb-8?si=bL_Clppcvu8jZq5g
About labour law tutorial class
Part 2
https://youtu.be/eSDNDlcrb-8?si=bL_Clppcvu8jZq5g
ስለ አሰሪና ሰራተኛ ሕግ
ዝግጅት የተደረገ የቱቶሪያል ክላስ ለህግ ተማሪዎች።
About labour law tutorial class
https://youtu.be/FCZSnNQmAFg?si=kwUr3G_piH8I2FMe
ለ Exit Exam
ዝግጅት የተደረገ የቱቶሪያል ክላስ ለህግ ተማሪዎች።
About labour law tutorial class
Part 3
https://youtu.be/FCZSnNQmAFg?si=kwUr3G_piH8I2FMe
👍5👏2
የዩቲዩብ ቻናላችምንን
Subscribe አላደረጋችሁም ❓
ሰብስክራብ በማድረግ አጋርነታችሁ አሳዩን‼️
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
https://youtube.com/@Lawsocieties
Subscribe አላደረጋችሁም ❓
ሰብስክራብ በማድረግ አጋርነታችሁ አሳዩን‼️
👉YouTube 👈
https://youtube.com/@Lawsocieties
https://youtube.com/@Lawsocieties
👍11
Forwarded from ሕግ ቤት
Subscribe
በማድረግ ማበረታታት አለብን‼️
ዛሬውኑ ሰብስክራይብ እናድርግ
እየሰጡን ያለው መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው።
ባይጠቅም አይጎዳም‼️👉
ሼር እናድርግላቸው✅
https://youtube.com/@Lawsocieties
በማድረግ ማበረታታት አለብን‼️
ዛሬውኑ ሰብስክራይብ እናድርግ
እየሰጡን ያለው መረጃ በጣም ጠቃሚ ነው።
ባይጠቅም አይጎዳም‼️👉
ሼር እናድርግላቸው✅
https://youtube.com/@Lawsocieties
👍8❤3
AleHig is a name that combines the Amharic word for law, ሕግ (hig), with the acronym ALE, which stands for Alternative Legal Enlightenment or Affordable and Accessible Legal Expertise. AleHig is also a slogan that expresses the values of integrity and excellence in the field of law. AleHig is the name of a Telegram channel https://t.me/lawsocieties, a YouTube channel
https://www.youtube.com/@Ale_Hig
and a Facebook page https://www.facebook.com/lawsocieties/ that provide legal information, advice, and support to the public, especially in Ethiopia. AleHig aims to educate and empower people with basic legal knowledge and to connect them with legal experts who can help them with various legal issues. AleHig is a platform that offers all in one, for all.
Are you looking for a reliable and trustworthy lawyer who can help you with your legal needs? Do you want to access affordable and accessible legal expertise without compromising on quality and professionalism?
If yes, then you have come to the right place.
Alternative Legal Enlightenment (ALE) is a lawyer team that offers free legal aid service for the marginalized and needy individuals.
ALE believes that providing legal assistance to those who cannot afford it is a moral duty and a social responsibility. That is why, since 2019, ALE has been providing free legal information, laws, and explanations to the public through various platforms.
ALE is also committed to giving its best for law students and aspiring lawyers who want to learn from experienced and licensed practitioners.
What We Do
https://alehig.wordpress.com/2024/01/02/alternative-legal-enlightenment-ale-a-lawyer-team-with-a-mission/

👍14🙏3❤2🔥2👏1
ስጦታ ፈራሽ የሚሆንባቸው ምክንያቶች
የስጦታ ምንነት
በአጭሩ ለማስቀመጥ ስጦታ ማለት ሰጪው ተቀባይ ለተባለ ሌላ ሰው ከንብረቶቹ አንዱን ያለ ዋጋ የሚለቅበት ወይም ግዴታ የሚገባበት ውል ነው።
በመሆኑም ስጦታ በራሱ ውል ነው ማለት ነው።
የስጦታ ልዩ ባህሪያት
በመርህ ደረጃ ስጦት ግላዊ ተግባር ነው ይህም ማለት ስጪው እራሱ የሚያድረገው ተግባር ነው ማለት ነው። ስጦታ የሚደረገው በወኪሉ ሲሆን ደግሞ የሚሰጠው ንብረት አይነት እና ለማን እንደሚሰጥ በግልጽ ሊመለከት ይገባል። ስጦታ የሚደረገው የሰጪው ንብረት በሆነው ለይ ብቻ ነው።ስጦታ አድርጋለሁ ብሎ የተስፋ ቃል መስጠት በህጉ መሠረት ግዴታን አያስከትልም ከዚህም በተጨማሪ ስጦታ ተቀባዩ ስጦታውን እቀበላለሁ በሚል ሀሳቡን
መግለፅ ይኖርበታል።ስጦታ እንዲቀነስ ወይም እንዲሻር የሚቀርበው ጥያቄ ስጦታው ከተደረገበት ቀን አንስቶ እስከ ሁለት አመት ለዳኞች ካልቀረበ በቀር ዋጋ አይኖረውም።
የስጦታ ሥርዓት ፎርም*
ስጦታ በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ላይ ወይም በሚይንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ላይ ሊደረግ ይችላል።
*1)በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ *
በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ በፍትሐብሔር ህግ አንቀጽ 881 ላይ በተደነገገው መሠረት በግልጽ ኑዛዜ ሥርዓት ፎርም መሠረት የሚፈጸም መሆኑን ህጉ ያስረዳል።በሌላ በኩል በማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ለይ የሚደረገው ስጦታ በፍ/ህግ አንቀጽ 1723 መሠረት በጽሁፍ ሆኖ በፍርድ ቤት መዝገብ ወይም ውል ለማዋዋል ስልጣን በተሰጠው አካል ፊት መሆን አለበት።
*2) በሚንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ለይ የሚደረግ ስጦታ*
በሚንቀሳቀሱ ግዙፍ ንብረቶች ላይ የሚደረግ ስጦታ በሁለት አይነት መልኩ ሊደረግ ይችላል ይህም እጅ በእጅ በሚደረግ ማስተላለፍ ብቻ ወይም ለማይንቀሳቀስ ንብረት ስጦታ በሚደረገው ፎርም ሊሰጥ ይችላሉ።
ስጦታ እንደማድረግ የማይቆጠርባቸው ሁኔታዎች ያሉ ሲሆን እነኚህም ሁኔታዎች።
1)ያለ ዋጋ የሚደረግ የአገልግሎት ሥራ ወይም የራሱን እቃ ያለ ዋጋ ዝግጁ ማድረግ ስጦታ አይባልም የፍ/ህግ አንቀጽ 2430።
2)መንፈሳዊ ተግባርን ለመፈጸም የሚደረገው የገንዘብ መክፈል ስራ ስጦታ አይባልም የፍ/ህ አንቀጽ 2432።
3) አንድ ሰው ለሰጪው ወይም ለቤተሰቡ አገልግሎት በልማድ መሠረት ያደረገው የሥራ ዋጋ መክፈል ስጦታ አይባልም የፍ/ህ አንቀጽ 2433።
4)ወራሽነትን አልፈልግም ብሎ መተው ወይም ኑዛዜ የተደረገለትን ስጦታ አልቀበልም ማለት ስጦታ ነው ተብሎ አይቆጠርም የፍ/ህግ 2431።
ስጦታ ፈራሽ የሚሆንባቸው ምክንያቶች*
በሚንቀሳቀስ ወይም በማይንቀሳቀስ ንብረቶች ለይ የተደረገው ስጦታ በህጉ በተጠቀሱት በተለያየ ምክንያቶ ፈራሽ ሊሆን የሚችሉባቸው ምክንያቶች ያሉ ሲሆን እነኚህም:-
1ኛ የሰጪው አዕምሮ ትክክል አለመሆን
ሰጪው ስጦታውን በሚያድርግበት ወቅት በአዕምሮ መታወክ(ህመም ምክንያት) በፍርድ የተከለከለ ሲሆን ያደረገው ስጦታ ፈራሽ ሊሆን ይችላል ።የፍ/ህ አንቀጽ 2437
2ኛ ግብረ ገብነት የሌለው ወይም ህገ ወጥ ምክንያት ያለበት ስጦታ ፈራሽ ነው። የፍ/ህ አንቀጽ 2438
3)በመንፈስ መጫን ምክንያት የተደረገውን ስጦታ ዳኞች ለመቀነስ ወይም ለመሻር ይችላሉ።የፍ/ህ አንቀጽ 2439
4ኛ በ ፍ/ህ አንቀጽ 2442 ሥር በሚፈቅደው መሠረት ስጦታው የተደረገው በስህተት ወይም በተንኮል የሆነ እንደሆነ ፈራሽ ይሆናል።
5 ስጦታ የተደረገው ክርክር ያለበት ሀብት ላይ ሲሆን ስጦታው ፈራሽ ይሆናል።
Via #lawyerhenoktaye #henoktayelawoffice
Alternative legal enlightenment/ALE
አማራጭ የሕግ እውቀት🔴
#አለሕግ #Alehig
Subscribe Now!

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍18❤2🥰1
የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች በኢትዮጵያ የንግድ ህግ
የሀዋላ ወረቀት /Bill of Exchange/
ለመክፈል ተስፋ ሰነድ /Promisory Note/፣
ቼክ /Cheques/፣
የመንገድ ቼክ/Travellers Cheques/፣
የእቃ መጋዘን ለተቀመጡ እቃዎች ምስክር ወረቀቶች/ደረሰኞች /warehouse goods deposit certificates/ ናቸው፡፡
https://wp.me/pfoz3m-1C
(Negotiable Instruments)
የሀዋላ ወረቀት /Bill of Exchange/
ለመክፈል ተስፋ ሰነድ /Promisory Note/፣
ቼክ /Cheques/፣
የመንገድ ቼክ/Travellers Cheques/፣
የእቃ መጋዘን ለተቀመጡ እቃዎች ምስክር ወረቀቶች/ደረሰኞች /warehouse goods deposit certificates/ ናቸው፡፡
https://wp.me/pfoz3m-1C
AleHig🔴አለሕግ
የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች በኢትዮጵያ የንግድ ህግ (Negotiable Instruments)
AleHig/አለሕግ via Corporate & Business Lawyer የሚተላለፉ የገንዘብ ሰነዶች በኢትዮጵያ የንግድ ህግ (Negotiable Instruments) በሀገራችን የንግድ እንቅስቃሴ ውስጥ ንግድን ከማፋጠን እና የፋይናንስ ግብይትን ከማሳለጥ አንጻር የገንዘብነት ዋጋ ያላቻው የሚተላለፉ ሰነዶች የሚ…
👍7❤3🔥1
👉👉አደራ እና የወንጀል ኃላፊነት
በወንጀል ሕጋችን 675 መሠረት እምነት ማጉደል ማለት ለራስ ወይም ለሌላ ሰው ተገቢ ያልሆነ ብልፅግና ለማግኘት በማሰብ የሌላ ሰውን ለተወሰነ አገልግሎት (በውሰት) ወይም በአደራ የተቀበለውን ዋጋ ያለው ነገር ወይም ጥሬ ገንዘብ በሙሉ ወይም በከፊል ለራሱ ያደረገ፣ የወሰደ፣ ያስወሰደ፣ የሰወረ፣ ለራሱ ወይም ለሌላ አገልግሎት ያዋለ ወይም መሰል ድርጊቶችን የፈፀመ እንደ ነገሩ ሁኔታ በቀላል እስራት ወይም ከአምስት ዓመት በማይበልጥ እስራት ይቀጣል።
https://wp.me/pfoz3m-1L

አደራ’ በሕጎቻችን – ከጥንት እስከ ዛሬ
በኪዳኔ መካሻ ተፃፈ “የአምባሰል ማር ቆራጭ ይወጣል በገመድ፣አደራ ቢሰጡት ይበላል ወይ ዘመድ?” – ድምፃዊ ካሣ ተሰማዐፄ ዘርዐያቆብ ከ1414-1468 ዓ.ም ከዓረብኛ ወደ ግዕዝ ያስተረጎሙት እና በሥራ ላይ ያዋሉት ሕግ ፍትሐ ነገሥት ሥጋዊም ሆነ መንፈሳዊ ፍትሕን የሚመለከት በሀገራችን ታሪክ ቀዳሚ የሕግ…
👍15😱2🔥1
Foreigners Residing in Ethiopia without Legal Permit Urgently Required to Acquire Legal Document
The Immigration and Citizenship Service (ICS) has announced today that foreign nationals who are residing in Ethiopia without legal permit are strongly urged to acquire legal document within one month.
ICS Director General Selamawit Dawit told the media today that over 18,000 foreign nationals are living in Ethiopia with fake documents.....
Therefore, she strongly urged foreign nationals who are living in the country without legal permit to bring their document to the immigration and citizenship service from first week of January 2024.
Legal measures will be taken against those who fail to register within the dates of this announcement, it warned.
https://alehig.wordpress.com/2024/01/05/foreigners-residing-in-ethiopia-without-legal-permit-urgently-required-to-acquire-legal-document/

Pay attention for Legality The Immigration and Citizenship Service (ICS) has announced today that foreign nationals who are residing in Ethiopia without legal permit are strongly urged to acquire l…
👍2❤1👏1
የታክስ ክሊራንስ
የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት አሰጣጥ፤ የአገልግሎት ዓይነቶች እና የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት አገልግሎት ለማግኘት መሟላት ከሚገባቸው ቅድመ ሁኔታዎች ዋና ወናዎቹ፡-
የገቢዎች ሚኒስቴር ለግብር ከፋዩ የተለያዩ አገልግሎቶችን ይሰጣል፡፡ ከነዚህም አገልግሎቶች መካከል የታክስ ክሊራንስ የምስክር ወረቀት ይገኝበታል፡፡ የታክስ ክሊራንስ፤ ታክስ ከፋዩ የታክስ ግዴታውን መወጣቱን ወይም እየተወጣ መሆኑ ሲረጋገጥ በታክስ ሰብሳቢው መሥሪያ ቤት የሚሰጥ ማረጋገጫ ነው፡፡
የታክስ ክሊራንስ ምስክር ወረቀት የሚሰጥባቸው የአገልግሎት ዓይነቶች
1. የንግድ ሥራ ፍቃድ ወይም የሙያ ፍቃድ ለማደስ ወይም ለመመለስ፤
2. በጨረታ ለመካፈል ወይም ለመሳተፍ፤
3. የተሽከርካሪዎች ወይም የኮንስትራክሽን ማሽነሪ ዓመታዊ ምዝገባና ምርመራ (ክላውዶ) ለማድረግ፤
4. የባንክ ብድር ለማግኘት፤
5. ለተሽከርካሪ ቅሪት የመድን ካሳ ለማግኘትና የሰሌዳ ለውጥ ለማድረግ፤
6. ድርጅት ስም ወይም አድራሻ ለመለወጥ፤
7. ጥቅም የሚከፈልበት የካፒታል ሃብት ለማስተላለፍ፤
8. ድርጅት በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለመዝጋት ወይም ዘርፍ ለመቀየር፤
9. የባለቤትነት ስም ምዝገባ የሚያስፈልገውን የንግድ ሥራ ሀብት ለመሸጥ ወይም ለማስተላለፍ፤
10. ሕጋዊ ህልውና የነበራቸው ድርጅቶች በአንድ ላይ ለማደራጀት ወይም ለማዋሀድ፤
11. የንግድ መደብር ለሌላ አካል በሽያጭ፣ በስጦታ፣ በውርስ ወይም በመሳሰሉት ለማስተላፍ፤
12. ከመቀጠር በሚገኝ ገቢ ላይ ግብር ስለመከፈሉ ለተቀጣሪው የሚሰጥ ማረጋገጫ፤
13. የከፍተኛ ትምህርት ውጪ መጋራት ተጠቃሚ በትምህርት ዘመኑ የተጋራውን ወጪ በአገልግሎት ወይም በክፍያ ስለመወጣቱ የሚሰጥ ማረጋገጫ፤
14. ሌሎች ተመሳሳይ አገልግሎቶችን ለማግኘት፡፡