አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.56K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ማስታወቂያ
በተቋማችን ለእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ III መደብ ላይ ለመቀጠር የጽሑፍ ፈተና ለወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ


ተቋማችን እጩ ዐቃብያነ ሕግን ለመቅጠር መስከረም 18 ቀን 2016 ዓ/ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የውድድር መስፈርቱን አሟልታችሁ የነበራችሁ ተወዳዳሪዎች ሕዳር 04 ቀን 2016 ዓ/ም የመጀመሪያ ዙር ጹሑፍ ፈተና እንድትፈተኑ መደረጉ ይታወሣል።
በዚሁ መሠረት በፈተናው ያገኛችሁት ውጤት ከዚህ በታች የተገለፀ ሲሆን በፈተናው ውጤት ላይ ያላችሁን ቅሬታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3 (ሶስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ (እስከ ሕዳር 11 ቀን 2016 ዓ.ም 6፡00 ሰዓት ድረስ) ለዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ቤት እንድታቀርቡ እየገለጽን የፈተና ውጤታችሁ 65 እና ከዛ በላይ የሆነ ተወዳዳሪዎች የመጀመሪያ ዙር የማጣሪያ ፈተና ያለፋችሁ መሆኑን እየገለጽን ሕዳር 15 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት በአዲስ ከተማ ፍትህ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት 7ኛ ወለል በሚሰጠው የሁለተኛ ዙር ፈተና ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ፡- ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ማስታወሻ ደብተር፣ ወረቀት፣ ወይም ማንኛውም ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ይዞ ወደ ፈተና ክፍል ይዞ መግባት የተከለከለ ነው።
የዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ቤት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ከአሜሪካን ጠበቆች ማህበር American Bar Association /ABA/ ጋር ውይይት ተደረገ
     የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ተ/ፕሬዚደንት እና የአፍሪካ ጠበቆች ማህበራት ህብረት ም/ፕሬዚደንት አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው በአሜሪካን ሀገር ለግል ስራቸው በነበሩበት ከአሜሪካን የጠበቆች ማህበር American Bar Association (ABA) አመራሮች ጋር ጠቃሚ ውይይት ማድረጋቸውን ገለፁ::
  በእለቱም ከአሜሪካን የጠበቆች ማህበር የመካከለኛው ምስራቅ እና የአፍሪካ አካባቢያዊ ሀላፊ ከሆኑት #ብሌርታ ፒካሪ እና የኢንተርናሽናል ዴስክ ከሆኑት ጠበቃ ታይለር የኢትዮጵያ ፌደራል ጠበቆች ማህበር ከአሜሪካ የጠበቆች ማህበር ABA ጋር በትብብር ሊያከናውኗቸው በሚችሉ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገዋል:: 
   በውይይታቸውም ሊደረጉ ስለሚችሉ የአቅም ግንባታ እና ተቋማዊ ድጋፎች ፤ የተከታታይ የህግ ስልጠና ትብብሮች ፤ በጥናትና ምርምር ዘርፍ፤ በህግ የበላይነት ዙሪያ ሊከናወኑ ስለሚችሉ ተግባራት ፤ በግልግል ዳኝነት መሰል ተያያዥ ርእሶች እንዲሁም በአጠቃላይ ተቋማዊ የልምድ ልውውጥ ላይ ያተኮረ ውይይት ተደርጓል::
    እነዚህም በተለያየ መልኩ መግባባት ላይ የተደረሰባቸው ሆነው በቀጣይ ግንኙነቱ ቀጥሎ ወደ መግባቢያ ስምምነት MoU ማደግ እንደሚችሉና እንደሚገባ በአጠቃላይም ግንኙነቱ በዚህ መልኩ መጀመሩ በጣም  አስፈላጊ መሆኑን አንስተዋል::
      ABA ከተመሰረተ 140 አመት በላይ የሆነውና 400 ሺህ የሚጠጉ አባላትን የያዘ ከአሜሪካና አውሮፓ አልፎ በአለም አቀፍ ደረጃ ተፅእኖ ፈጣሪ የሙያ ማህበር መሆኑ ይታወቃል::
ቴዎድሮስ በአጭር ግዜ ጥያቄ ከአሜሪካን የጠበቆች ማህበር ጋር ለውይይት ያቀረቡት ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ በማግኘቱ እና ለዚህም ድጋፍ ላደረጉ አካላት ምስጋናቸውን አቅርበዋል::
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📣 United Nations

Position:
Administrative Analyst


📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
Bachelor’s or Master’s degree or equivalent in business or public administration/management, law, social sciences, finance or similar.

🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa

🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ታኅሣሥ 8, 2016
ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/administrative-analyst/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
📣 Bunna Insurance

Position: LEGAL OFFICER


📚ትምህርት ዓይነት እና ደረጃ:
LLB Degree in Law

🇪🇹የስራ ቦታ ፡ Addis Ababa

🧭የምዝገባ ጊዜ፡ እስከ ኅዳር 14, 2016

ስለ ስራው ሙሉ መረጃ ለማየት  እና ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://tikusjobs.com/job/legal-officer-4/
ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ተገልጋዮች ጥራቱን የጠበቀ ፈጣን አገልግሎት እንዲያገኙ በቴክኖሎጂ የተደገፈ ከብልሹ አሰራር የፀዳ እንዲሆን ጥረት እያደረገ ይገኛል፡፡
ይህንን ጥረት ከግብ ለማድረስ ተገልጋዮች ስለሚፈልጉት አገልግሎት እና ማሟላት ስላለባቸው መስፍርቶች በቂ መረጃ እንዲኖራቸው ያስፈልጋል፡፡
ለዚህም ግንዛቤ የሚያስጨብጡ ጠቃሚ መረጃዎችን በተከታታይ በዚሁ ገጽ ላይ የምናስተላልፍ ይሆናል ፡፡
ክቡራን ተገልጋዮቻችን መረጃዎችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ዜጎችን ከእንግልትና ከሙስና እንዲታደጉ በማክበር እንጠይቃለን፡፡
ውልና ማስረጃ ምን አለhttps://t.me/EntrustConsultant
በየትኛውም ቦታ ሁነው ሰነዶች ማረጋገጫ(ውልና ማስረጃ) ጉዳይ አላችሁ
👉ውክልና
👉 ብድር ውል
👉 የሺያጭ ውል
👉ቃለ ጉባዔ
👉ሼር መግዛት /መሸጥ........
ወ.ዘ.ተ
ሌሎችንም አገልግሎት በአካል መገኘት ሳይጠበቅብዎች በአሉበት ቦታ ሁነው መረጃውን ይሰጡና በባለሙያ ተፅፎ  በቴሌግራም፣ ዋትስአፕ ወይም በኢሜል ይላክላችኋል።
ከእናንተ የሚጠበቀው ፕሪንት አድርጎ ወደ አቅራቢያ ሰነዶች ማረጋገጫ በመሄድ ምን ጊዜ ሳያባክኑ አገልግሎት ማግኘት ብቻ።
ስለ አስፈላጊ ሰነድ መረጃ በነፃ ይገኛሉ።
ይደውሉ:- 0909039999
የሰነዶች ማረጋገጫ እና ምዝገባ አገልግሎት (ውልና ማስረጃ) ሲፈልጉ
Emails:-
admin@entrustconsult.com
info@entrustconsult.com
consultantentrust@gmail.com
Forwarded from አለሕግ🔵AleHig
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM