Audio
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዉሳኔዎችን በድምፅ እንሆ
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዉሳኔዎች ለሁሉም በተለይም ለአይነ ስዉራን ተደራሽ ይሆኑ ዘንድ ሰለሞን ማስታዎቂያ እና ህትመት ከፍትህ ፕሮግራም ጋር በመተባበር እንደሚከተለዉ አቅርበዉላችኋል፡፡ ከዚህ ቀደም ቀርበዉ የነበሩትን ማለትም ከቅፅ 22 እስከ 24 ድረስ ካሉ የሰበር ሰሚ ችሎት ዉሳኔዎች መካከል 25 የጠተመረጡ ዉሳኔዎች ጨምሮ ሌሎች 25 ዉሳኔዎችን በማካተት እንደሚከተለዉ ቀርበዋል፡

#ፍቺ
የሁለት ተጋቢዎችን የትዳር ግንኙት በሕግ መሠረት ማቋረጥ
ጋብቻ ከሚፈርስባቸው ምክንያቶች ውስጥ አንደኛው የፍቺ ውሣኔ ሲሰጥ መሆኑ የቤተሰብ ሕጉ አንቀጽ 75/ሐ/ ያመለክታል፡፡
ጋብቻ አንድ እንደሆነ ሁሉ ጋብቻው በፍቺ ሊፈርስ የሚችለው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፡፡ ሁለት የጋብቻ ስርአቶች መከናወናቸውም ሁለት ጊዜ የፍቺ ውሣኔ እንዲሰጥ ምክንያት ሊሆን አይችልም፡፡
ተጋቢዎቹ ግንኙታቸውን ማቋረጥ ከፈለጉ ጋብቻው በሁለት አይነት ስርአት ስለተፈፀመ ግንኙቱን ለማቋረጥ እያንዳንዱን ጋብቻ አስመልክቶ የፍቺ ውሣኔ ሊሰጥ የሚገባው አይሆንም፡፡ የሕጉም አላማ ይህ አይደለም፡፡
አንድ ወንድ እና ሴት ኢትዮጵያ ውስጥ ከተጋቡ በኋላ በድጋሚ በውጭ አገር ጋብቻ መስርተው በዛው አገር በፍርድ ቤት ፍቺ ከፈጸሙ በግራ ቀኙ መሐከል የነበረው ጋብቻ አንድ ብቻ በመሆኑ በውጭ አገር የተሰጠው የፍቺ ውሣኔ ይህን በመካከላቸው የነበረውን አንድ ጋብቻ እንዳፈረሰ ተደርጎ ሊቆጠር ይገባል፡፡
ግራ ቀኙ ውጭ አገር ከሄዱ በኋላ ሌላ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት መፈፀማቸው ሁለት ትይዩ /Parallel/ ትዳር ውስጥ ነበሩ ሊያሰኛቸው አይችልም፡፡ በመሆኑም በመካከላቸው የነበረው የጋብቻ ግንኙነት አንድ የመሆኑን ያሕል የሚፈርሰውም በአንድ የፍቺ ውሣኔ ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 40781 ቅጽ 8
Via Ts Md
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ
#Alehig
@lawsocieties
@AleHig
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

የሥራ ስንብት ክፍያ ስሌት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በአዋጅ 156/201 አንቀጽ 40 መሰረት ስሌቱን ለመስራት መጀመሪያ የሠራተኛው አማካይ የቀን ደመወዝ መታወቅ አለበት፡፡ የሥራ ሰዓቱ በሳምንት 48 ሰዓት የሆነ ሠራተኛ ወርሃዊ የሥራ ሰዓቱ 208 ሰዓት ነው፡፡
በወር የሚያገኘው ደመወዝ 208 ሰዓት ለሰራበት የሚከፈለው ክፍያ ነው፡፡
ወርሃዊ ደመወዙ ለ 208 ሰዓት ሲካፈል የአንድ ሰዓት ደመወዙን ይሰጠናል፡፡
በወር 9,000 ብር የሚከፈለው ሠራተኛ የአንድ ሰዓት ደመወዙ ብር 9000/208 ብር 43.269.23 ነው፡፡
የአንድ ሰዓት ደመወዝ በስምንት የሥራ ሰዓት ሲባዛ አማካይ የቀን ደመወዝ ይሰጠናል፡፡ ስለሆነም ብር 43.269.23 ሲባዛ በ 8 የሚሰጠን ውጤት ብር 346.15 ይሆናል፡፡
የሠራተኛው የቀን ደመወዝ ብር 346.15 መሆኑን ከለየን ቀጣዩ ስራ የስንብት ክፍያውን በአንቀጽ 40 መሰረት ማስላት ይሆናል፡፡ ለምሳሌ ፡- አምስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው ሠራተኛ የስንብት ክፍያ እንደሚከተለው ይሰላል ፡
ሀ. ለመጀመሪያው ዓመት አገልግሎት ብር 346.15 (የሠራተኛ አማካይ የቀን ደመወዝ) ሲባዛ በ 30 ብር 10,384.5
ለ. የብር 10,384.5 አንድ ሶስተኛ ብር 3,461.5 ሲሆን ይህም በቀሪዎቹ የአገልግሎት ዓመታት ላይ ይባዛል ፡፡ (ብር
3,461.5 ሲባዛ በ 4) እኩል ይሆናል ብር 13,846 :: የሕግ አማካሪ እና ጠበቃ 09 11 19 02 99
ሒ ከላይ በ ሀ እና ለ የተገኘው ውጤት ሲደመር (0,384.5 ብር + 3,846 ብር) ጠቅላላውን የስንብት ክፍያ መጠን ይሰጠናል፡፡
ስለሆነም አምስት አመት የሰራ ሠራተኛ የሚያገኘው የስራ ስንብት ክፍያ 24,230.5 ብር ነው ፡፡
በሳሙኤል ግርማ

The U.S. Agency for International Development is seeking offers for the provision of legal advice
https://g.co/kgs/EdTzNb
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ
#Alehig
@lawsocieties
@AleHig
https://t.me/lawsocieties
https://g.co/kgs/EdTzNb
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ
#Alehig
@lawsocieties
@AleHig
https://t.me/lawsocieties
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
🅰🅰Pacta Sunt Servanda🅰🅰
🅰 Be Trustworthy 🅰
The more people trust you, the happier you’re going to be. If people don’t trust you, you’re going to live a pretty miserable life.
If you want to be happy, you’ve got to become somebody that people trust.
Any time you go to a bank for a loan, they’re going to do a credit check. They want to know if you’re worthy of being trusted with credit. Do you pay your bills on time? Do you have a track record of keeping your word? Can you be depended on to pay this money back? Are you creditable?
The thing is, everybody around you is doing a credit check on your life every moment of your life. They want to know if you are what you say you are. Are you the real deal? Are you showing your true colors? Can you be trusted?
If you’re going to be happy in your relationships and in life, you have to learn to be a trustworthy and reliable person.
How do you develop a reputation of reliability?
First, you live with integrity. Integrity doesn’t mean you’re perfect. It means what you see is what you get. You are the real deal, because your actions match your words.
Second, you keep your promises.
🅰🅰Pacta Sunt Servanda 🅰🅰
This means you keep a promise, even when you find out it’s going to cost you more than you thought.
Learning to live with integrity and keep your promises will show others that you can be trusted and will in turn make you a much happier person.
🅰🅰Pacta Sunt Servanda 🅰
✅✅✅✅✅✅
law is your day to day life.....real life experience🅰
@lawsocieties @lawsocieties

የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የውጪ ንግድ ምርት ናሙናዎች አቀባበል አና አላላክ መመሪያ ቁጥር 72/2014ዓ.ም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 768/2004 አንቀጽ 32(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የወጪ ንግድ ምርት ናሙናዎች አላላክ እና አቀባበል መመሪያ ያዘጋጀ መሆኑን እና መመሪያው በፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 16 መሠረት በፍትሕ ሚኒስቴር በኩል እንዲመዘገብ የተደረገ መሆኑን በመግለጽ መመሪያው በስራ ላይ እንዲውል የመመሪያውን ቅጅ ልከዋል፡፡
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር #አለ_ህግ #Alehig @lawsocieties @AleHig

4-0013-15 8-11-14.pdf
8.7 MB
የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የውጪ ንግድ ምርት ናሙናዎች አቀባበል አና አላላክ መመሪያ ቁጥር 72/2014ዓ.ም
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በወጪ ንግድ የቀረጥ ማበረታቻ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 768/2004 አንቀጽ 32(2) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የወጪ ንግድ ምርት ናሙናዎች አላላክ እና አቀባበል መመሪያ ያዘጋጀ መሆኑን እና መመሪያው በፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ስርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 16 መሠረት በፍትሕ ሚኒስቴር በኩል እንዲመዘገብ የተደረገ መሆኑን በመግለጽ መመሪያው በስራ ላይ እንዲውል የመመሪያውን ቅጅ ልከዋል፡፡
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#Share #ሼር
#አለ_ህግ #Alehig
@lawsocieties @AleHig

ከደረሰኝና ሕግ ማስከበር ጋር የተያያዙ ችግሮች አሁንም የገቢ አሰባሰቡ ተግዳሮት መሆናቸው ተነገረ
*
ከደረሰኝና ሕግ ማስከበር ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች አሁንም ተግዳሮት ሆነው የቀጠሉና ቢሮው በቀጣይ ለመፍታት በትኩረት የያዛቸው ጉዳዮች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ በተለይ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት፤ በበጀት አመቱ ቢሮው የሥነምግባር ጉድለት ባሳዩ 200 በሚደርሱ ባለሙያዎች ላይ እርምጃ የወሰደ ሲሆን ቁጥራቸው 855 የሚሆኑ ያለደረሰኝ ግብይት ሲፈጽሙ የነበሩ አካላትን በመያዝ ለሚመለከተው የፖሊስ አካል ሰጥቷል።
ከደረሰኝና ከሕግ ማስከበር ጋር ተያይዞ ያሉ ችግሮች አሁንም ተግዳሮት ሆነው የቀጠሉ በመሆናቸው መፈታት አለባቸው ያሉት አቶ ሙሉጌታ፤ አሁንም ድረስ ግብር ከፋዩ ስለታክስ፣ ሕጎችና ደንቦች ተገንዝቦ ከመስራት አንጻር ክፍተቶች አሉ ብለዋል። ለዚህም የግብር ከፋዩን ግንዛቤ በማሳደግ መብቱና ግዴታውን አውቆ እንዲሰራ ማድረግ እንደሚገባ አስገንዝበዋል።
እንደ አቶ ሙሉጌታ ገለጻ፤ ቢሮው ከጊዜ ወደ ጊዜ የማስፈጸም አቅሙ እየጨመረ መጥቷል። በተደረጉ የማሻሻያ ስራዎች በተቋሙ ባለው የሰው ኃይል ከተጠናው.....👇👇👇👇👇👇
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://www.press.et/?p=77248
(ኢ ፕ ድ )

ለጥሩ እንቅልፍ . . . 👇👇👇👇
የሚከተሉትን ነገሮች አታድርጉ፡- 👇👇
• ከመሸ በኋላ ስሜትን የሚያነሳሱ ማሕበራ ሚዲያዎች አትጠቀሙ፡፡
• ከመሸ በኋላ አለመግባባት ስላላችሁ ሰዎች አታሰላስሉ፣ ከእነሱ ጋር የሃሳብ ልውውጥም አታድርጉ፡፡
• ከመሸ በኋላ ስላልተሳኩላችሁ፣ ስላሳፈራችሁና ስለመሳሰሉት አሉታዊ ስሜት ስለሚሰጧችሁ ክስተቶች አታሰላስሉ፡፡
የሚከተሉትን ነገሮች አድርጉ፡-👇👇👇
• አእምሯችሁን መልካም ነገር የሚመግቡ ጽሑፎችን አንብቡ፡፡
• ነገ ማከናወን የሚገባችሁን እቅዳችሁን በሚገባ አስባችሁ ተኙ፡፡
• የሚያስጨንቃችሁን ነገር ለፈጣሪ ንገሩ፡፡
ለተከታታይ ቀናት ቶሎ ያለመተኛት ሁኔታ፣ ሌሊት ደጋግሞ የመንቃት ችግር፣ ከነቁ በኃላ ደግሞ መልሶ መተኛት አለመቻልና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ካለባችሁ መንስኤውንና መፍትሄውን ማግኘት የግድ እንደሆነና እንሚቻልም አትዘንጉት፡፡
የሰላምና የእረፍት እንቅልፍ ይሁንላችሁ!
#Dr_Eyob_Mamo