አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር መመሪያ(2) (1).pdf
1.3 MB
በአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ
በወንጀል_ጉዳዮች_የዓቃቤ_ህግ_የህግ_ትርጉም_ማብራሪያ.pdf
1.1 MB
በወንጀል ጉዳዮች የአተረጓጎም ልዩነት ያለባቸውን ድንጋጌዎች ላይ ወጥነት ያለው ትርጉም ለማምጣት እንዲቻል የተዘጋጀ የሕግ ማብራሪያ
ስለ ቅጣት መገደብ የተሰጠ ዉሳኔ
#henoktaye law office
#ከቅፅ 23 የሰ/መ/ቁ142594 የተወሰደ!
የይዞታ ማረጋገጫ ማስረጃ አላግባብ ተሰርዞብኛል በሚል የሚቀርብ አቤቱታ ጉዳዩ በቀጥታ ከመሬት ይዞታ ባለመብትነት ጋር ተያያዣነት ያለው በመሆኑ የተከራካሪ ወገኖች መደበኛ ነዋሪነታቸው ወይም የተከራካሪው ወገን የፌደራል መንግሥቱ ተመዛጋቢ መሆን ግምት ውስጥ ሳይገባ የክርክሩን ልዩ ባህሪ በማየትና የጉዳዩን ዓይነት
መሠረት በማድረግ ንብረቱ የሚገኝበት የከተማ አሥተዳደር ፍ/ቤት የቀረበውን ክስ ተቀብሎ
የመወሰን የሥረ-ነገር ሥልጣን አለው፡፡
በፍርድ ቤት ክስ ከቀረበ በኋላ ተከራካሪዎች አለመግባባታቸውን በእርቅ ጨርሰው ሆኖም ግን የእርቅ ስምምነቱ በፍርድ ቤት ካልጸደቀ በስምምነቱ መብት ያገኘ ወገን ያለው መፍትሔ ምንድነው?
አፈጻጸም እንዳይጠይቅ እርቁ በፍርድ ቤት አልጸደቀም። በጉዳዩ ሌላ ክስ እንዳያቀርብ ጉዳዩ በእርቅ ያለቀ ነው።
ስለሆነም ያለው መፍትሔ በእርቁ መሰረት ተከሳሽ ግዴታውን አልተወጣም የሚል ክስ ማቅረብ ነው።
በሰ/መ/ቁ 196228 [ያልታተመ] በተሰጠ የህግ ትርጉም የእርቅ ስምምነት በፍርድ ቤት ያልጸደቀ ሲሆን መብት ያገኘው ወገን ተስማሚው ወገን ግዴታውን አልተወጣም በሚል ክስ ማቅረብ ይችላል።
በሰ/መ/ቁ 196228 የተሰጠውን ውሳኔና በ2013 ዓ.ም. [እንዲሁም ጥቂት የ2012 ዓ.ም. ጥቂት] የሰበር ውሳኔዎች የተካተቱበት ስብስብ [Unofficial Compilation] ከታች ባለው link ይገኛል።
Ethiopian legal brief
#henoktaye law office
የህገመንግስት አጣሪ ጉባዔ እስካሁን የዉሳኔ ሃሳብ ያቀረበባቸው እና በፌዴሬሽን ም/ቤት ውሳኔ ያገኙ ጉዳዮች👇🏽👇🏽👇🏽
Via Click ethiopian Laws
https://t.me/lawsocieties