We invite candidates meeting the required qualifications to fill out the employment application form from the official website of the Ethiopian Red Cross in vacancy menu;
http://www.redcrosseth.org/get-involved/vacancy and
e-mail to
ercs-recruitment@redcrosseth.org before the closing date of this announcement
Posted: 10.20.2021
Deadline: 10.28.2021
Job Category: Legal
Employment: Salary: 23,169 Birr
Location: Addis Ababa
Ethiopian Red Cross Society (ERCS)
http://www.redcrosseth.org/
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ
Federal Courts Proclamation 1234-2013.pdf
1 MB
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 በነጋሪት ጋዜጣ የታተመ
Watch "ንቃተ ሕግ ክፍል 14" on YouTube
https://youtu.be/iWy-O6niZ9c
https://youtu.be/iWy-O6niZ9c
YouTube
ንቃተ ሕግ ክፍል 14
የቀን ገቢ ግምት መመሪያ ቁጥር 123/2009 በማስፈጸም ረገድ የሚታዩ ችግሮችና የመፍትሔ ሐሳብ
በ፡ - ኑርዬ በያን (የሕግ አማካሪና ጠበቃ)
በአገራችን የግብር አወሳሰን ዘዴዎች ሁለት ናቸው፡፡ እነዚህም በሂሳብ መዝገብ ወይም በግምት መሠረት ናቸው፡፡
ግብር ከፋዩ ለግብር አወሳሰን ያቀረበው የሂሳብ መዝገብ ሰነዶች ከተጣራ /ከተመረመረ/ በኋላ በመዝገቡ መሠረት ሊከፈል የሚገባው ግብር የሚወሰን ሲሆን፤ በሌላ በኩል የታክስ ባለሥልጣኑ ግብር ከፋዩ ሊከፍል የሚገባውን ግብር በግምት ሊወስን ይችላል፡፡
በግምት የሚወሰን ግብር በሦስት አይነት ዘዴዎች የሚከናወን ሲሆን እነዚህም፤
1) የእለት/ቀን/ ገቢን በመገመት የሚወሰን፤
2) በመረጃ መሠረት የሚወሰን እና
3) በቁርጥ የሚወሰን ግብር
ናቸው፡፡
ከእነዚህ የግምት ግብር አወሳሰን ስልቶች መካከል የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የቀን ገቢን በመገመት /Estimated Assessment/ በሚወሰን የገቢ ግብርን በተመለከተ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግብር ከፋዮች አመካይ የቀን ገቢ ግምት መረጃ ማሰባሰቢያ ማስፈጸሚያ መመሪያ ቁጥር 123/2009 በሕጉና በአፈጻጸም ረገድ የሚታዩ ችግሮችና የመፍትሄ ሃሳብ ለማቅረብ ነው፡፡
መልካም ንባብ!
https://www.abyssinialaw.com/blog-posts/item/2014-estimated-tax-assessment-problems-and-recommendation

👍1
ነፃ ችሎት❓❓❓
አንድ በህግ ጠላ ስር ያለ ተጠርጣሪ፣ በህግ አስከባሪ እና በመንግስት ጥበቃ ውስጥ ያለ ሰው፣ ደህንነቱ ተጠብቆ ወደ ችሎት መቅረብ የነበረበት ተጠርጣሪ በማረሚያ ቤት ድብደባ ተፈጽሞበት በዚህም ምክንያት ጉልበቱ መቁሰሉን እና ችሎት መቅረብ እንዳልቻለ ከእለቱ የማረሚያ ቤት የፈረቃ አላፊ ቢሰሙ ምን ይወስናሉ ❓❓❓
ነፃ ችሎት
የእናንተ ችሎት ቢሆን ❓❓❓

አለሕግAleHig ️
ነፃ ችሎት❓❓❓ አንድ በህግ ጠላ ስር ያለ ተጠርጣሪ፣ በህግ አስከባሪ እና በመንግስት ጥበቃ ውስጥ ያለ ሰው፣ ደህንነቱ ተጠብቆ ወደ ችሎት መቅረብ የነበረበት ተጠርጣሪ በማረሚያ ቤት ድብደባ ተፈጽሞበት በዚህም ምክንያት ጉልበቱ መቁሰሉን እና ችሎት መቅረብ እንዳልቻለ ከእለቱ የማረሚያ ቤት የፈረቃ አላፊ ቢሰሙ ምን ይወስናሉ ❓❓❓ ነፃ ችሎት የእናንተ ችሎት ቢሆን ❓❓❓
ትክክለኛው መልስ፣
Pending case ስለሆነ አልመልሰውም።
By Amanuel via telegram.
Pending case ስለሆነ አልመልሰውም።
By Amanuel via telegram.
Protection Officer - Legal | Danish Refugee Council
Danish Refugee Council (DRC), Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia
JOB DESCRIPTION
Title: Protection Officer - Legal
Location: Addis Ababa
Reports to: Protection Team Leader
Grade – H1
Number of Positions - 1
Start of Contract & Duration: up to July 15, 2022
Posting date: October 20, 2021
Experience and Technical Competencies:
University Degree in Law
Minimum 2 years work experience in the legal sector, preferably in a humanitarian context;
Prior Experience working with persons of concern including refugees, internally displaced and/ or returnees;
Experience and familiarity with Ethiopia’s judicial system;
Familiarity with international laws focusing on refugee rights;
Understanding of protection principles and protection minimum standards;
High level of personal initiative, analytical and problem-solving skill;
Strong interpersonal skills and ability to develop and maintain working relationships across the organization.
Commitment to learning and implementing organizational policies and procedures
Good proficiency in Microsoft Office package.
TO APPLY
Interested candidates who meet the required qualifications and experience are invited to submit updated CV and cover letter explaining their motivation and why they are suited for the post.
We only accept applications sent via our online-application form on www.drc.ngo under Vacancies.
Please note that we receive applications up to October 31, 2021.
For general information about the Danish Refugee Council, please consult www.drc.ngo.
Gender Equality: DRC is committed to achieving gender parity in staffing at all levels. In light of this, women candidates are particularly encouraged to apply to bridge the gender gap.
Equal Opportunities: DRC is an equal opportunity employer. We value diversity and we are committed to creating an inclusive environment based on mutual respect for all employees. We do not discriminate on the basis of age, sex, disability status, religion, ethnic origin, colour, race, marital status or other protected characteristics
If you have questions or are facing problems with the online application process, please visit drc.ngo/about-us/job-and-career/support-for-job-seekers.
https://t.me/lawsocieties
Danish Refugee Council is an equal opportunity employer. We are committed to creating an inclusive and positive work environment based on mutual respect for all employees. All applicants are considered for employment without attention to race, age, ability, ethnicity, nationality, religion, gender identity, sexual orientation, marital status, or any other factor. At DRC we celebrate diversity and appreciate our employees for the people they are and their unique skills, backgrounds, and perspectives. We encourage all interested candidates to apply!

Forwarded from Lawyer_Henok Taye ⚖️Ethio Law🥇ኢትዮ ሕግ
አስቸኳይ ክፍት የሥራ ቦታ
ብርሃኑ አሰፋ የጥብቅናና የህግ ማማከር አገልግሎት የህግ ቢሮ የሚከተሉትን መስፈርት የሚያሟላ/የምታሟላ የህግ ባለሙያ መቅጠር ይፈልጋል ።
- በህግ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ላት
- 0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
- ፆታ ወንድ/ሴት
- ጠንካራ የሥራ ፍላጎትና ተነሳሽነት የሥራ ዲሲፕሊን ያለው/ላት
- ብዛት አንድ
- ደሞዝ በስምምነት ሆኖ ሲቪ፣ ችሎታና ብቃትን መሰረት ያደረገ ነው።
-የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
የማመልከቻ ጊዜና ሁኔታ:- ሲቪና ተያያዥ ነገሮች በሶፍት ኮፒ በኢሜል የምትልኩ ሆኖ ቅድሚያ ያመለከቱ የመጀመሪያዎቹ 10 ሰዎች ብቻ ለቃለ-መጠይቅ ይጠራሉ።
የማመልከቻ email
birhanuassefa94@gmail.com

Vacancy for Position of Assistant Lecturer at School of Law and P.P
በሕግ ረ.መምህር ደመወዝ የተጣራ 7100።
የወረዳ አቃቢ ሕግ ደመወዝ 15445+ ከልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም ጋር ቤትኪራይ አበልና ስልክ ክፍያ ትምህርት ዕድል.....

የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የ2 ዳኞችን ያለመከሰስ መብት አነሳ፡፡
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ የሁለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞችን ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
የፍትህ ሚኒስቴር ሁለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች በወንጀል መጠርጠራቸውን በመጥቀስ ምርመራ ለማድረግ ያስችል ዘንድ ያለመከሰስ መብታቸው እንዲነሳ መጠየቁን ተከትሎ ውሳኔውን ያሳለፈው።
የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ጥቅምት 12 / 2014 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በቀረበው ጥያቄ ላይ በሰፊው ተወያይቶ በአዋጅ ቁጥር 1233/13 አንቀጽ 34(2) መሰረት የሁለቱንም የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ያለመከሰስ መብት እንዲነሳ መወሰኑን ከጽ/ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

Forwarded from Transparency International Ethiopia (TIE)
"ያላግባብ ጉዳይን ማጓተት" የሙስና ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ?
==================
“የሙስና ወንጀሎች አዋጅ ቁጥር 881/2007” አንቀጽ 18 ላይ እንደተመለከተው:-
ማንኛውም የመንግስት ወይም የህዝባዊ ድርጅት ሠራተኛ በኃላፊነቱ ወይም በሥራው ምክንያት በቀረበለት ጉዳይ ላይ ጥቅም ካለው ማንኛውም ሰው በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ጥቅም ለማግኘት በጉዳዩ ላይ ጥቅም ያለውን ማንኛንውም ወገን ወይም ለመጥቀም ወይም ለመጉዳት ሲል ከህግ፣ ከስራ ደንብ፣ ከመመርያ ወይም ከተለመደው አሰራር ውጪ ያለበቂ ምክንያት ያልወሰነ፣ ያዘገየ ወይም ባለጉዳይን ያጉላላ እንደሆነ እንደነገሩ ሁኔታ በመቀጮ ወይም በቀላል እስራት ወይም ከአምስት ዓመት በማይበልጥ ፅኑ አስራት እና ከአምስት ሺህ ብር በማይበልጥ መቀጮ ይቀጣል፡፡
Via Henok taye law office

በ internship እና
#በበጎ #ፈቃድ አገልግሎት ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ።
#ተመዝገቡ
ሁሌ አርብ አርብ በአካል እየተገናኘን የተለያዩ ስልጠና እና አቅጣጫ የሚሰጥበት ቀን ስለሆነ ከዚህ በታች በሚገኘው አድራሻ በአካል በመቅረብ መሳተፍ ትችላላችሁ።
ሳር ቤት ADAMS Pavilion ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር S14
በአካል ተገኙ እንላለን።
Transparency International Ethiopia
ስልክ +251118279746
@Transparency_Ethiopia_Bot
ethiopiatransparency@gmail.com
@TransparencyEthiopia
https://t.me/TransparencyEthiopia

Transparency International Ethiopia (TIE)
Ethical and corruption free society that upholds integrity and accountability
Contact Us via
@Transparency_Ethiopia_Bot
and
ethiopiatransparency@gmail.com
Contact Us via
@Transparency_Ethiopia_Bot
and
ethiopiatransparency@gmail.com