አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Have you ever felt a desire that you could create a better life than you are living?

Do you know there is more to life than what you are seeing?
Are you determined to reach higher levels?

If so, you are full of what we call, PASSION! Be passionate about your life, pursue the life you want to live and you will never settle for less than your best.

Have an unique day 🟢🟡🔴
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Forwarded from Ezigbo
እንዴት ናችሁ? አማራ ክልል ስልጠና ለመግባት ከወንጀል ነፃ የምስክር ወረቀት ማቅረብ እንደ መስፈርት አስቀምጠዋል። ይህን የምስክር ወረቀት ለማሰራት ለስራ ከምትወዳደሩበት ተቋም ደብዳቤ ያስፈልጋል ብለዋል። ይህን ደብዳቤ ከየት ማግኘት እንደምንችል መረጃው ያላችሁ እስቲ ሼር አድርጉን?
Beginner Lawyer Full Time
Ethiopian Sugar Industry Profile

It was at Wonji in 1951 some 110 km east of the capital Addis Ababa that modern sugar industry started in Ethiopia as a share company established by foreign private investors & Ethiopian government.

ጀማሪ የሕግ ባለሙያ/Beginner Lawyer

Requirements
Gender: Does not matter
Age: 20 Years 30 Years
Highest Education: Minimum Education University
Degree title: –Bachelor’s degree and 0 year relevant work experience/የመጀመሪያ ዲግሪ በሕግ የተመረቀ/ች እና ዐ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፤
Career Level: Entry Level
Experience: Minimum Experience 3 Year
Other experience: 0 ዓመት የሥራ ልምድ
Job Status
Status: Sourcing
Start Publishing: 02/28/2021
Stop Publishing: 03/11/2021

Overview
Type: Full-Time
Category: Legal
CGPA: For Females 2.5 and For Males 2.75
Duration: በቋሚነት
Posted: 02/28/2021
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ እንዲሁም ፍላጎት ያላችሁ።
ሁሌ አርብ አርብ በአካል እየተገናኘን የተለያዩ ስልጠና እና አቅጣጫ የሚሰጥበት ቀን ስለሆነ ከዚህ በታች በሚገኘው አድራሻ በአካል በመቅረብ መሳተፍ ትችላላችሁ።
ሳር ቤት ADAMS Pavilion ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 13
ስልክ 0948441015
volunteers coordinator.
@Transparency_Ethiopia_Bot
https://t.me/TransparencyEthiopia
@TransparencyEthiopia
@TransparencyEthiopia
https://t.me/TransparencyEthiopia
I will beat him.
I wil train harder.
I will eat cleaner.
I know his weakness.
I know his strengths.
I have the advantage because I know him well.
He is the old me.
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Wildlife Law Enforcement Intern

African Wildlife Foundation

Addis Ababa, Ethiopia

Email me jobs like thi

Wildlife Law Enforcement Intern

African Wildlife Foundation

Addis Ababa, Ethiopia

Mar 02, 2021

FRESH GRADUATE

Position Summary

The Wildlife Law Enforcement Intern will assist the supervisor in the advancement of and AWF’s engagement in wildlife law enforcement in Ethiopia. The Wildlife Law Enforcement Intern will work with other Species Conservation and Science team members and other team members in various programs in Ethiopia to contribute towards overall goals. This position will report to the Project Officer, Wildlife Law Enforcement (Ethiopia) and will be based in Addis Ababa, Ethiopia.

Responsibilities

Assist supervisor to coordinate AWF’S Counter Wildlife Trafficking Programs in Ethiopia.

Asist supervisor secure data on wildlife crime investigation, prosecution and adjudication in court.

Liaise with supervisor to assist in strengthening cases where necessary including but not limited to securing witness attendance and case file management.

Help in compiling overall Counter Wildlife Trafficking reports for each project/grant he/she is assigned to implement

Assist supervisor to organize Wildlife Judicial and Prosecutorial Assistance Trainings (WJPATs) and any other workshops, meetings or gatherings related to AWF’s Counter Wildlife Trafficking Programs in Ethiopia.

Participate in WJPATs, workshops and meetings.

Document and prepare proceedings for WJPATs and workshops and minutes for meetings.

Carry out any other duties that may be assigned from time to time.

Job requirements

Bachelor’s Degree in Law, Criminology, Criminal Justice or any relevant Social Science.

Fluency in English and Amharic.

Strong report writing skills.

Computer skills.

Ability and willingness to travel.

Commitment to AWF and its mission.

About African Wildlife Foundation

How to Apply?

it is online via the following link.

https://etcareers.com/job/16998/wildlife-law-enforcement-intern/?utm_campaign=google_jobs_apply&utm_source=google_jobs_apply&utm_medium=organic

🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
በጋብቻ ላይ ጋብቻ

@@@@@@@@@@@@@@@@

በጋብቻ ላይ ጋብቻ በገጠሩም ሆነ በከተማው እየተስፋፋ የመጣ ሕገ ወጥ ተግባር ነው ፡፡ ባልና ሚስት በፍርድ ቤት ውሳኔ ሳይሆን በራሳቸው ፈቃድ ትዳራቸውን ካፈረሱ በኋላ በነገሩ ላይ ድርድር አድርገው አንተም አግባ እኔም ላግባ ተባብለው የራሳቸውን ትዳር የሚመሩት በቁጥር ቀላል የሚባሉ አይደሉም ፡፡ ይህም ማለት ላንካሰስ ነገር ግን በስምምነት የየግላችንን ኑሮ እንኑር አይነት ነገር ነው ፡፡ በመሆኑም እንደ እነዚህ አይነት ግለሰቦች ጉዳዩ የወንጀል ድርጊት መሆኑን የሚያውቁና ምንም እንኳን ህግን አለማወቅ ከማስጠየቅ የማያድን ቢሆንም በጋብቻ ላይ ጋብቻ / የመጀመሪያው ህጋዊ ጋብቻ በ በፍርድ ቤት ሳይፈርስ / ሁለተኛ ጋብቻ የሚፈጽሙ ግለሰቦች ይገኙበታል ፡፡
በተሻሻለው የፌደራል መንግስት የቤተሰብ ህግ አንቀጽ 11 እንደሚለው ፡ ማንኛውም ሰው አስቀድሞ በጋብቻ ላይ የታሰረ ከሆነ ፡ ይኸው ጋብቻው ፀንቶ ባለበት ጊዜ ሌላ ጋብቻ መፈፀም ክልክል መሆኑን በግልፅ ይደነግጋል ፡፡ በአንቀፅ 33/1/ መሰረት ጋብቻ ላይ ሌላ ጋብቻ ተፈፅሞ የተገኘ እንደሆነ በመጀመሪያው ወይም በሁለተኛው ተጋቢው ወይም በዐቃቤ ህግ ጥያቄ እና አመልካችነት የኋለኛው ጋብቻ እንዲፈርስ የሚደረግ ሲሆን በ ንዑስ 2 ላይ የመጀመሪያው ተጋቢ በሞት ከተለየ ደግሞ የተፈፀመውን ጋብቻ እንዲፈርስ ማድረጉ አስፈላጊ አይሆንም ፡፡ በዚሁ በተሻሻው የቤተሰብ ህግ አንቀጽ 75/ሀ/ ጋብቻ ከሚፈርስባቸው ምክንያቶች አንዱ ከተጋቢዎች አንዱ በፍርድ ቤት የመጥፋት ውሳኔ ሲሰጥ መሆኑ ግልፅ ሆኖ እያለ በአንቀፅ 33/2/ ላይ የመጀመሪያው ተጋቢ በሞት የተለየ እንደሆነ የኋለኛው ጋብቻ እንዲፈርስ መጠየቅ አስፈላጊ አለመሆኑን እንጅ አንደኛው ተጋቢ በፍርድ ቤት የመጥፋት ውሳኔ ሲሰጥበት እና ሌላ ጋብቻ ቢፈጽም በጋብቻ ላይ ጋብቻ መሆኑን ወይም አለመሆኑን ድንጋጌው በዝምታ አልፎታል ፡፡
እርግጥ የ ፍትሐ ብሄር ህግ አንቀፅ 163 የጠፋ ሰው ጋብቻ የመጥፋቱ ማስታወቅ ፍርድ የመጨረሻ በሆነበት ቀን እንዲፈርስ ፤ አንድ ሰው የጠፋና ከሁለት አመት ወዲህ ወሬውን ያልሰጠ እንደሆነ ማናቸውም ባለጉዳይ ቢሆን የሰውየውን መጥፋት በዳኞች እንዲነገር በማድረግ በአንቀጽ 164 መሰረት ደግሞ የጠፋው ሰው እንደሞተ ተቆጥሮ ምንም እንኳ ወራሾች ዋስትና በማስያዝም ቢሆን ውርሱ እንደሚከፈት የሚደነግግ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ባሏ በፍርድ የጠፋ ሰው የተባለች ሴት ሌላ ባል ብታገባ በጋብቻ ላይ ጋብቻ ልንለው አንችልም ፡፡ ሲጀመር በፍርድ የመጥፋት ውሳኔ ከተሰጠ ለጋብቻ መፍረስ ምክንያት በመሆኑ ከዚህ በኋላ የሚመሰረተውን ጋብቻ ተደራቢ ጋብቻ ሊባል አይችልም ፡፡
ከሌጋል ሰርቪስ አገልግሎት ገፅ የተገኘ
https://t.me/NegereFej
https://t.me/NegereFej
@NegereFej
@NegereFej
ለጊዜው የሚሰጥ የማገድ ትዕዛዝ
############
ለጊዜው የሚሰጥ የማገድ ትዕዛዝ በ (ፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 154-159) በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ. 154 (ሀ) ና (ለ)
ሥር የተመለከቱት ሁኔታዎች በመኃላ በተደገፈ ቃል ወይም በሌላ መንገድ ሲረጋገጡ ነገሩ በፍርድ እስኪወሰን ድረስ ወይም ሌላ ትዕዛዝ እስኪሰጥ ድረስ ክርክር የተነሳበት ንብረት እንዳለ እንዲቆይ፣ ከመጥፋት እንዲድን እንዳይበላሽ ለሌላ ሰው ተላልፎ እንዳይሰጥ ወይም ሌላ ስፍራ እንዳይዘዋወር ወይም እንዳይባክን ፍ/ቤቱ አስፈላጊውን ትዕዛዝ መስጠት አለበት፡፡....... ......
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
ጋብቻ በንብረት በኩል ስለሚኖረው ውጤት🔴

አንቀጽ ፶፯ የባልና ሚስት የግል ሀብት (፩) ያለግብይት የተገኙ ንብረቶች

ባልና ሚስት ጋብቻቸውን በሚፈጽሙበት ጊዜ በየግል የነበሯቸው ንብረቶች ወይም ከጋብቻ በኋላ በውርስ ወይም በስጦታ በየግላቸው ያገኙዋቸው ንብረቶች የግል ንብረቶቻቸው ሆነው ይቀራሉ፡፡

አንቀጽ ፶፰ (፪) በግብይት የተገኙ ንብረቶች

፩. ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ አንዱ የግል ሀብቱ በሆነ ንብረት ለውጥ ያገኘው ወይም በግል ገንዘቡ የገዛቸው ወይም የግል ንብረቱን ሸጦ የሚያገኘው ገንዘብ የግል ሀብቱ ይሆናል፡፡

፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) የተመለከተው ድንጋጌ ተፈፃሚ የሚሆነው በግብይት የተገኘው ንብረት የግል ይባልልኝ ብሎ አንደኛው ወገን ጥያቄ ሲያቀርብ እና ፍርድ ቤት ሲያፀድቀው ብቻ ነው፡፡

አንቀጽ ፶፱ የግል ሀብትን ስለማስተዳደር (፩) መሠረቱ

፩. እያንዳንዱ ተጋቢ የግል ሀብቱን ራሱ ለማስተዳደርና ገቢውንም ለመቀበል ይችላል፡፡

፪. እያንዳንዱ ተጋቢ የግል ሀብቱን ራሱ ሊያዝበት ነፃነት አለው፡፡

አንቀጽ ፷ (፪) የግል ሀብት አስተዳደርን በጋብቻ ውል ስለመወሰን

፩. ባልና ሚስት አንደኛው የሌላውን ተጋቢ የግል ሀብት በሙሉ ወይም በከፊል እንዲያስተዳድርለት እና እንደአስፈላጊነቱ እንዲያዝበት በጋብቻ ውላቸው ሊወስኑ ይችላሉ፡፡

፪. በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (፩) በተመለከተው አኳኋን ንብረት የማስተዳደር ሥልጣን የተሰጠው ተጋቢ በሌላኛው ተጋቢ ሲጠየቅ ስለንብረቱ አስተዳደር ዓመታዊ የሂሳብ መግለጫ የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
አንቀጽ ፷፩ (፫) ስለውክልና ሥልጣን

ከተጋቢዎች አንዱ የግል ሀብቱን በሙሉ ወይም በከፊል እንዲያስተዳድርለት ለሌላኛው ተጋቢ ውክልና መስጠት ይችላል፡፡

አንቀጽ ፷፪ የባልና ሚስት የጋራ ሀብት

፩. ባልና ሚስት ከግል ጥረታቸውና ከግል ወይም ከጋራ ንብረታቸው የሚያገኟቸው ገቢዎች ሁሉ የጋራ ሀብቶቻቸው ይሆናሉ፡፡

፪. በዚህ ሕግ በአንቀጽ ፶፰ ንዑስ አንቀጽ (፪) መሠረት የአንደኛው ተጋቢ የግል ሀብት ነው ካልተባለ በስተቀር፣ ባልና ሚስት ከተጋቡ በኋላ በግብይት የሚያገኙት ንብረት ሁሉ የጋራ ሀብታቸው ይሆናል፡፡

፫. በስጦታው ውል ወይም በኑዛዜው ቃል በሌላ አኳኋን ካልተመለከተ በስተቀር፣ በስጦታ ወይም በኑዛዜ ለተጋቢዎቹ የተሰጧቸው ንብረቶች ሁሉ የጋራ ሀብቶቻቸው ይሆናሉ፡፡

አንቀጽ ፷፫ የሕግ ግምት

፩. አንደኛው ተጋቢ የግል ሀብቱ መሆኑን ካላስረዳ በስተቀር ማንኛውም ንብረት በአንደኛው ተጋቢ ስም ብቻ የተመዘገበ ቢሆንም እንኳን የጋራ ሀብት እንደሆነ ይቆጠራል፡፡

፪. የግል ንብረት መሆኑን ሦስተኛ ወገኖች የሚያውቁት ወይም ሊያውቁት የሚገባ ካልሆነ በስተቀር፣ ባልና ሚስቱ ወይም ከሁለቱ አንዱ ይኸው ንብረት የግል ነው በማለት በሦስተኛ ወገን ላይ መቃወሚያ አድርገው ሊያቀርቡት አይችሉም፡፡

አንቀጽ ፷፬ ስለባልና ሚስት ገቢ (፩) መደበኛ የገቢ አስተዳደር

፩. ባልና ሚስት እያንዳንዳቸው ገቢያቸውን በየራሳቸው ይቀበላሉ፡፡

፪. ባልና ሚስት በየግላቸው የሚያገኙትን ገቢ የግል ወይም የጋራ የባንክ ሂሳብ በመክፈት ማስቀመጥ ይችላሉ፡፡

፫. ከባልና ከሚስት አንደኛው ሲጠይቅ፣ ሌላኛው ተጋቢ ያገኘውን የገቢ መጠን የማስታወቅ ግዴታ አለበት፡፡
አንቀጽ ፷፭ (፪) ልዩ ሁኔታ

፩. ከባልና ከሚስት አንዱ፣ ገቢውን ሌላኛው ተጋቢ እንዲቀበልለት ሥልጣን ለመስጠት ሙሉ ነፃነት አለው፡፡

፪. ከባልና ከሚስት በአንደኛው ጠያቂነት የአንደኛውን ገቢ ሌላኛው ተጋቢ እንዲቀበልና ለመቀበሉም ደረሰኝ እንዲሰጥ ፍርድ ቤት ሊወስን ይችላል፡፡

፫. በሌላ ሕግ በተለየ ሁኔታ ካልተደነገገ በስተቀር፣ ከባልና ከሚስት የአንደኛው ገቢ በሙሉ ወይም በከፊል እንዲከበር በፍርድ ቤት ሊታዘዝ ይችላል፡፡

አንቀጽ ፷፮ የጋራ ሀብትን ስለማስተዳደር

፩. ከባልና ከሚስት አንዱ፣ የጋራ ሀብታቸውን በሙሉ ወይም በከፊል እንዲያስተዳድር ግልጽ ስምምነት ከሌለ በስተቀር ባልና ሚስቱ የጋራ ሀብታቸውን በጋራ ያስተዳድራሉ፡፡

፪. ከባልና ከሚስት አንዱ ችሎታ የለውም ተብሎ ሲወሰን ወይም ንብረት የማስተዳደር መብቱን ሲገፈፍ ወይም በሌላ ማናቸውም ምክንያት የጋራ ሀብታቸውን ለማስተዳደር የማይችል ሆኖ ሲገኝ ሌላኛው ተጋቢ የጋራ ሀብቱን የማስተዳደሩን ተግባር ያከናውናል፡፡

አንቀጽ ፷፯ የማስታወቅ ግዴታ
ከተጋቢዎች አንዱ ብቻ የጋራ ሀብታቸውን በሚያስተዳድርበት ጊዜ የሀብቱን አስተዳደር በተመለከተ ለሌላኛው ተጋቢ መረጃ የመስጠት ግዴታ አለበት፡፡
አንቀጽ ፷፰ (፩) የተጋቢዎች ስምምነት አስፈላጊ ስለመሆኑ
በሌላ ሕግ በተለየ ሁኔታ ካልተደነገገ በስተቀር፣ በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ የተጋቢዎቹ ስምምነት አስፈላጊ ነው፤
ሀ) የጋራ የሆነውን የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመሸጥ፣ ለመለወጥ፣ ለማከራየት በመያዣ ወይም በዋስትና ለመስጠት ወይም በሌላ በማናቸውም ሁኔታ በዚሁ ንብረት ላይ ሌሎች ሰዎች መብት እንዲያገኙ ለማድረግ፤

ለ) ዋጋቸው ከብር ፭፻ (አምስት መቶ) በላይ የሆኑ የሚንቀሳቀሱ የጋራ ንብረቶችን ወይም የገንዘብ ሰነዶችን፣ ለመሸጥ፣ ለመለወጥ በመያዣ ወይም በዋስትና ለመስጠት ወይም በሌላ በማናቸውም ሁኔታ ለማስተላለፍ፤

ሐ) ከብር ፻ (አንድ መቶ) በላይ ዋጋ ያለውን የጋራ ንብረት ወይም ገንዘብ ለሌላ ሰው በስጦታ ለማስተላለፍ፤

መ) ከብር ፭፻ (አምስት መቶ) በላይ ለመበደር ወይም ለማበደር ወይም ለሌላ ሰው ዋስ ለመሆን፡፡

አንቀጽ ፷ (፪) የስምምነት አለመኖር ስለሚያስከትለው ውጤት

፩. አንደኛው ተጋቢ ከዚህ በላይ የተመለከተውን ድንጋጌ ባለማክበር የውል ግዴታ ገብቶ የተገኘ እንደሆነ፣ ሌላኛው ተጋቢ ለፍርድ ቤት በሚያቀርበው ጥያቄ ግዴታው ሊፈርስ ይችላል፡፡

፪. ግዴታው እንዲፈርስ የሚቀርበው ጥያቄ ጠያቂው ወገን ግዴታው መገባቱን ከአወቀበት ቀን ጀምሮ ከስድስት ወር በኋላ ወይም በሌላ በማናቸውም ሁኔታ ግዴታው ከተገባ ከሁለት ዓመት በኋላ ሊቀርብ አይችልም፡፡

አንቀጽ ፸ የባልና ሚስት ዕዳ

፩. ከባል ወይም ከሚስት በግል የሚጠየቅ ዕዳ፣ ከባለዕዳው ተጋቢ የግል ሀብት፣ የግል ሀብቱ ዕዳውን ለመሸፈን በቂ በማይሆንበት ጊዜ ከጋራ ሀብታቸው ይከፈላል፡፡

፪. ዕዳው የመጣው ለትዳራቸው ጥቅም ከሆነ ከጋራ ሀብታቸው የጋራ ሀብታቸው፣ ዕዳውን ለመሸፈን በቂ በማይሆንበት ጊዜ ከባል ወይም ከሚስት የግል ሀብት ይከፈላል፡፡

አንቀጽ ፸፩ ለትዳር ጥቅም እንደተደረገ የሚቆጠር ዕዳ
የሚከተሉት ዕዳዎች ለትዳር ጥቅም እንደተደረጉ የሚቆጠሩ ናቸው፡፡

ሀ) ለባልና ለሚስት እንዲሁም ለልጆቻቸው የዕለት ኑሮ አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ለማሟላት የተገቡ ዕዳዎች፤

ለ) ባል ወይም ሚስት ቀለብ ለመስጠት ያለባቸውን ግዴታ ለመወጣት የተደረጉ ወጪዎች፤

ሐ) ከባልና ከሚስት በአንደኛው ወይም በዕዳ ጠያቂው አለመልካችነት ለትዳር ጥቅም ስለመሆኑ ፍርድ ቤት የተቀበለው ሌላ ዕዳ፡፡
አንቀጽ ፸፪ የትዳር ወጪዎችን ስለመሸፈን
ተጋቢዎች የትዳራቸውን ወጪ ለመሸፈን እያንዳንዳቸው እንደየአቅማቸውና ችሎታቸው አስተዋጽኦ ማድረግ አለባቸው፡፡
አንቀጽ ፸፫ በተጋቢዎች መካከል ስለሚደረጉ ውሎች
ባልና ሚስቱ ተጋብተው በሚኖሩበት ጊዜ በመካከላቸው የሚያደርጓቸው ውሎች፣ ፍርድ ቤት ካላፀደቃቸው በስተቀር ውጤት አይኖራቸውም፡፡
ይቀላቀሉን
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

https://t.me/lawsocieties
የማስረጃ ምንነት🔴
@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
ማስረጃ ማለት ማንኛውንም ፍሬ ነገር ወይም መደምደሚያን ለማረጋገጥ ወይም ለማስተባበል የሚጠቅም መረጃ ነው፡፡በክስ ማሰማት ሂደትም በጭብጥ የተያዙ ፍሬ ነገሮችን ለማረጋገጥ ወይም ለማስተባበል በሚል የሚቀርብ መረጃ ነው ፡፡

ማስረጃ የአንድን ነገር መፈጸም፣ወይም መፈጸም ግዴታ ሆኖ እያለ ባለመፈጸም ህግን መተላለፍ በወንጀል የሚያስጠይቅ በሆነ ጊዜ ድርጊቶቹ እውነት የተፈጸሙ መሆኑን ጉዳዩ ለሚቀርብለት ፍርድ ቤት ለማሳመን የሚቀርቡ ሲሆን በሌላ በኩል ተከሳሽም የቀረበበትን ክስ በተመለከተ ያለመፈጸሙን ለፍርድ ቤቱ በማረጋገጥ ለማስተባበል የሚያቀርባቸው መረጃዎች ናቸው፡፡

ለምሳሌ በስርቆት ወንጀል የተከሰሰ ሰው ድርጊቱን በእርግጥም ፈጽሞታል ወይስ አልፈጸመውም የሚለውን በፍርድ ቤት የሚያዝ ጭብጥ ለማስረዳት ማስረጃዎች ወሳኝ ናቸው፡፡በመሆኑም ድርጊቱን መፈጸሙን የሚያረጋግጡ የተለያዩ ማስረጃዎችን ማቅረብ የግድ ይሆናል ማለት ነው፡፡ ተከሳሽም ቢሆን ድርጊቱን ያልፈጸመ መሆኑን የሚያስረዱለትን የተለያዩ ማስረጃዎችን የማቅረብ እና የማሰማት መብት አለው፡፡

ማስረጃች እንደየባህርያቸው በተለያዩ መንገዶች የሚርቡ ሲሆን የሰው የምስክርነት ቃል ከሆነ ምስክሩን አቅርቦ በማሰማት፣ የሰነድ ማስረጃ ከሆነ ሰነዱን አቅርቦ ይዘቱን በማሳየት እንዲሁም በኤግዚሂቢትነት የሚቀርብ ዕቃ ከሆነ ይህንኑ ዕቃ በማቅረብ ፍርድ ቤቱ ግንዛቤ እንዲወስድ በማድረግ በጭብትነት የተያዘውን ፍሬ ነገር መኖር ለማስረዳት እና የመደምደሚያውን ትክክለኛነት ለማረጋገጥ ይቻላል፡፡

ምስክሮቹ የሰጡት ወይም የሚሰጡት ቃል፣ ከቀረበው ሰነድ ላይ ወይም ዕቃ ላይ የተወሰደው ግንዛቤ ወይም መረዳት ማስረጃ ስንለው እነኚህኑ ማስረጃዎች ፍርድ ቤት ለማቅረብ የተጠቀምንባቸው ማለትም ምስክሩ፣ ሰነዱ እና ዕቃው ማስረጃን የማቅረቢያ ዘዴ በማለት ለያይተን መመልከት እንችላለን፡፡

በሌላ በኩል ከላይ ከጠቀስነው ዝርዝር ሀሳብ አንጻር በመረጃ እና በማስረጃ መካከል ያለ ልዩነት በውል መታወቅ አለበት፡፡ ማስረጃዎች ሁሉ መረጃዎች ሲሆኑ መረጃዎች ሁሉ ግን ማስረጃ ሊሆኑ አይችሉም፡፡ማስረጃ ማለት ሰዎች ከጥናት፣ ከንባብ፣ ከሰዎች ጋር ከሚደረግ ግንኙነት፣ ቀድሞ ከነበረ እውነታ ወይም ፍሬ ነገር እና በተግባር ከተገኘ ልምድ የሚመነጭ የሰዎች እውቀት ማለት ነው፡፡ ማስረጃ ተፈጸመ የተባለን ወንጀል አፈጻጸም እና መችየት፣ የፈጻሚን ማንነት፣ በወንጀል ተግባሩ የተገኘው ጥቅም እና የደረሰን ጉዳት እና የመሳሰሉትን ፍሬ ነገሮች ለማረጋገጥ የምንጠቀምበት መረጃ ነው፡፡
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

https://t.me/lawsocieties