አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
🟢🟡🔴ክፍት ስራ ለህግ ተመራቂዎች
የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ በፍርድ ቤት ባሉ ክፍት ቦታዎች፤ ከሁለት አመት በላይ የስራልምድ ላላችሁ፤
139 ረዳት ዳኛ 🟢
🟡 49 ሬጂስትራል
አወዳድሮ መሾም ይፈልጋል።
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም 🟢
https://t.me/lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Exit Exam result 🟢 እየታረመ ነው ማረሙ እስከ ቅዳሜ ታርሞ ያልቃል ተብሎ ይታሰባል። 🟡
ቀጣይ ሂደቱ ደግሞ እስከ ጥር መጨረሻ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
እስከ የካቲት መጀመሪያ ድረስ ውጤት ለተፈታኞች ይለቀቃል የሚል ጊዜአዊ እቅድ ተነድፎ በስራ ላይ ናቸው።🔴
ምንጭ #አለ #ALE
@lawsocieties @lawsocieties
🟢Habits of happy people:🔴
1 don't show off
2 talk less
3 learn daily
4 help less fortunate
5 laugh more
6 ignore nonsense
7 no entitlement
❤️Have a Joyous day ‼️
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

#Share #ALE #አለ
Forwarded from ዘላለም
I wanna know the difference between ethiopian constitutions of 1931,1955,1987,1995 about ownership and adminstration of land and natural resource
Forwarded from ዘላለም
Please help me
🟢“I will study and prepare myself, and someday my chance will come.” 🟡
🔴Abraham Lincoln

❤️Have a Joyous day ‼️
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

#Share #ALE #አለ
🟢The future depends on what you do today.🟡
Mahatma Gandhi🔴

❤️Have a Joyous day ‼️
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

#Share #ALE #አለ
Forwarded from Deleted Account
አለወች እንዴት ናችሁ አንድ መረጃ እንድታጣሩ ፈልጌ ነበር ይህም የዛሬ አመት ጥር ላይ ለፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እና ለፌደራል ፍርድ ቤት judical Training ወስዶ ለመግባት ማስታወቂያ ወቶ ከእሩቅ ሀገር ድረስ ሄደን ተመዝግበን ነበር ነገር ግን አምና የተመዘገብነው ምንም ሳይባል የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ሌላ ማስታወቂያ አውጥቶል ይህ ደግሞ ባለፈው የተመዘገብነውን የ2011 Batchn በስራ ልምድ ምክንያት እንደማያሳትፍ ግልፅ ነው ስለዚህ የዛሬ አመት የተመዘገብነው ተሰርዞ ወይም ወደ ፊት የምጥራት ሀሳብ ካላቸው እንድታጣሩልን......even የዛሬ አመት ተመዝግበን ሌላ ማስታወቂያ አናታችን ላይ ማውጣታቸው fair ነው ትላላቹ....እኔ ግን i don't think so
Forwarded from Ab...
Defacto divorce cassation yewusenebet kalachehu please
Forwarded from ግዮናዊ ነኝ!!
😁😁😁😁😁😁 ደግሞ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ህግ የማውጣት ሰልጣን መቸ ተሰጠ??? በትኛው የህግ ሰነድ ላይ ተከትቧል??? በነገራችን ላይ እንደ ባለሙያ ሁላችንም ለፌዴሬሽን የተሰጠው የህገ መንግስት የመተርጎምን ሰልጣን ልንቃረን ያስፈልገናል። ምክንያቱም የህጎች ሁሉ በላይ የሆነው ሰነድ እንዴት በፖለቲካ ሰዋች እንዲተረጎሞ ልንፈቅድ ይገባናል። ሰለሆነም ህገመንግስት መተርጎም ያለበት በቂ የሆነ የህግ እውቀት ባለውና ገለልተኛ መሆነ አካል ቢሆን የፍትህ ስርኣቱ እጅግ ከቀን ወደ ቀን እየዘመነ ይመጣል ፣ ሃገርን ከጥፋት መታደግ ይቻላል ፣ ከዳቦ እራብተኛ ይልቅ ኢትዮጵያ ውስጥ የፍትህ እራብተኛ ይበልጣል እንደሚባለው ዋና መንስኤ የህግ ልህቃን የተሰጣቸው ቦታ የወረደ ሰለሆነ ነው።
Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza Lawyer)
🟢 Lots of people think they deserve success as some sort of a right. 🟡
🔴 But here's the truth...

🟢success is something you need to learn through EFFORT. 🟡
Have a nice Saturday
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

#ሼር #Share #ALE #አለ
የፌዴራል ጠበቆች አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ጸድቆ ወደ ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት እንዲመራ ተወስኗል።
******
ዛሬ ጥር 22/2013 ዓ.ም በሚኒስትሮች ም/ቤት በጸደቀው በዚህ ረቂቅ ውስጥ የተካተቱ አዳዲስ እና ችግር ፈቺ የሆኑ ሀሳቦች መኖራቸውን የገለጹት በኢፌዴሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የህግ ጥናት፣ ማርቀቅና ማጠቃለል ዳይሬክተር ጄኔራል አቶ በላይሁን ይርጋ ረቂቁ የዩኒቨርሲቲ የህግ ምሁራኖች በጥብቅና አገልግሎት ውስጥ እንዲሳተፋ የፈቀደ፣ የጥብቅና ድርጅት የማቋቋምን የሚፈቅድ እንዲሁም የጠበቆች ማህበርን ያቋቋመ መሆኑን ገልጸዋል።

በቀጣይ የረቂቅ አዋጁን ሙሉ ይዘት ይዘንላችሁ የምንቀርብ ሲሆን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ረቂቅ አዋጁን ሲያጸድቅም ተከታትለን የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልጻለን።
የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ
Have a nice Saturday
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

#ሼር #Share #ALE #አለ
District Legal Officer

Dashen Bank S.C

Ethiopia


District Legal Officer for Dessie District Office DB/ Vacancy- 007/21 Job Summery · The District Legal Officer is responsible for providing legal opinions, reviewing documents to assure its validity, reviewing contracts concluded by the Bank to make sure forms and substances are fulfilled. The job holder will also initiate legal actions and handle court cases as per the Bank's policies and procedures and in close consultation with Legal Department. Academic & Professional Qualification · Bachelor’s Degree in Law from a reputable university. · Additional certification in law, banking, finance or similar fields is an added advantage. · Knowledge on local language is an added advantage. Experience · At least five (5)years’ post qualification experience. Educational Requirements: Academic & Professional Qualification · Bachelor’s Degree in Law from a reputable university. · Additional certification in law, banking, finance or similar fields is an added advantage. · Knowledge on local language is an added advantage. Experience... Required Experience: Mid Level ( 2+ - 5 years experience
Have a nice Saturday
🟢 @lawsocieties
🟡 @lawsocieties
🔴 @lawsocieties

#ሼር #Share #ALE #አለ


How To Apply:

1.      Interested and qualified applicants should apply through  https://forms.office.com/Pages/ResponsePage.aspx?id=beiahVyoYU60Iqj2TsjDW4HscdnyUgdHoSpNlh2ddSxUMkE0WEhPMTBTRUgyV0RaOFNFM0dUNVNNTS4u

2.   Applicants should fill all the details on the vacancy application form and make sure you submit after completing all the questions.

3.   Finally, please scan and attach all relevant credentials stated on the application form /CV in PDF format (*mandatory) via (http://ethiojobs.net).

·         Applicants who do not have ethiojobs account need to register using personal email account,

·         CV‘s shall not be more than 3 pages and saved in PDF format (mandatory).

·         For any inquiry regarding difficulty in uploading and other application process difficulties call on +251-116-67-33-24 / +251-924 91 08 47

Posted: 01.30.2021
Deadline: 02.09.2021
Job Category: Legal
Employment: Full time
Location: Dessie
Forwarded from Habte
👉👉👉አስገራሚ የግብር ህግ ከ ወደ ጃፓን👈👈👈


በጃፓን ሃገር እድሜያቸው ከ40 እስከ 75 አመት የሚደርሱ ሰዎች በሙሉ በአመት አንዴ ክብደታቸውን እንዲለኩ እና የወገብ መጠናቸው እንዲለካ ይደረጋል፡፡

የሜታቦ ህግ በሚባለው በግብር ህግ መሰረት የወገባቸው ልኬት ከ85 ሴንቲ ሜትር በላይ የሆኑ ወንዶች እና ከ75 ሴንቲ ሜትር በላይ የሆኑ ሴቶች የውፍረት ግብር የተባለውን ግብር ለመንግሰት እንዲከፍሉ ይገደዳሉ፡፡ ግብሩን የሚከፍልላቸው የሚሰሩበት መስሪያ ቤት ወይንም የአካባቢያቸው የመንግሰት ተቋም ነው፡፡

ወገባቸው ከልኬቱ የበለጡ ሰዎች የምክር አገልግሎት እና የአመጋገብ ምክር የሚያገኙ ሲሆን ውፍረታቸውን እንዲቀንሱም በስልክ እና በኢሜይል ቁጥጥር ይደረግባቸዋል፡፡ እንደ ሃገሪቷ ጤና ሚኒስቴርም ይሄ አሰራር በውፍረት የሚመጡትን የስኳር በሽታ እና ደም ግፊት የመሳሰሉትን ችግሮች ይቀንሳል፡፡

በ2008 አ.ም የተጀመረው ይኸው ግብር በጃፓን ሃገር ያለውን የውፍረት ችግር ለመቅረፍ ይጠቅማል በሚል ታምኖበት ነው የተተገበረው፡፡ ህጉ ከወጣ በሆዋላ ይህ ከመጠን ያለፈ የውፍረት ችግር በ1% ቀንሷል፡፡