አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.85K photos
25 videos
1.86K files
3.57K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
ይህን ፎቶ የተገኘው ው በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] እየታመሰች ከምትገኘው የጣልያን ከተማ ሮም ነው፤ እንደምትመለከተቱ ወደፖስታ ቤት ለመግባት የተሰለፉት ሰዎች ለጤናቸው ሲሉ በመካከላቸው ያለውን ርቀት ጠብቀው ነው የቆሙት።
via tkvah
ትምህርት ይሁኑን !

#Coronavirus : ይህ ምስል የተገኘው ከቻይና ነው ዜጎች ምን ያህል ሀላፊነት ተሰምቷቸው አንድ ሱቅ ለመግባትና ቫይረሳ ከአንድ ወደ ሌላው እንዳይዛመት በምን ያህል እርቀት እንደተሰለፉ ተመልከቱ::
Zewdalem Tadesse
ነጭ እኮ አይደንግጥ?!
«ዘውድአለም ታደሠ»
አውስትራሊያ እስካሁን በኮሮና ጉንፋን 249 ሰዎች ተይዘው የሞቱት 3 አዛውንቶች ብቻ ናቸው። ነገር ግን ህዝቡ በተጋነነው የሚዲያ ወሬ panic ስላደረገ ልክ ፊልም ላይ እንደምናየው ባለው ብር ሁሉ እህል እየገዛ ሱፐርማርኬቱን ባዶ አድርጎታል። በግፊያው አካል ጉዳተኞችና አዛውንቶች እየተረጋገጡ ስለሆነ ሱፐርማርኬቶቹ ተጨማሪ ሴኪዩሪቲዎች ለመቅጠር ተገድደዋል። ምግብ ተርፎ በሚደፋባት ሃብታሟ አወስትራሊያ ባሁን ሰአት ዘይት እንደሜርኩሪ እያደባደበ ነው። እግዚኦ አትሉልኝም ታዲያ?
በሽታው እጅ በመታጠብና ንክኪን በመቀነስ በቀላሉ የሚቆም ቢሆንም የምእራባውያን ሚዲያ የቻይናን ኢኮኖሚ ለማንኮታኮት ቻይና ላይ ኮሮና የተባለ መአት ወረደ ብለው አራገቡ። የቻይና የንግድ እንቅስቃሴ በአንድ ቀን ወደቀ። ግዙፍ ካምፓኒዎቿ ሰራተኛ በተኑ። ለአለም ገበያ ለማቅረብ ያመረተቻቸውን ምርቶች መጣያ ስታጣ በመርከብ ወደቬትናም ወስዳ በርካሽ ጣለቻቸው!
አሁን የሆዷን በሆዷ ይዛ ነዋሪው ከቤቱ እንዳይወጣ በሩን በመበየድ ጭምር አግሬሲቭሊ በሽታውን ተቆጣጠረችውና ኳሱን መልሳ ወደአሜሪካና ወደአውሮፓውያኑ ጠለዘችው። እነአሜሪካ ቻይናን ለማንኮታኮት ከሚገባው በላይ አጋንነው ያወሩለት ኮሮና ወደራሳቸው back fire አደረገ! ይኸው ዛሬ በአመት 39 ሺ ሰው በጉንፋን ብቻ የሚሞትባት አሜሪካ ህዝቧ ፓኒክ ስላረገባት ብቻ ሳትወድ በግድ state of emergency ስታውጅ ቻይና ፈገግ ብላ ታያታለች።
የአሜሪካና የቻይና trade war መጨረሻ ላይ የደረሰ ይመስላል። ተንታኞቹ እንደሚሉት ከ 9/11 ጥቃት በኋላ ስቶክ ማርኬቱ እንዳሁኑ ወድቆ አያውቅም። ኮንሲኩዌንሱ የኛን የሰፈር ወንዝ ዳር ያለች ጀልባም ከአለት ጋር ማላተሙ አይቀርም። ኦልሞስት ሁሉንም ነገሮች import እናደርጋለን። ከውጪ የምናስገባው ከምርታችን ጋር በስልክም አይገናኝም። ( 3 billion ገደማ export እያረግን ለ import 11 billion የምናወጣ ጉዶች ነን)
ቻይና በእርግጠኝነት በመጪው ጥቂት ቀናት ውስጥ ሪከቨር አርጋ እንደመንግስቱ ሃይለማሪያም “ለምሳ ያሰቡንን ለቁርስ አደረግናቸው” ብላ ወደሽቀላዋ መመለሷ አይቀርም።
አሁን ላደጉት ሐገራት በሽታው ሳይሆን ድንጋጤው ነው አስጊ ደረጃ ላይ የደረሰው። ሰውን መቆጣጠር አቅቷቸዋል። ነጭ ለካ እንዲህ ድንጉጥ ነው? እኛኮ ሴንትራል አፍሪካ ያ አስቀያሚ ኢቦላ የተባለ በሽታ ሲከሰት እንዲህ አልቀወጥነውም። ነጮቹ ግን ፍርሃታቸውን ማኔጅ ማድረግ አልቻሉም ነው የሚባለው። ለ toilet paper ተናንቀው ሲደባደቡ ሁሉ አይተናል። ጣሊያን ሼባ ስለሚበዛ ነው መሰለኝ በዛ ያለ ሰው ጭሮባታል። ሁለት ጣሊያናውያን ኢትዮጵያ ለጉብኝት መጥተው መመለሻ ግዚያቸው ሲደርስ “ተመልሰን አንሄድም” ማለታቸውን ስንሰማ «ቧ ግዜ ለኩሉ» ብለናል!
እናማ ባሻዬ እንደነገርኩህ ነው ... ከአቅሙ በላይ የገዘፈው ኮሮና እስካሁን 160 ሺ ሰዎችን ይዞ ስድስት ሺ ሰው ገድሏል። ከ70 ሺ በላዩ ደግሞ ድነው ወደቤታቸው ሄዱ። ትናንት ቢቢሲ የ 104 አመት አዛውንት ከኮሮና አገገሙ ብሎ ፒፓውን ለማረጋጋት ሞክሯል (“አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው” አለች ቢዮንሴ )
እስካሁን አንድ ጥቁር ብቻ ነው የሞተው። (እሱም ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ነበረበት አሉ) ፈይሳ አዱኛ በኪነጥበቡ ጋርዶናል አባዬ።
ለማንኛውም ህዝቤ ሆይ ውሃ አይገድልም እጅህን ታጠብ። እንደእቁብ ዳኛ ያገኘኸውን አትጨብጥ። ብትችል ባውቶቢስ አትጠቀም (ዎክ እኮ ለጤናህም ጥሩ ነው) የኮሮና ሚመስል ምልክት ካየህ ወደሰው ሳታስተላልፍ ሳትጨናነቅ ሃኪም ጋር ደውል። ታክመህ ትድናለህ። በቀላሉ ለሚያገግም በሽታ አምቡላንስ ሰብረህ የምታመልጠውኮ አለቅጥ አጋነው ስላስደነበሩህ ነው። ንፅህናህን በመጠበቅና ቶሎ በመታከም ሃላፊነትህን ተወጣ! ከዚህ ውጪ ግን አታካብድ! ከሰማይ የወረደ መቅሰፍት አይደለም። ኮሮና በሽታም፣ ፖለቲካም፣ የኢኮኖሚ ጦርነትም፣ የሚዲያ ቢዝነስም ነው!
HULSA (HU Law Students Association):
HULSA on behalf of law students of HU would like to congratulate our Hawassa University students and coach on getting 2nd place of the National Moot Court Competition
Maki, Teshe and Jo you guys are the real winners!!! 💯💯💯😁😁😁😁
Good News

የኮሮና ማከሚያ መድሀኒት

#Coronavirus በጃፓን የተመረተው መድሀኒት ለኮሮና ቫይረስ ውጤታማ መድሀኒት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ስትል ቻይና ገለጸች፡፡

ዘጋርዲያን በዘገባው እንዳመለከተው አዲስ የጉንፋን ዝርያ ያለውን በሽታ ለማከም ጃፓን የምትጠቀመው መድሀኒት የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለማከም ውጤታማ መሆኑን የቻይና ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡

የቻይና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ በጃፓን ፋጂ ፊልም የተመረተው “ፋቪፒራቪር” የተሰኘው መድሀኒት በሁዋንና ሼንዜን ከተሞች በ340 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ላይ ተሞክሮ ጥሩ ውጤት መታየቱ ተገልጿል፡፡

የጃፓን ብሄራዊ ቴሌቪዥን NHK የሚኒስትሩን መረጃ ጠቅሶ እንደዘገበው የኮሮና ቫይረስ የነበረባቸው ሰዎች መድሀኒቱ ከተሰጣቸው ከቀናት በኋላ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ታውቋል፡፡

Via:- EBS
#Coronavirus ጃፓን የኮሮና ቫይረስን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ረገድ የመጀመሪያዋ እንደመሆንዋ የበሽታውን መድሀኒት በማግኘት ትካሰን እንጂ:: በቫይረሱ ህይወትቸ ያለፈውን በሙሉ ነፍስ ይማርልን:: ቸር ያሰማን

የቻይና ባለስልጣናት በጃፓኑ ግዙፍ ኩባንያ "Fujifilm" የተመረተው የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መድሃኒት በጣም ጥሩ ውጤት እያሳየ መሆኑን ተናግረዋል።
via
Natnael Mekonnen
via ........Rewrting ........:
👆👆👆👆👆👆👆
taken from Zewdalem taddes Facebook page
#Ethiopia : ኮሮናቫይርስ ድንበር፣ጾታ፣ ዘር፣ሃይማኖት... አይለይም:: ሳንደናገጥ ሳንረበሽ መሠረታዊ ጥንቃቄዎችን እናድርግ::ከእጅ መታጠብና ንጽህና ሌላ በመካከላችን ቢያንስ አንድ ሜትር ተኩል ክፍተት መተው፣ ማህበራዊ ግንኙነቶችና ስብሰባዎችን መገደብ፣

ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ በትዊተር ገጻቸው ያስተላለፉት መልክት
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Alemwaza)
⭕️⭕️New Vacancy

Mar 19, 2020

Legal Counsel

 EAGLE HILLS ETHIOPIA

 ADDIS ABABA, ETHIOPIA

FULL_TIME LEGAL JOBS IN ETHIOPIA

Job Description

We are looking for a Legal Counsel to be a part of our Addis Ababa, Ethiopia (La Gare) team and help achieve our goal of urban expansion projects that positively impact business and tourism, while a ‘halo effect’ ensures sustainable economic growth for the city and the country. Our projects take urban renewal to new heights—a smart city for a future that combines commerce, culture and community.

 

Ideally, we are looking for an Ethiopian real estate lawyer who can rovide legal advice and guidance for the Company, its subsidiaries, the parent company and related parties on the relevant projects and other operational activities.

 

8-15 years of experience in an international law firm or a real estate developer

Provide recommendations and legal advice relating to all forms of contract disputes, including litigation and arbitration to various business units.

Review, prepare and analyse contracts, agreements and other legal documents and recommend suitable alternatives to legal issues whenever necessary highlighting commercial risk issues based on corporate and industry standards terms and conditions

Research and monitor legal frameworks relevant to the company’s business and advice company accordingly

Synthesize legal research and analysis into a coherent written memorandum or brief for submission to the Company’s relevant departments, court or arbitrator

Bachelors Degree in Law from a recognized University

Previous experience in Ethiopia or a strong knowledge of Ethiopian market is a must

Experience in a large-scale mixed-used development project is desirable

 

To be considered for this role, you will must be someone who has a hands-on understanding of the tough real estate market in Ethiopia, one who would provide concise legal advice to all departments within Eagle Hills La Gare team and deal with the production and review of all documents containing legal obligations in a timely fashion.

 

If you are interested and you feel that you have what it takes, please apply on LinkedIn and let me know through ASK@eaglehills.com and we can talk through it.

https://telegram.me/lawadvocator