Natinael Beki:
First of all, I would like to thank you for engaging in this good work and helping the students. Next I humbly request you send me NOTES, PPT & PDF along with the lessons I have listed below, and send me the necessary notes.
➤Water Law
➤Investment Law
➤Gender and Law
➤African Union and Human Right Law
➤ TrialPre trial, trial and Appellate advocacy
➤Employment Law
Thanks again for your cooperation.

አለሕግAleHig ️
Photo
Amhara Mass Media Agency ®:
ይህን ያውቁ ኖሯል?
https://amharaweb.com/ይህን-ያውቁ-ኖሯል/
በወረርሽኝ ደረጃ የተፈረጀ በሽታን ወደ ሌሎች ሆን ብሎ ማስተላለፍ እስከ ሞት እንደሚያስቀጣ ያውቃሉ?
ከሰሞኑ አንድ የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪ የነበረ ግለሰብ ወደ ሕክምና ሲወሰድ አምቡላንስ ሰብሮ አምልጦ ነበር፡፡
ግለሰቡ በኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ በጤና ሚኒስቴርና በፀጥታ አካላት ከፍተኛ ክትትል ደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ተይዟል፤ በተደረገለት ምርመራም ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡
ግለሰቡ እስኪያዝና ተይዞም በምርመራ የጤንነቱ ሁኔታ እስኪረጋገጥ በሕዝብ ዘንድ…

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
ይህን ያውቁ ኖሯል? | አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
በወረርሽኝ ደረጃ የተፈረጀ በሽታን ወደ ሌሎች ሆን ብሎ ማስተላለፍ እስከ ሞት እንደሚያስቀጣ ያውቃሉ? ከሰሞኑ አንድ የኮሮና ቫይረስ ተጠርጣሪ የነበረ ግለሰብ ወደ ሕክምና ሲወሰድ አምቡላንስ ሰብሮ አምልጦ ነበር፡፡ ግለሰቡ በኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ በጤና ሚኒስቴርና በፀጥታ አካላት ከፍተኛ ክትትል ደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ተይዟል፤ በተደረገለት ምርመራም ከኮሮና ቫይረስ ነፃ መሆኑ ተረጋግጧል፡፡የኮሮና…
Think like a lawyer – develop practical skills in small group workshops
Immerse yourself in your area of interest – with our Research Project module or Law of Organisations module you can specialise in an area of law of your choice
Study anytime, anywhere – find a study mode that suits you, whether it’s full-time, part-time or online. We also have numerous locations for you to choose from.

Lij Minda:
Hello Dear,
How are you doing? I hope you are very well.
As I personally observed, there are some students who always ask silly questions, notes and ppt in your channel. Now I wanna to concern you it is better to leave such kind of questions on the ground that, students should make their own personal endeavors to extract a lot through reading of plenty literature.

ይህን ፎቶ የተገኘው ው በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] እየታመሰች ከምትገኘው የጣልያን ከተማ ሮም ነው፤ እንደምትመለከተቱ ወደፖስታ ቤት ለመግባት የተሰለፉት ሰዎች ለጤናቸው ሲሉ በመካከላቸው ያለውን ርቀት ጠብቀው ነው የቆሙት።
via tkvah
via tkvah
ትምህርት ይሁኑን !
#Coronavirus : ይህ ምስል የተገኘው ከቻይና ነው ዜጎች ምን ያህል ሀላፊነት ተሰምቷቸው አንድ ሱቅ ለመግባትና ቫይረሳ ከአንድ ወደ ሌላው እንዳይዛመት በምን ያህል እርቀት እንደተሰለፉ ተመልከቱ::

Zewdalem Tadesse
ነጭ እኮ አይደንግጥ?!
«ዘውድአለም ታደሠ»
አውስትራሊያ እስካሁን በኮሮና ጉንፋን 249 ሰዎች ተይዘው የሞቱት 3 አዛውንቶች ብቻ ናቸው። ነገር ግን ህዝቡ በተጋነነው የሚዲያ ወሬ panic ስላደረገ ልክ ፊልም ላይ እንደምናየው ባለው ብር ሁሉ እህል እየገዛ ሱፐርማርኬቱን ባዶ አድርጎታል። በግፊያው አካል ጉዳተኞችና አዛውንቶች እየተረጋገጡ ስለሆነ ሱፐርማርኬቶቹ ተጨማሪ ሴኪዩሪቲዎች ለመቅጠር ተገድደዋል። ምግብ ተርፎ በሚደፋባት ሃብታሟ አወስትራሊያ ባሁን ሰአት ዘይት እንደሜርኩሪ እያደባደበ ነው። እግዚኦ አትሉልኝም ታዲያ?
በሽታው እጅ በመታጠብና ንክኪን በመቀነስ በቀላሉ የሚቆም ቢሆንም የምእራባውያን ሚዲያ የቻይናን ኢኮኖሚ ለማንኮታኮት ቻይና ላይ ኮሮና የተባለ መአት ወረደ ብለው አራገቡ። የቻይና የንግድ እንቅስቃሴ በአንድ ቀን ወደቀ። ግዙፍ ካምፓኒዎቿ ሰራተኛ በተኑ። ለአለም ገበያ ለማቅረብ ያመረተቻቸውን ምርቶች መጣያ ስታጣ በመርከብ ወደቬትናም ወስዳ በርካሽ ጣለቻቸው!
አሁን የሆዷን በሆዷ ይዛ ነዋሪው ከቤቱ እንዳይወጣ በሩን በመበየድ ጭምር አግሬሲቭሊ በሽታውን ተቆጣጠረችውና ኳሱን መልሳ ወደአሜሪካና ወደአውሮፓውያኑ ጠለዘችው። እነአሜሪካ ቻይናን ለማንኮታኮት ከሚገባው በላይ አጋንነው ያወሩለት ኮሮና ወደራሳቸው back fire አደረገ! ይኸው ዛሬ በአመት 39 ሺ ሰው በጉንፋን ብቻ የሚሞትባት አሜሪካ ህዝቧ ፓኒክ ስላረገባት ብቻ ሳትወድ በግድ state of emergency ስታውጅ ቻይና ፈገግ ብላ ታያታለች።
የአሜሪካና የቻይና trade war መጨረሻ ላይ የደረሰ ይመስላል። ተንታኞቹ እንደሚሉት ከ 9/11 ጥቃት በኋላ ስቶክ ማርኬቱ እንዳሁኑ ወድቆ አያውቅም። ኮንሲኩዌንሱ የኛን የሰፈር ወንዝ ዳር ያለች ጀልባም ከአለት ጋር ማላተሙ አይቀርም። ኦልሞስት ሁሉንም ነገሮች import እናደርጋለን። ከውጪ የምናስገባው ከምርታችን ጋር በስልክም አይገናኝም። ( 3 billion ገደማ export እያረግን ለ import 11 billion የምናወጣ ጉዶች ነን)
ቻይና በእርግጠኝነት በመጪው ጥቂት ቀናት ውስጥ ሪከቨር አርጋ እንደመንግስቱ ሃይለማሪያም “ለምሳ ያሰቡንን ለቁርስ አደረግናቸው” ብላ ወደሽቀላዋ መመለሷ አይቀርም።
አሁን ላደጉት ሐገራት በሽታው ሳይሆን ድንጋጤው ነው አስጊ ደረጃ ላይ የደረሰው። ሰውን መቆጣጠር አቅቷቸዋል። ነጭ ለካ እንዲህ ድንጉጥ ነው? እኛኮ ሴንትራል አፍሪካ ያ አስቀያሚ ኢቦላ የተባለ በሽታ ሲከሰት እንዲህ አልቀወጥነውም። ነጮቹ ግን ፍርሃታቸውን ማኔጅ ማድረግ አልቻሉም ነው የሚባለው። ለ toilet paper ተናንቀው ሲደባደቡ ሁሉ አይተናል። ጣሊያን ሼባ ስለሚበዛ ነው መሰለኝ በዛ ያለ ሰው ጭሮባታል። ሁለት ጣሊያናውያን ኢትዮጵያ ለጉብኝት መጥተው መመለሻ ግዚያቸው ሲደርስ “ተመልሰን አንሄድም” ማለታቸውን ስንሰማ «ቧ ግዜ ለኩሉ» ብለናል!
እናማ ባሻዬ እንደነገርኩህ ነው ... ከአቅሙ በላይ የገዘፈው ኮሮና እስካሁን 160 ሺ ሰዎችን ይዞ ስድስት ሺ ሰው ገድሏል። ከ70 ሺ በላዩ ደግሞ ድነው ወደቤታቸው ሄዱ። ትናንት ቢቢሲ የ 104 አመት አዛውንት ከኮሮና አገገሙ ብሎ ፒፓውን ለማረጋጋት ሞክሯል (“አንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው” አለች ቢዮንሴ )
እስካሁን አንድ ጥቁር ብቻ ነው የሞተው። (እሱም ሌላ ተጓዳኝ በሽታ ነበረበት አሉ) ፈይሳ አዱኛ በኪነጥበቡ ጋርዶናል አባዬ።
ለማንኛውም ህዝቤ ሆይ ውሃ አይገድልም እጅህን ታጠብ። እንደእቁብ ዳኛ ያገኘኸውን አትጨብጥ። ብትችል ባውቶቢስ አትጠቀም (ዎክ እኮ ለጤናህም ጥሩ ነው) የኮሮና ሚመስል ምልክት ካየህ ወደሰው ሳታስተላልፍ ሳትጨናነቅ ሃኪም ጋር ደውል። ታክመህ ትድናለህ። በቀላሉ ለሚያገግም በሽታ አምቡላንስ ሰብረህ የምታመልጠውኮ አለቅጥ አጋነው ስላስደነበሩህ ነው። ንፅህናህን በመጠበቅና ቶሎ በመታከም ሃላፊነትህን ተወጣ! ከዚህ ውጪ ግን አታካብድ! ከሰማይ የወረደ መቅሰፍት አይደለም። ኮሮና በሽታም፣ ፖለቲካም፣ የኢኮኖሚ ጦርነትም፣ የሚዲያ ቢዝነስም ነው!

HULSA (HU Law Students Association):
HULSA on behalf of law students of HU would like to congratulate our Hawassa University students and coach on getting 2nd place of the National Moot Court Competition
Maki, Teshe and Jo you guys are the real winners!!! 💯💯💯😁😁😁😁

Good News
የኮሮና ማከሚያ መድሀኒት
#Coronavirus በጃፓን የተመረተው መድሀኒት ለኮሮና ቫይረስ ውጤታማ መድሀኒት ሆኖ አግኝቼዋለሁ ስትል ቻይና ገለጸች፡፡
ዘጋርዲያን በዘገባው እንዳመለከተው አዲስ የጉንፋን ዝርያ ያለውን በሽታ ለማከም ጃፓን የምትጠቀመው መድሀኒት የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለማከም ውጤታማ መሆኑን የቻይና ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
የቻይና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ በጃፓን ፋጂ ፊልም የተመረተው “ፋቪፒራቪር” የተሰኘው መድሀኒት በሁዋንና ሼንዜን ከተሞች በ340 የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ላይ ተሞክሮ ጥሩ ውጤት መታየቱ ተገልጿል፡፡
የጃፓን ብሄራዊ ቴሌቪዥን NHK የሚኒስትሩን መረጃ ጠቅሶ እንደዘገበው የኮሮና ቫይረስ የነበረባቸው ሰዎች መድሀኒቱ ከተሰጣቸው ከቀናት በኋላ ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ታውቋል፡፡
Via:- EBS

#Coronavirus ጃፓን የኮሮና ቫይረስን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት ረገድ የመጀመሪያዋ እንደመሆንዋ የበሽታውን መድሀኒት በማግኘት ትካሰን እንጂ:: በቫይረሱ ህይወትቸ ያለፈውን በሙሉ ነፍስ ይማርልን:: ቸር ያሰማን
የቻይና ባለስልጣናት በጃፓኑ ግዙፍ ኩባንያ "Fujifilm" የተመረተው የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] መድሃኒት በጣም ጥሩ ውጤት እያሳየ መሆኑን ተናግረዋል።
via
Natnael Mekonnen