አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.86K photos
25 videos
1.86K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Tg Sador:
ሰላም እባካቹ አዲሱ የማረሚያ ቤቶች አያያዝ አዋጅ ካላቹ ተባበሩኝ!
Kedir Siraaj:
ሰራህተኛ በስራ ውልቸው መሰረት አሳሪውን ሰራውን በሚገባ በመቆጠጠር ስራ ለይ እየሌ ስራህተኛ በሰራ ለይ በሌለበት ወቅት በተፍጠር የማይወቀው ንብርት ጉድለት ምከንያት አስሪው ሆነ ብሎ ሰራህተኛ ያለ ማስጠንቀቂያ በአዋጅ ቁጥር 377/96 27(1 )ሸያለ ማስጠንቀቂያ ከስራ በቀን 31/12/2017 እ.አ.አ የተባራር ስራህተኛ ክስ በፍ/ቤት ሲያቅራብ የክሱ ጭብጥ ምን ምን መሆን እንዴለበት ከተከበሩ የህግ በለሙያዋች በኩል ምክር እንዱትሳጡኝ ከይቅርታ ጋር እጣይቃሎሆ ?
Tareko:
ሰላም ነዉ አለ ዘ ሀተታ ምክንያት ወንጀል ካላቹህ ላኩልኝ
ዉልና ማስረጃ ሲሄዱ ሟሟላት ያለቦት ሰነዶች

ለመኪና ሽያጭ ውል (ለኮድ 1፣ 2 እና 3)

1, በሕግ አግባብ የተዘጋጀ የሽያጭ ውል ሰነድ/ፎርም/፤

2, እዳና እገዳ ስላለመኖሩ የተጣራ መሆኑን ማረጋገጥ፤

3 , የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ፤  የሻጭና የገዥ መታወቂያ፤

4, ሻጭ ከህግ ወይም ከውል የመነጨ የመሸጥ ስልጣንን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ሰነድ፤

5, ንብረቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የማህበሩ መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ፣ እንዳስፈላጊነቱ ቃለጉባኤ፤

6, የሻጭ ያላገባ ማስረጃ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋር የፈቃድ ስምምነት፤

7, ከትራንስፖርት ባለስልጣን የሚሰጥ የመኪና ዋጋ ግምት፤

8, ለኮድ 1 እና 3 ከትራንስፖርት ባለስልጣን እና ከገቢዎች የሚሰጥ ክሊራንስ፤

9, ለኮድ 1 እና 3 አስር ዓመት ቢሞላውም ከቀረጥ ነፃ ከሆነ ከገቢዎችና ጉምሩክ ከቀረጥ ነፃ መብት ማስተላለፍ ባለሥልጣን የተፃፈ ደብዳቤ ወይም ይህን መነሻ በማድረግ መንገድ ትራንስፖርት የሚሰጠው የማረጋገጫ ሰነድ፤
via
የሕግ አገልግሎት/ Legal Services:
1
Law Office:
የሕግ አገልግሎት/ Legal Services:
ይድረስ :- ለህግ አዋቂ ነን ባይ ባለቻናሎች

🇪🇹🇪🇹
ቁጭ ብዬ ግዜዬን ጉልበቴን ሰዉቼ የምፅፋቸዉን አስተማሪ የህግ ፅሁፎች ሰርቃችሁ : ምንጭ ሳትጠቅሱ የራሳችሁ ቻናል ላይ የምትለቁ ሰዎች በዝታችኅል :: ይሄ ሌብነት ነዉ , በተለይም ህግ አዋቂ ነን ባዮች ይህን ስታደርጉ ማየት ያሳፍራል;: የራሳችሁን ስራ እና ፅሁፍ ለጥፉ እንጂ የሰዉ ስራን ሰርቆ የራስ ማስመሰል የሞራል ዝቅጠት ነዉ : ለማህበረሰቡም አዲስ መረጃ አይጨምርም ::

ህብረተሰቡ እንዲጠቀም ያለምንም ገደብ ነዉ ምኞቴ : ቢያንስ እንኳን ምንጭ መጥቀስ ህጋዊነትም ጨዋነትም ነዉ :: የሀገራችን የስነ ፅሁፍ እና ስነ ጥበብ ለምን እንዳልዳበረ አሁን ነዉ የገባኝ :: አንዱ ለፍቶ ይፅፋል ሌላዉ ሰርቆ ይወስዳል : ይህ ደግሞ በ አእምሮአዊ መብት አዋጅ አንቀፅ 36 የወንጀል ድርጊት ነዉ : መቼም እኔ ለእናንተ ለህግ አዋቂ ነን ባዮቹ አልነግራችሁም :: ደግሞም የሁላችሁንም ስም እዚህ መለጠፍ ቀላል ነዉ ::

የበለጠ እንዳልፅፍ እና እንዳልሰራ እጄን ይይዛል ድርጊቱ : ባጭሩ ከዚህ ቻናል ተጠቀሙበት ግን ፅሁፉን ስትወስዱ ምንጭ ጥቀሱ ለማለት ነዉ : ለህግ አዋቂ ነን ባይ ባለ ቻናሎች : እና ከሌብነት ድርጊታችሁ ተቆጠቡ

አመሠግናለሁ
Law Office:
ምንጭ ??

ምንጭ ??

ምንጭ ??

ምንጭ ??

ምንጭ ??
ይጠቀስ
Hi if u have criminal code voice lectures please send me from BDU
The Duty to serve: Cassation Bench on the legal effects of employer-sponsored Tuition Assistance
by Abrham Yohannes
The Duty to serve: Cassation Bench on the legal effects of employer-sponsored Tuition Assistance As an employee, you have a duty to serve your employer diligently. But, you don’t have a duty to continue serving your employer for life. If you ever feel like leaving, you are free to resign even without any valid ground […]

Read more of this post
Here are the latest jobs in Ethiopia today that match your job alert request:
Legal Attorney
Cooperative Bank of Oromia, Addis Ababa, Ethiopia
Cooperative Bank of Oromia

Manager, Legal Advisory Team
Cooperative Bank of Oromia, Addis Ababa, Ethiopia
Cooperative Bank of Oromia

 
የስራ ማስታወቂያ @lawsocieties
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ የፖሊስ አባላትን ማሰልጠን እና መቅጠር ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ መታወቂያ ያለው/ያላት
ከ18 አመት በላይ
የፌደራል የስራ ቋንቋ የሚችል የምትችል ማንበብ መፃፍ እንዲሁ
በክስ ሂደት ላይ ያልሆነ /ያልሆነች
ለህገ መንግስቱ ታማኝ
ያላገባ /ያላገባች
10ኛ ክፍል የጨረሰ /የጨረሰች
በሁሉም የአዲስ አበባ ወረዳዎች ምዝገባ ጀምሯል
እስከ የካቲት 17 ብቻ።
Via
@lawsocieties @lawsocieties
https://telegram.me/lawsocieties
Chala Hirpesa:
Sorry for that I did not spell correctly. I just need oromia advocate proclamation
ALE (አለ) law societies
ALE ( አለ (Alternative Legal Education))
We Go Together...!
@lawsocieties
Channel for LAW Societies:- Advocates, Lawyers, LLB, LLM Students, any Law community and Optional Students......
for any information and Promotions Contact Us Via @Alemwaza
https://telegram.me/lawsocieties
Shewa Gashaw:
Selam selam, yeAle betesebochi estii sile federalism yetesera research, metsafochi kalachu share adirigugni. Dena hunu

Selam lenanite yihun sewochi, ebakachu sile " Gada system wusit serra bojju" behig zuruya yetesera thesese or tsufochi kalachu share adirigugni.
Um Eba B:
አሬ በፈጣሪ በድሀ ልጅ እናት ሞት መንግስትም እናንተም ስለኛ ጉዳይ ዝም አላቹ ከuniversity ከወጣን 2ኛ ወራችን ነው university ምንም መፍትሄ ሳይሰጠን 1st semester ክላስ ጨርሶዋል በፈጣሪ የሆነ ነገር በሉን እንጂ በመድኃኒ አለም