Bacha Lawyer:
Hi ALE? could you tell us exact date at which exit exam is to be conducted other than review guidelines of exit exam provided it?

PLEAS Tell me if you have any information about when the exit exam result will be released.
ዳኞች በጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ረቂቅ መመሪያ ላይ መከሩ
----------------------------------
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ዳኞች ወደ ፍ/ቤቱ የሚፈሱትን ጉዳዮች በማስተዳደር ተገማች የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት ያስችለዋል በተባለ ረቂቅ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያ ላይ ይሁንታ የሚሰጡበት ምክክር አካሄዱ፡፡
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተረቀቀውና በችሎት በተደራጁ ዳኞች በተሰጠ ገንቢ አስተያየት የዳበረው ረቂቅ መመሪያ ተግባራዊ ከመደረጉ በፊት በዳኞች በኩል ቅቡልነት እንዲኖረው ማድረግ ዋና አላማ የወሆነው የውይይት መድረክ በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በተደራጀ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አስተባባሪነትእና በዩኤስኤድ ፍትህ ፕሮጀክት ተባባሪነት የተዘጋጀ የምክክት መድረክ ነው፡፡
በምክክር መድረኩ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መሰረታዊ ሃሳቦች በዳኛ ሰላማዊት ግርማይ የቀረበ ሲሆን ፍርድ ቤቶች የሚሰጡትን የዳኝነት አገልግሎት ቀልጣፋ፣ ተገማችና ተገልጋይ እርካታ የሚያገኝባቸው እንዲሆን ከማድረግም ባሻገር የአግልግሎት ጥራትን እንደሚያሳድግና፤ የመዝገብ ክምችትንም በመቀነስ ጉልህ ድርሻ እንዳለው በገለጻቸው አብራርተዋል፡፡
ከዓለም ባንክ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደርን ከህግ አንጻር በመቃኘት ለዳኞች ማብራሪያ የሰጡት ወ/ሮ ፋንቱ ፋሬስ ሲሆኑ በዓለም አቀፍ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ መለኪያ መስፈርቶች ሃገራችን ከ190 ሃገሮች 159ኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ መሆኑን ጠቅሰው ይህንንም ለማሻሻል የሃገራችን ፍርድ ቤቶች የሚሰጡት አገልግሎት ከጊዜ ወጪ እና ጥራት አንጻር ሊሰሩ እንደሚገባ አመልክተዋል፡፡ የአለም ባንክ ባለሙያዋ ወ/ሮ ፋንቱ ዓለም አቀፍ ተሞክሮን ምሳሌ በማድረግ ሲናገሩ ጥሩ ደረጃ ላይ የሚገኙ ፍርድ ቤቶች አገልግሎ አሰጣጣቸውን ያሻሻሉት ቀጣይነት ያለው የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ስርዓት በመዘርጋትና በጥብቅ በመተግበራቸው ነው ብለዋል፡፡
የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር 360 ዲግሪ የመመልከት አቅም ይሰጣል ያሉት ባለሙያዋ አንድ ጉዳይ ፍርድ ቤት ቀርቦ ወደ ክርክር ከመገባቱ በፊት፤ በክርክር ወቅት፤ ውሳኔ ከተሰጠ በኋላና በአፈጻጸም ሂደት የኪሰቱትን ቁልፍ የፍርድ ቤት ተግባራት/ሁነቶች የሚከለት መሆኑን አስረድተዋል፡፡
ወ/ሮ ፋንቱ ፍርድ ቤቶች ውጤታማ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ስርዓት ለመዘርጋትና ለመተግበር እንዲያስችላቸው የችሎት አደረጃጀታቸውን መፈተሸና እንደገና ማደራጀት፤ እንደየጉዳዮቹ ዓይነት፣ ቅለትና ውስብሰብነት የጊዜ ደረጃ ማስቀመጥ፤ የስራ አጻጸምማቸውን የሚለኩበት ስርዓትና ልምምድ ማዳበር፤ ጉዳዮች ወደ መደበኛ ክርክር ከመግባታቸው በፊት የሚታዩበተና ተገልጋች ባልተሳሙባቸው ጉዳዮች ላይ ብቻ ዳኝነት መስጠት የሚቻልበት አሰራር መዘርጋት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ስርዓት ተግባራዊ ማድረግ አንዳለባቸው መክረዋል፡፡
በተመሳሳይ ቀደም ባሉት ጊዜያት የፌዴራል ፍ/ቤቶችን በIT ዘርፍ በማማከር ድርሻ የነበራቸው አቶ ብዙነህ በቀለ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ከኢንፎርሜሽን ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ አንጻር በመዳሰስ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ብዙነህ በገለጻቸው የፍርድ ቤቶችን አገልግሎት አሰጣጥ በኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ መደገፍ የሚያስገኛቸውን ጥቅሞች ሲዘረዝሩ ቅልጥፍናን ይጨምራል፤ የህዝብ አመኔታን ያሳድጋል፤ የውሳሰኔ ጥራትን ያሻሽላል፤ ተደራሽነትን ያሰፋል፤ አስተማማኝ የስታትሲትክስ መረጃዎችን ለማመንጨት ያስችላል እንዲሁም በፍትህ አስተዳደሩ ግልጽነት እንዲሰፍን ያደርጋል ግለዋል፡፡
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተዘጋጀውን ረቂቅ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያ ለማጸደቅና ወደ መሬት ለማውረድ በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ደረጃ ሂደቱን እንዲከታተል በተደራጀው ቡድን በኩል የተከናወኑ ግባራትእና ያጋጠሙ ችግሮች የተመለከተ አጭር ሪፖርት በዳኛ አበበ ሰለሞን የቀረበ ሲሆን ዳኞች የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያ መውጣቱና ተግባራዊ መደረግ እንዳለመበት ይሁንታቸውን መስጠታቸው እንዲሁም ከነባራዊ ሁኔታ በመነሳት ዳኞች ሳይንሳዊ ዘዴን በመጠቀም በመመሪው ላይ ሊሻሻሉና ሊካተቱ የሚገቡ ሃሳቦችን በየችሎት ቡድናቸው ማቅረባች ከስኬታማ ውጤቶች መካከል የተጠቀሱ ሲሆን ጥቂት ዳኞች መመሪያውን በራሱ አንደ አንድ መመዘኛ መስፈርት መውሰዳቸውና መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ የግብአት እና ተያያዥ ጉዳዮች አለመሟላት ተግዳሮች መሆናቸውን በሪፖርታቸው አቅርበዋል፡፡
በምክክር መድረኩ ዳኞች በየችሎት አይነታቸው በቡድን በመሆን ወይይት ያደረጉ ሲሆን በመመሪያው ላይ፤ ለጉዳዮች አይነት እና በተሰጣቸው የጊዜ ደረጃ ላይ ተጨማሪ ግብአት እንዲያቀርቡ ተደርጓል፡፡
በመጨረሻም የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የምክክር መድረኩን ሲዘጉ የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር አሁን የተጀመረ ሳይሆን ቀደም ሲልም ሲታሰብበት የቆየ፤ ነገር ግን ወደ ተጨባጭ ተግባር ያልተለወጠና አሁን በፍርድ ቤቱ ማሻሸያ ለማምጣት ወሳኝ ከሆኑ የለውጥ ስራዎች መካከል አንዱ ተደርጎ የተወሰደ መሆኑን በመጥቀስ ለአተገባበሩ ውጤታማነትም የጋራ መግባባት ሊደረስበት የሚገባ ጉዳይ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡
ክብርት ወ/ሮ መዓዛ በየትኛውም የሙያ መስክ አቅዶ መስራት አስፈላጊ መሆኑን አስገንዝበው አንድ የአስራር ለውጥ ሲመጣ እስኪለመድ እንደ ተግዳሮት ሊወሰድ እንደሚችልም ጠቁመዋል፡፡ ፕሬዝደንቷ አክለውም የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደርን በዚህ ዓመት ከጀመርነው በየጊዜው እያሳደግነውና እያሻሻልነው፤ ከስህተታችንም እየተማርን እንሄዳለን፡፡ ዋናው ጉዳይ የጋራ ራዕይ ይዞ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ለማድረግ ዝግጁ መሆን ነው ብለዋል፡፡ በዳኝነት ዘርፍ ያለው ችግር ተመሳሳይና ዓለም አቀፋዊ ባህሪ ያለው መሆኑን የተናገሩት ክብርት ፕሬዝደንቷ “ስራችሁ ከባድ ቢሆንም ለህብረተሰቡ አስፈላጊ ነው፡፡ ፍርድ ቤታችን ከፍ ወደአለ ደረጃ ለማድረገስ አብረን እንስራ፡፡” በማለት ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል፡፡
ይሔው የምክክር መድረክ በቀጣይ ሳምንታት በጠቅላይ እና በከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች የሚካሔድ መሆኑ ከጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡
የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

⭕️⭕️እንኳን ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።🛑🔴
Judicial Fellows Programme (formerly known as the University Traineeship Programme)
Call for applications for the 2020-2021 Judicial Fellows Programme of the International Court of Justice
The International Court of Justice (ICJ) invites applications for the 2020-2021 Judicial Fellows Programme.
The Programme was established in 1999 to enable recent law graduates to gain experience working at the ICJ. It aims to improve participants’ understanding of international law and of the Court’s procedures by actively involving them in the work of the Court and allowing them to build on their experience under the supervision of a judge.
The deadline for the submission of applications is 14 February 2020. The Court is expected to reach its final decision in March or April 2020. Nominating universities will be notified accordingly.
Submission of applications and selection of candidates
While it is possible to nominate a single candidate, the Court encourages universities to propose more than one. Universities are also strongly encouraged to limit nominations to candidates who have excellent results in their law studies and who have demonstrated an interest in international law through their studies, publications or work experience. The Court does not accept applications from individuals.
Universities interested in participating in the programme should follow this link.
https://forms.zohopublic.com/npino/form/JudicialFellowsProgramme20202021/formperma/v92eQr13sHVr5PDljL6NkwhK85I-5L6BiDRCLy-WFiU

Zohopublic
Judicial Fellows Programme 2020-2021
Fill out this form.
አለሕግAleHig ️
Photo
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ባደረገው መመሪያ መሠረት፦
@awsocieties
- ዳኛ
- የመከላከያ ሰራዊት አባል
- ዓቃቤ ሕግ
- የፖሊስ፣ የደህንነት እና የጸጥታ አካላት ሰራተኛ
- የቦርዱ ባለሥልጣን እና ሰራተኞች : የፓርቲ አባል መሆን አይችሉም።
https://telegram.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

Forwarded from ሕግ ቤት
ለሕግ ትምህርት ቤት ዲኖች በሙሉ
ጉዳዩ፡- ትብብር ስለመጠየቅ
የኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ሕብረት ከጥር8-9/2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አመታዊ ስብሰባውን እና አዲስ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መምረጥ በማስፈለጉ የፍትሕና የሕግ ምርምርና ስልጠናን ኢንስቲትዩትን የጠየቁና የተፈቀደላቸው በመሆኑ ሁሉም የኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ሕብረት ፕሬዝዳንት እና አንድ የሴት ተወካይ እያንዳንዱ ዩንቨርስቲ ሁለት ተወካዮች እንዲሳተፉ ተፈልጓል፡፡
ስለዚህም የህግ ትምህርት ቤት ዲኖች ተማሪዎቹ ስብሰባውን እንዲካፈሉ አስፈላጊውን ትብብር በማድረግና መሳተፍ መቻላቸውን እስከ ጥር 2 /2012 ዓ.ም ድረስ በተጠቀሰው ኢሜይል አድራሻ mikiasmelak@gmail.com
Or
mesfinjlsri@gmail.com
እንድታረጋግጡልን እየጠየቅን መሳተፋቸውን በቀነ ገደቡ ያላሰወቁንን ማሳተፍ የማንችል መሆናችንን ከወዲሁ በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
መስፍን እሸቱ
https://telegram.me/EthiopianLawStudentsUnion

የሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች፣ ሐተታዎችና ትንታኔዎች በእንግሊዝኛ ቃላት ተወረዋል፡፡ አንዳንዶቹ አማርኛ ጣል ጣል ያረገባቸው የመመረቂያ ጽሑፍ ይመስላሉ፡፡ በጥቂቶቹ ላይ ደግሞ እንግሊዝኛ አብዛኛውን የውሳኔ ክፍል እንደ አረም ወሮት ሲታይ አማርኛ ለማመሳከሪያ ብቻ የገባ ይመስላል፡፡ ግልፅነት አንኳር ከሆኑት የፍርድ አጻጻፍ ስርዓት መርሆዎች መካከል ቀዳሚው ነው፡፡ ይህም የቋንቋውን የሰዋሰው ስርዓት ጠብቆ ተከራካሪ ወገኖች በሚገባቸው ቀላል አገላለጽ መጠቀምን ይጠይቃል፡፡ እንግሊዝኛን ከአማርኛ ጋር እያቀላቀሉ ፍርድ መጻፍ ግልፅነትን ከማደፍረስ የዘለለ ፋይዳ የለውም፡፡ ተከራካሪ ወገኖች የአማርኛውን ዓረፍተ ነገር ሰምተው የተረዱት ሀሳብ እንግሊዝኛ ሲታከልበት ያደናግራቸዋል፡፡ ምን ለማለት ይሆን? በሚል ጥርጣሬና ብዥታ በሀሳብ ማዕበል እንዲቃትቱ ያደርጋቸዋል፡፡
እንግሊዝኛ በሰበር ውሳኔዎች ላይ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው በሁለት መልኩ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግልፅ የሆነው የአማርኛ ዓረፍተ ነገር ወይም ሐረግ በቅንፍ የእንግሊዝኛ ፍቺ ይታከበልበታል፡፡ በሌላ ጊዜ ደግሞ የአማርኛ ፍቺ ሳይከተለው እንግሊዝኛው ብቻውን የፍርዱ አካል ሆኖ ይካተታል፡፡ የመጀመሪያው ትርፍ መልዕክት ሁለተኛው ደግሞ ጎዶሎ መልዕክት በመፍጠር በሁለቱም ግልፅነት ጥያቄ ውስጥ ይገባል፡፡
የአማርኛውን ሀሳብ ለመግለጽ
በሚከተሉት የሰበር ውሳኔዎች ላይ የእንግሊዝኛው አገላለጽ ትርፍና አላስፈላጊ ከመሆኑም በላይ በተወሰኑት ላይ የአማርኛውን ሀሳብ አዛብቶታል፡፡
ሰ/መ/ቁ. 42239 ቅጽ 10
የሰበር ስርዓት አይነተኛ አላማ ከሆኑት አንዱ በአንድ ሀገር ውስጥ ወጥ የሆነ የሕግ አተረጎጎም እና አፈጻጸም (Uniform interpretation and application of the law) መኖሩን ማረጋገጥ መሆኑ እሙን ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ 45548 ቅጽ 13
ከተያዘው ጉዳይ ጋር ስናያይዝ ሁለቱ ሚስቶች ናቸው እስከ ተባለ ድረስ በሕጉ መንፈስና ሃይል (by operation of the law) ከባለቤታቸው ጋር ያፈሩትን ንብረት ከባለቤታቸው ጋር እኩል የመካፈል መብት ይኖራቸዋል ማለት ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 35946 ቅጽ 8
ነገር ግን በተያዘው ጉዳይ ምስክሮች ከተሰሙ በኋላ ተቃዋሚ እንዲቀርብ ትእዛዝ መስጠቱ ተቃዋሚው በምስክሮች አመሰካከር ላይ የሚያነሳውን ክርክር /The right to confront witnesses/ የሚያጠብና ጉልህ የሆነ የሥነ- ሥርአት ጉድለት መፈጸሙን የሚያመለክት ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 08751 ቅጽ 6
ከዚህም በተጨማሪ አዲስ የተገኘው ማስረጃ የውሣኔውን መሠረታዊ ይዘት የሚነካ /Substantially affects the merit of the case/ መሆን አለበት፡፡
እንግሊዝኛ ፍቺው ሳይጠቀስ
ሰ/መ/ቁ. 65930 ቅጽ 12
በአንድ የፍትሃብሄር ጉዳይ ልዩ አዋቂዎች /Experts/ እና ልዩ አዋቂዎች ያልሆኑ ምስክሮች ቀርበው በተሰሙ ጊዜ “In the civil context … lay evidence should not be preferred to expert evidence with out good reason” የሚለውን የማስረጃ ምዘና መርህ መከተል ይገባል፡፡
ሰ/መ/ቁ. 11924 ቅጽ 3
የጉዳዩ ጭብጥ እንዲሆን ያስቻለውን ክርክር ያቀረበው አሰሪው ከሆነ ደግሞ ይህን ክርክሩን በቅድሚያ ያስረዳ ዘንድ የግድ ይሆንበታል፡፡ ይህም the one who alleges in the affirmative shall prove it ከሚለው አገላለጽ ጋር የተስማማ ይሆናል፡፡
ሰ/መ/ቁ. 36730 ቅጽ 9
ይህ አተረጓጎም እኛ ብቻ ሣንሆን የዳበረ የሕግ ሥርአት ያላቸው አገሮች “Limitation periods are to be construed strictly so as not to take away the right of the plaintiffs” በሚል መንገድ የሚከተሉት አተረጓጎም ነው፡፡
እነዚህ ውሳኔዎች በችሎት ሲነበቡ ጆሮውን ቢቆርጡት እንግሊዝኛ የማይሰማው ከሳሽ ወይም ተከሳሽ ዓይኖቹ አምስት ዳኞች ላይ ተተክለው ምን እንደሚያስብ አስቡት፡፡ ምን ይባል ይሆን? እያለ በተደጋጋሚ በየቀጠሮው ሲመላላስ የከረመው ተከራካሪ የውሳኔ ቀን በደስታ ይሁን በሀዘን እፎይታ ይሰማው ዘንድ /ቁርጥን ማወቅ የመሰለ ነገር የለም እንዲሉ/ ተገቢ ቢሆንም እንግሊዝኛ አያውቅምና በውሳኔ ቀን፣ በቁርጡ ቀን ግራ ተጋብቷል፡፡
አማርኛ እና እንግሊዝኛ ቅጂ
የአማርኛና እንግሊዝኛ ቅጂዎችን ጎን ለጎን መጥቀስ አስፈላጊ ከሚሆንባቸው ሁኔታዎች አንዱና ዋነኛው በሁለቱም ቋንቋዎች መካከል የይዘት ልዩነት ሲፈጠር ነው፡፡ ይህ ተገቢ ቢሆንም የይዘት ልዩነት ሳይፈጠር ብሎም የሚነጻጸር ቃል፣ ሐረግ ወይም ድንጋጌ ሳይኖር አማርኛውን በእንግሊዝኛ ማጀብ የበርካታ የሰበር ውሳኔዎች ላይ መገለጫ እየሆነ መጥቷል፡፡ ለምሳሌ በሰ/መ/ቁ. 74530 ቅጽ 13 እና በሰ/መ/ቁ. 89276 ቅጽ 15 ላይ የሰፈረውን እንመልከት፤
የእንግሊዘኛውን ቅጅ ስንመለከት- Breach of Trust የሚል ርዕሥ ያለው አንቀጽ 675 Whoever, with intent to obtain for himself or to procure for a third person an unjustifiable enrichment, appropriates, or procures for another, takes or causes to be taken, misappropriates, uses to his own benefit or that of a third person, or disposes of for any similar act, in whole or in part, a thing or a sum of money which is the property of another and which has been delivered to him in trust or for a specific purpose, is punishable, according to the circumstances of the case, with simple imprisonment, or with rigorous imprisonment not exceeding five years. በማለት በንዑስ አንቀጽ1 የሚደነግግ ሲሆን ንዑስ አንቀጽ3 The intent to obtain for himself or to procure for third person an unjustifiable enrichment shall be presumed where the criminal is unable upon call, to produce or repay the thing or sum entrusted, or at the time when he should have returned it or accounted there for. በማለት ይደነግጋል፡፡
“የእንግሊዝኛውን ቅጅ ስንመለከት” በሚል ጀምሮ “በማለት ይደነግጋል” በሚል የተቋጨው የወ/ህ/ቁ. 675 ንዑስ ቁ. 1 እና 3 የእንግሊዝኛ ድንጋጌ ከላይ በተጠቀሱት ሁለት መዝገቦች ላይ ለማብራሪያነት ሆነ ለትርጉም አላገለገለም፡፡ ይዘቱም ከአማርኛው ጋር አልተራራቀም፡፡
በሁለቱም ቅጂዎች መካከል የሚፈጠር የይዘት ልዩነት
በሁለቱ ቅጂዎች መካከል አለመጣጣም ሲኖር ለእንግሊዝኛው ቅድሚያ መስጠት ተቀባይነት ያለው የህግ አተረጓጎም እየሆነ ነው፡፡ በብዙ ውሳኔዎች ላይ አማርኛው ተገቢውን ቦታ ያጣበት ምክንያት አይገለፅም፡፡
ለአብነት ያክል በሶስት መዝገቦች ላይ የይዘት ልዩነት የተፈታበትን መንገድ እንመልከት፤
ሰ/መ/ቁ. 19258 ቅጽ 7
በንግድ ሕግ ቁጥር 121 ሥር የአክሲዮኖች ድርሻ መዝገብ ምን ምን ነገሮችን ማካተት እንዳለ

በት ከተዘረዘሩት መካከል በንዑስ ቁጥር 1(ለ) “እያንዳንዱ ማህበርተኛ ማግባት ያለበትን የመዋጮዎች ግምት” የሚለው መዋጮው [ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር] ከተቋቋመም በኋላ ወደ ፊት መግባት እንደሚችል በሚገልጽ አኳኋን የተፃፈ ቢሆንም “the value of all contributions made by the members” ከሚለው የእንግሊዝኛ ግልባጭ ጋር አጠቃለን ስናየው መዋጮ አስቀድሞ መግባት ያለበት መሆኑን የሚያመለከት ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 97094 ቅጽ 17
ይህ ከሆነ የዚሁ አንቀጽ 418(3) የአራተኛው ቅጂ ባለይዞታነትን ለማስረዳት የፅሁፍ ማስረጃ መቅረብ እንዳለበት የሚደነግግ ቢሆንም የእንግሊዘኛው ቅጂ የስነ- ስርዓት ህጉ ደግሞ ይህንኑ አንቀጽ ሲገልጽ The Claimant or 0bjector Shall adduce evidence to Show that and the date of the attachment he had Some interest in or was possessed of the property attached ይላል፡፡ እንግዲህ ከዚህኛው የእንግሊዘኛ ቅጂ የምንረዳው ማስረጃ በማቅረብ ለአፈጻጸም የቀረበውን ንብረት ማስረዳት እንደሚቻል የሚገልጽ ነው፡፡
ሰ/መ/ቁ. 38935 ቅጽ 8
የፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 2893 ንዑስ አንቀጽ 3 “ስለሆነም ሻጭ ውሉን እንደውሉ ቃል ለመፈፀም መዘግየቱን ከተረዳበት ጊዜ አንስቶ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ውሉ እንዲፈፀምለት ካልጠየቀ በቀር ገዢው ውሉ በግዴታ እንዲፈፀም የማድረግ መብቱን ያጣል” በማለት ይደነግጋል፡፡ እዚህ ላይ በአማርኛው “መዘግየቱን ከተረዳበት” በሚለው ቁልፍ በእንግሊዘኛው “ascertained” በሚለው ቃል መካከል ልዩነት ያለመሆኑን ለመገንዘብ እንችላለን፡፡ የድንጋጌው መንፈስ ገዥ በአንድ ዓመት ውስጥ ውሉ እንዲፈፀምለት ለፍርድ ቤት ክስ ማቅረብ ያለበት ሻጭ በሽያጭ ውሉ መሠረት ለመፈፀም ፈቃደኛ አለመሆኑን ካረጋገጠበት ጊዜ ጀምሮ እንደሆነ የእንግሊዘኛውን የቃል አጠቃቀም በማየት ለመረዳት ይቻላል፡፡
በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁ. 3/1987 አንቀጽ 2 ንዑስ ቁ. 4 እንደተመለከተው ማናቸውም በፌደራል መንግስት የሚወጡ ህጎች በፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ ላይ በአማርኛና እንግሊዝኛ ቋንቋዎች መታተም ይኖርባቸዋል፡፡ በአገራችን የእንግሊዝኛው ቅጂ ከአማርኛው ጎን ለጎን የመካተቱ ምክንያት በሌሎች አገራት (ለምሳሌ ካናዳ) ካለው የሁለትዮሽ ቋንቋ (Bijural Legislation) አስፈላጊነት የተለየ ነው፡፡ ከዚህ አንጻር የቅጂዎች አለመጣጣም ሲኖር የምንከተለው የህግ አተረጓጎም ስልት ከእነዚህ አገራት አይመሳሰም፡፡
በካናዳ በፌደራል መንግስት፣ በኩቤክ እና ሌሎች ሁለት ግዛቶች የሚወጡ ህጎች በሙሉ በእንግሊዝኛና በፈረንሳይኛ ቋንቋ መዘጋጀትና መታተም ይኖርባቸዋል፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ህዝቡ ከሁለቱ የአንዱ ቋንቋ ተናጋሪ በመሆኑ የተነሳ ነው፡፡ በመሆኑም በሁለቱ ቅጂዎች መካከል የይዘት መፋለስ እንዳይኖር ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረጋል፡፡ እንደዛም ሆኖ የይዘት ልዩነት ከተከሰተ አንደኛውን ቅጂ ከሌላኛው ማበላለጥ ሳይኖር ህጉ ይተረጎማል፡፡ በቅጂዎቹ መካከል የእኩልነት ሚዛን ለመጠበቅ ሲባል ፍርድ ቤቶች “የጋርዮሽ ትርጓሜ ደንብ” (Shared Meaning Rule) የሚባለውን የአተረጓጎም ስልት ይከተላሉ፡፡ በዚህ ስልት መሰረት ሁለቱም ቋንቋች የሚጋሩት ትርጓሜ ውጤት ይሰጠዋል፡፡
ሁለቱም ቅጂዎች የሚጋሩት ትርጓሜ በማይኖርበት ጊዜ የህጉ ዓይነተኛ ዓላማና ህጉ ሊያሳካ ያሰበው ፖሊሲ አስፈላጊ ከሆነም ውጫዊ ማመሳከሪያዎች (ሐተታ ዘምክንያት፣ በህግ አወጣጥ ሂደት የቀረቡ ማብራሪዎችና ውይይቶች፣ የምሁራን ስራዎች እንዲሁም ዓለም ዓቀፍ ህጎች) ግምት ውስጥ በማስገባት የአንደኛው ቅጂ ትርጓሜ ብቻ ተፈጻሚ ሊሆን ይችላል፡፡
ወደ አገራችን ስንመጣ ህጉ በሁለት ቋንቋች አይዘጋጅም፤ ይታተማል እንጂ፡፡ በህጉ ላይ የሚደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶችና በህግ አውጪው የሚካሄዱ ክርክሮች በሙሉ የሚከናወኑት በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡ እንግሊዝኛው አማርኛውን ከመተርጎም (translate) የዘለለ ፋይዳ የለውም፡፡ አስፈላጊነቱም በአገሪቱ የህግ ትምህርት የሚሰጠው በእንግሊዚኛ ቋንቋ በመሆኑ እግረ መንገድም የውጭ አገር ዜጎች እንዲያውቁት በሚል ነው፡፡ በዚህ የተነሳ የምንከተለው የአተረጓጎም ስልት በአዋጅ ቁ. 3/1987 አንቀጽ 2 ንዑስ ቁ. 4 ላይ በግልፅ እንደሰፈረው የአማርኛው የበላይነት ደንብ (Paramountcy Rule) ነው፡፡ ስለሆነም በሁለቱም ቅጂዎች መካከል የይዘት ልዩነት በሚፈጠርበት ጊዜ የአማርኛው የበላይነት ይኖረዋል፡፡
እዚህ ላይ የአማርኛው ቅጂ ይዘት አንዳችም ስሜት የማይሰጥ ይልቁንም ግራ የሚያጋባ በሚሆንበት ጊዜ እንግሊዝኛው ተፈጻሚ ሊደረግ እንደሚገባ ክርክር ሊቀርብ ይችላል፡፡ ሆኖም ክርክሩ በአዋጅ ቁ. 3/1987 በግልጽ አነጋገር ከሰፈረው የአማርኛ የበላይነት ደንብ አንጻር አያስኬድም፡፡ አንድ ህግ ትርጉም የሚያስፈልገው ግልፅነት ሲጎድለው ነው፡፡ ትርጉም በማበጀት ሂደት ውስጥ የተለያዩ የአተረጓጎም ስልቶች ተርጓሚው አካል ለሚደርስበት ድምዳሜ አጋዥ ሆነው ያገለግላሉ፡፡ በዚህ አካሄድ ስሜት አይሰጥም የተባለው ድንጋጌ ጣዕም እንዲሰጥ ሆኖ ይተረጎማል፡፡ ግራ የሚያጋባውም የሚያግባባ ይዘት እንዲላበስ ይደረጋል፡፡ በሂደቱ መጨረሻ ላይ የሚደረስበት ግኝት ከእንግሊዝኛው ቅጂ ይዘት ጋር ሊጣጣም ይችላል፡፡ ይህ መሆኑ ግን እንግሊዝኛው የበላይነት እንደተሰጠው አያሳይም፡፡ ይልቅስ የትርጉም መገጣጠም ነው የሚፈጠረው፡፡ ስለሆነም የቅጂዎች ልዩነት ሲኖር ትርጉም የሚያስፈልገውና ሊተረጎም የሚገባው የአማርኛው ብቻ ነው፡፡ አማርኛው የበላይነት ይኖረዋል ሲባል ግልፅነት ሲኖረው ብቻ ሳይሆን ግልፅነት ሲጎድለው ጭምር ነው፡፡ ስለሆነም ጉድለቱ ተቃንቶ ሲነበብ የሚኖረው ይዘት የበላይ ሆኖ ውጤት ይሰጠዋል፡፡
ይሁን እንጂ ከላይ በተጠቀሱት ሶስት መዝገቦች ብሎም በሌሎች መዝገቦች ላይ የእንግሊዝኛው ቅጂ ከአማርኛው የተለየ ይዘት ሲኖረው የእንግሊዝኛው ይዘት ተቀባይነት ያገኛል፡፡ ሆኖም ለዚህ ዓይነቱ የህግ አተረጓጎም የሚሰጥ አሳማኝ የህግ ምክንያት የለም፡፡ በዚህ መልኩ የሚሰጥ ትርጉም በስር ፍ/ቤቶች ላይ አስገዳጅነት አለው ለማለት ያስቸግራል፡፡ ምክንያቱም የሰበር ችሎት “የእንግሊዝኛውን ቅጂ ስንመለከት..” በማለት ውሳኔ እንደሰጠው ሁሉ የስር ፍ/ቤቶችም “የአማርኛውን ቅጂ ስንመለከት…” እያሉ ውሳኔ ከመስጠት የሚከለክላቸው አጥጋቢ ምክንያት አይኖርም፡፡
https://telegram.me/lawadvocator
https://chilot.blog/2017/01/cassation-english/

🤝🍇📖💯 attitude Tsbuq:
Airoplan adega bemimeleket court case kale tekumegn(tekumign).thank you in advance

የማታለል/ማጭበርበር ትርጓሜ
በአሠሪው የማታለል/ማጭበርበር ተግባር ተብሎ የተፈረጀው ድርጊት ከባድ መሆኑና በሥራ ላይ መፈጸሙ ከመመርመሩ በፊት በእርግጥ ድርጊቱ የማታለልን/ማጭበርበርን ትርጓሜ ወይም ፍቺ ማሟላቱ በቅድሚያ መታየት አለበት፡፡ ምንም እንኳን ተፈጸመ የተባለው ድርጊት በአሠሪው እይታ ማታለል/ማጭበርበር ተብሎ ቢፈረጅም ፍርድ ቤቶች ለቃሉ ፍቺ በመስጠት የራሳቸው ድምዳሜ ላይ ሊደርሱ ይገባል፡፡ ድርጊቱ የማታለል/ማጭበርበር ትርጓሜን ካላሟላ የተከራካሪ ወገኖችን ማስረጃ መስማት ሆነ የጥፋቱን ክብደት መመዘንና በሥራው ላይ መፈጸሙን ማጣራት አያስፈልግም፡፡
የሰ/መ/ቁ 50009 (አመልካች ሂልተን ሆቴል እና ተጠሪ አቶ ዮናስ ጥላሁን መጋቢት 6 ቀን 2006 ዓ.ም. ቅጽ 9) የማታለል/ማጭበርበር ፍቺ አስፈላጊነትን ግልጽ ያደርግልናል፡፡ በዚህ መዝገብ ለድርጅቱ ሠራተኞች በተዘጋጀ ካፊቴሪያ ተጠሪ የውጭ ሰው አስገብተው እንዲመገብ በማድረግ ከባድ የማታለል/ማጭበርበር ድርጊት ፈጽመዋል በሚል አመልካች የሥራ ውላቸውን አቋርጦታል፡፡ ምንም እንኳን የሰበር ችሎትና የስር ፍርድ ቤቶች የተፈጸመው ድርጊት የጥፋቱ ደረጃ ሲመዘን ከባድ ባለመሆኑ የውሉን መቋረጥ ከህግ ውጭ ቢያደርጉትም የጥፋቱን ደረጃ ከመመዘናቸው በፊት በእርግጥ የተጠሪ ተግባር ማታለል/ማጭበርበር ሊባል ይችላል? ለሚለው ጥያቄ ምላሽ ሳይሰጡ አልፈውታል፡፡
ይኸው ከፍቺ ጋር የተያያዘ ችግር በሰ/መ/ቁ 101040 (አመልካች አቶ አየለ መንግስቱ እና ተጠሪ የኢትዮጵያ እህል ንግድ ድርጅት መስከረም 27 ቀን 2007 ዓ.ም. ቅጽ 17) ላይም ተከስቷል፡፡ አመልካች የሥራ ውላቸው ከህግ ውጪ በመቋረጡ የተለያዩ ክፍያዎች እንዲከፈላቸው ክስ ሲያቀርቡ ተጠሪ በበኩሉ አመልካች የመጋዘን ኃላፊ ሆነው ሲሰሩ 41.01 ኩንታል በቆሎ በጆንያ መሐከል ተደብቆ በጽዳት ሠራተኛ ተደርሶበት ይህንንም ያደረጉት ለራሳቸው ጥቅም ለማዋል በማሰብ ነው በማለት ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ክሱ የቀረበለት ፍ/ቤት በቆሎውን ማን እንደደበቀው ሳይረጋገጥ ስንብቱ ህጋዊ ሊባል እንደማይገባው በደረሰበት ድምዳሜ መሰረት አመልካች የጠየቋቸው ክፍያዎች እንዲከፈሏቸው ውሳኔ የሰጠ ሲሆን ይግባኝ የቀረበለት ፍ/ቤትም በውሳኔው ላይ ጉድለት ስላላገኘበት ይግባኙን ሰርዞታል፡፡
በመቀጠል ጉዳዩን በሰበር ያየው የኦሮሚያ ጠ/ፍ/ቤት ሰ/ሰ/ችሎት የተባለው በቆሎ በመጋዘን ውስጥ ተደብቆ ቁልፉንም ከአመልካች ሌላ ማንም እንደማይዘው መረጋገጡን ካመለከተ በኋላ የአመልካች ድርጊት በአንቀጽ 27(1) ሐ ስር የሚወድቅ የማጭበርበር ድርጊት ሆኖ ስላገኘው የስር ፍ/ቤቶችን ውሳኔዎች በመሻር ውሳኔ ሰጥቷል፡፡ ይኸው ውሳኔ በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰ/ሰ/ችሎት ቢጸናም መጽናቱ ግን በአጥጋቢ ምክንያት አልተደገፈም፡፡
በሰበር ውሳኔው ላይ ተደብቆ ተገኘ የተባለው በቆሎ 41.01 ኩንታል እንደሆነ የተመለከተ ሲሆን ተገኘ የተባለው ደግሞ በጆንያ መሐከል ተደብቆ ነው፡፡ ‘ኩንታል’ የተባለው ‘ኪሎግራም’ ለማለት ተፈልጎ ካልሆነ በስተቀር አገላለጹ ትርጉም አይሰጥም፡፡ 41.01 ኩንታል በመጋዘን ውስጥ ከእይታ መሰወር ማለት በባዶ ክፍል ውስጥ ዝሆን የመደበቅ ያክል የማይመስል ነገር ነው፡፡ በጆንያ መሐከል መገኘቱ ሲታይም የተባለው በቆሎ በእርግጥ 41.01 ኪሎግራም እንደነበረ አያጠራጥርም፡፡ ለመሆኑ በቆሎው ተደብቆ ተቀመጠ ወይስ ተዛብቶ ተቀመጠ? ሁለቱም የሰበር ችሎቶች ይህን ጥያቄ በዝምታ አልፈውታል፡፡ ከመጠኑና ከተገኘበት ቦታ እንዲሁም ከእህል መጋዘን ጠባቂ ሠራተኛ የሥራ ተግባራት አንጻር በአንድ መጋዘን ውስጥ 41.01 ኪሎግራም በቆሎ ‘በጆንያ መሐከል’ መገኘቱ በመደበኛው የቋንቋ ሆነ የህግ ፍቺ አንጻር ቢመዘን ማታለል/ማጭበርበር ተብሎ አይፈረጅም፡፡ አመልካች ስለ በቆሎው ተጠይቀው ሐሰተኛ መግለጫ አልሰጡም፡፡ የሚያውቁትን እውነት ደብቀው ሐሰቱ እውነት እንዲመስል በንግግራቸውና በሁኔታቸው የፈጸሙት ተግባርም የለም፡፡
via ሕግ አገልግሎት

የሥራ ውል በማታለል ወይም ማጭበርበር ምክንያት ስለሚቋረጥበት ሁኔታ
የአሠሪና ሠራተኛ ግንኙነት በዋነኛነት በመተማመን ላይ የተመሰረተ እንደመሆኑ ሠራተኛው ታማኝ ሆኖ የመገኘት ግዴታውን ወደ ጎን በመተው በአሠሪው ላይ የሚፈጽማቸው የማታለልና የማጭበርበር ድርጊቶች የሥራ ውሉን ለማቋረጥ በቂ ተደርገው የመወሰዳቸው አግባብነት የሚያከራክር አይሆንም፡፡ ይሁን እንጂ ማታለል ወይም ማጭበርበር በመፈጸሙ ብቻ የስንብት እርምጃ መውሰድ ተገቢ አይደለም፡፡ ህጉ ማታለል ወይም ማጭበርበር ሲኖር የሥራ ውል የሚቋረጥባቸውን ሁኔታዎች በግልጽ ያስቀመጠ እንደመሆኑ በቅድሚያ ሁኔታዎቹ ተሟልተው ሊገኙ ይገባል፡፡
በአዋጁ አንቀጽ 27(1) ሐ እንደተመለከተው እንደ ጥፋቱ ክብደት በሥራው ላይ የማታለል ወይም የማጭበርበር ተግባር መፈጸም የሥራ ውልን ያለማስጠንቀቂያ ለማቋረጥ አንደኛው በቂ ምክንያት ነው፡፡ በዚህ መልኩ ውሉን ለማቋረጥ ሶስት ሁኔታዎች በአንድ ጊዜ ተሟልተው መገኘት ይኖርባቸዋል፡፡ በመጀመሪያ ተፈጸመ የተባለው ተግባር ወይም ድርጊት ለማታለል/ማጭበርበር በተሰጠው ትርጓሜ ውስጥ የሚወድቅ መሆን ይኖርበታል፡፡ ይህ ደግሞ ማታለል/ማጭበርበር ምንድነው? ለሚለው ጥያቄ ምላሽ መስጠትን ይጠይቃል፡፡ ለምሳሌ አንድ ሠራተኛ ለአሠሪው ድርጅት ሠራተኞች በተዘጋጀ ካፊቴሪያ የውጭ ሰው አስገብቶ እንዲመገብ ቢያደርግ ማታለል/ማጭበርበር ሊባል ይችላል?
ሁለተኛ ድርጊቱ በማታለል/ማጭበርበር ስር የሚወድቅ ከሆነ በቀጣይነት የጥፋቱ ክብደት ይመዘናል፡፡ የጥፋቱ ደረጃ ቀላል የሚባል ዓይነት ከሆነ ማታለል/ማጭበርበር ቢኖርም የሥራ ውልን ለማቋረጥ በቂ አይደለም፡፡ የጥፋቱን ደረጃ ወጥ መስፈርት በማስቀመጥ መወሰን ያስቸግራል፡፡ ደረጃው ዞሮ ዞሮ ለዳኝነት ሚዛን የሚተው ቢሆንም የሠራተኛው የሥራ ዓይነትና ኃላፊነት፣ ድርጊቱን ለመፈጸም የተጠቀመበት መንገድ፣ የሀሳብ ክፍሉ፣ በአሠሪው ጥቅም ላይ የደረሰው የጉዳት መጠን ወዘተ...በውሳኔ አሰጣጥ ረገድ ግምት ውስጥ መግባት ይኖርባቸዋል፡፡ በመጨረሻም ድርጊቱ በሥራ ላይ ስለመፈጸሙ መረጋገጥ አለበት፡፡ ከሥራ ጋር ግንኙነት የሌለው ከባድ የማታለል/ማጭበርበር ተግባር ለስንብት በቂ ምክንያት አይሆንም፡፡

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ ዐዋጅን አፀደቀ
***********************************
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ እና የሕግ፣ ፍትሕና ዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጦር መሳሪያ አስተዳደርና ቁጥጥር ረቂቅ ዐዋጅን በተመለከተ ያቀረቡትን ሪፖርትና የውሳኔ ሃሳብ መርምሮ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል፡፡

Tahir Safawo:
Please, can you give the answer to blow question 1 Is there any procurement mechanism beyond 6 types of procurement in our administrative contract.