Adv:
Ereeeee info yaleh diresuln ye exit exam ken mech yhon kereee ende!!!!

M Boss:
Federalisim and administrative law short note yalew kale lakulin

ש صفهكآ؟:
Hey akkam jirtu warri ALE? Labsii filannoo lakk 1162/2012 ......
Lakulign esti benatachu !!

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ
የፌዴራል ጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ ጥር 2 ቀን 2012 ዓ.ም ከሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላት ጋር በካፒታል ሆቴል የዉይይት መድረክ አዘጋጅቷል፡:
በውይይት መድረኩ የሚትሳተፉ አካላት ረቂቅ አዋጁን በማህበራዊ ሚዲያ ገፃችን ከዚህ በታች በተጠቀስው ሊንክ ማግኘት የሚትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
https://docs.google.com/document/d/1kiLchR2AU0fk9H6FnzHi8_MuzG1hCbjvMS7KODKPA4s/edit
https://telegram.me/lawsocieties

Google Docs
advocacy( edited final)
የፌዴራል ጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥ እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር .../2012 የጥብቅና አገልግሎት ተጠቃሚዎችን መብት በተሻለ ሁኔታ ማስከበር፣ ጥራቱን የጠበቀና የተደራጀ የጥብቅና አገልግሎት አቅርቦት መኖር፣ እና የጥብቅና አግልግሎት የሥነ-ምግባር ደረጃን ማሳደግ የሕግ የበላይነትና ፍትህ የማግኝት መብትን ለማስከበር አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ የህዝብ ጥቅምን በማስጠበቅና ፍትህን በማስፈን…
Biruk Jemal:
Do you have the English version of draft criminal procedure code and criminal justice policy of
Ethiopia, please?

❤1
LSA . semera:
Hi ale ??? If you have new anti-terrorism proclamation please send it !!!

Forwarded from ሕግ ቤት
🔴ለኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች በሙሉ🛑
ስትመጡ መያዝ ያለባችሁ ነገሮች
1. ከህግ ት/ቤቱ ስለመወከላችሁ ስማችሁ ተጠቅሶ ደብዳቤ
2. ID መታወቂያ የ university
3. ጉርድ ፎቶ ሁለት (የቅርብ ጊዜ)
4. የትራንስፖርት ደረሰኝ
ጥር 7 ገብታችሁ ማደር ይጠበቅባችኋል
የስብሰባው ቦታ ቦሌ ኤርፖርት አካባቢ ፍሬንድሺፕ ኢንተርናሽናል ሆቴል።
የኢትዮጵያ የህግ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ሕብረት ከጥር 8-9/2012 ዓ.ም በሚያካሂደው ኮንፈረንስ
ማንኛው መረጃ እና ጥያቄ ካለዎት ....
1. 🛑በቴሌ ግራም: @Alemwaza
2.🔴በስልክ: 0920 66 65 95
3. 🛑ኢሜል አድሬስ: mikiasmelak@gmail.com
ወይም
ለፌደራል የፍትሕና የሕግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዩት
በአቶ መስፍን እሸቱ በኩል
4. 🛑ኢሜል አድሬስ:
mesfinjlsri@gmail.com
5. 🛑ስልክ 0911473870
📊📊📊📊📊📊📊📊📊📊📊
በቅን ልቦና ሼር ይደረግ
Share with Good Faith🛑🛑🛑🛑
https://telegram.me/EthiopianLawStudentsUnion

ስለ “አለን ነጋሪት” አገልግሎት ጥቂት መግለጫ
“ምድር በዛፉ ሕግ በመፃፉ!” የሚል የሀገራችን ምሳሌያዊ አነጋገር አለ።
ይህ ብቻ መሰላችሁ “መነኩሴ በቆቡ ወንበር በኪታቡ” ይላል የአበው እና እመው ብሒል። በዘመኑ የአማርኛ አጠቃቀም ወንበር(ዳኛ)፣በኪታቡ(በሕግ መፅሀፉ) ማለት ነው።
ባጭሩ በሕግ ላይ እየሰሩ ከሆነ ሕጉ ያስፈልግዎታል።
አንዱ ጠበቃ ምን አለ መሰላችሁ?
አዲስ ከወጣ ሕግ ጋር የተያያዘ ጉዳይ ገጥሞት ሕጉ መውጣቱን እያወቀ ግን አዋጁን ሊያገኘው አልቻለም
እና ምን አለ?
“አዋጁማ ወጥቷል…
በጄ ላይ ቢኖር፣
ሙግቴን አድምቼ
በረታሁ ነበር!!”
ከእንግዲህ ታትመው የወጡ አዋጆችን እና ደንቦችን ሌሎችንም ሕጎችን ለስራዎ ሲያስፈልጎ ወይም እንደ ቀልጣፋ የሕግ ባለሙያ እራስዎን በየወቅቱ ከሚወጡ ሕጎች ጋር ዝግጁ ለማድረግ በየዌብሳይቱ መዋተት፣ “ወጣ አልወጣ? የትስ አገኘዋለሁ” ብሎ መብሰልሰል፣ ወዳጅ ዘመድ የስራ ባልደረባ ጋር በማሰስ ውድ ጊዜዎን ማባከን አከተመ።
በማ? …በአለን ነጋሪት!!
አለን ነጋሪት አዳዲስ የሚወጡ ሕጎችን ተከታትሎ ከማተሚያ ቤት ወደ መስሪያ ቤት ሊያደርስልዎ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በገፃችን ላይ ባሉት የኢሜይል አድራሻዎቻችን ይመዝገቡና የቋሚ ደንበኝነት ቅፁን ይሙሉ።
ለፍ/ቤቶች፣ለመንግስትና ለግል ድርጅቶች፣ለተለያዩ ከሕግ ጋር የተያያዙ የምርምር ስራዎችን ለሚሰሩ ተቋማት፣ለጠበቆች፣ለሕግ ባለሙያዎች፣መገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎችና ፍላጎቱ ላላቸው ግለሰቦች…የሚወጡትን ሕጎች ዋና ቅጂ ከእፍታው ላይ ጨልፈን ያሉበት ድረስ ለማድረስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል።
ለጊዜው አገልግሎቱን የጀመርነው በአዲስ አበባ ለምትገኙ ደንበኞቻችን ሲሆን በቀጣይ በመላው ሀገሪቱና በውጭ ሀገር ለሚገኙ ኢትዮጽያውያንም እናዳርሳለን።
የቋሚ ደንበኝነት ቅፁን ከሞሉ አመቱን ሙሉ ሚወጡ ሕጎች አያመልጥዎትም።ቢሮዎ ድረስ ከች እናደርግልዎታለን።
እስካሁን ድረስ በርካታ ጠበቆችና ድርጅቶች አገልግሎቱን ለማግኘት ተመዝግበዋል።እርሶስ?
ስለ አገልግሎቱ ዝርዝር ማብራሪያና እንዲሁም የደንበኝነት ክፍያ በተመለከተ በኢሜይል: abooooka@gmail.com ይጠይቁን።

Tsegi Birhanu:
Selam...endt nachehu?
ye Pro. Tilahun "meseretawi ye wel hegoch" book mageget bechel pls??

Peter:
brother if you have construction, public international, and water law short note power point send me I need it for the next week final exam
help me out