Forwarded from አለሕግAleHig ️ (Alemwaza)
ALE (አለ) law societies:
ሼር share.......🔴🔴🔴🔴🛑🛑
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
ሼር share.......🔴🔴🔴🔴🛑🛑
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
@lawsocieties @lawsocieties
ALE (አለ)
Ãļí Ősmãn:
Ali from oda bultum universities all i wish success for all of you particularly exit exam takers then could you send me the customary law lecture notes I'm waiting by patient
Ali from oda bultum universities all i wish success for all of you particularly exit exam takers then could you send me the customary law lecture notes I'm waiting by patient
ፍቅር ፈራን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን
እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን
ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን
እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን
በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን
"ናቅን"
በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን
እልህ ተናነቅን
"ናቅን"
መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን
ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን
አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን
"ጠላን"
መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን
መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ
መናናቅ በርክቶ
መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ
እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ
የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ
"ራቅን"
የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ
ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ
እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን
ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን
#ደራሲ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
@TransparencyE
@TransparencyE
@TransparencyE
@TransparencyE
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን
እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን
ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን
እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን
"ፈራን"
ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን
በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን
"ናቅን"
በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን
እልህ ተናነቅን
"ናቅን"
መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን
ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን
አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን
"ጠላን"
መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን
መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ
መናናቅ በርክቶ
መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ
እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ
የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ
"ራቅን"
የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ
ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ
እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን
ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን
#ደራሲ ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
@TransparencyE
@TransparencyE
@TransparencyE
@TransparencyE
#Ale
ዲሲፕሊንን ማዳበር
ዲሲፕሊን ማለት አንድን ማድረግ ያለብኝን ነገር ስሜቴ ቢፈቅድም ባይፈቅድም መደረግ ስላለበት ብቻ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ማንኛውም ችሎታና ብቃት ከዲሲፕሊን ውጪ ከንቱ ነው፡፡ ምክንያቱም ዲሲፕሊን ከሌለኝ ምንም እንኳ የማድረጉ ብቃት ቢኖረኝና በነገሩ ባምንበትም ያንን ነገር ማድረግ ያስቸግረኛል፡፡ በሌላ አባባል ዲሲፕሊን ከሌለኝ መልካም ልማድን ለማዳበር ፈጽሞ አልችልም፡፡ ሕይወቴን በዲሲፕሊን ካልመራሁ የምተገብረውን ነገር የሚወስንልኝ ያመንኩበት መርህ ሳይሆን የእለቱ “ሙድ” ይሆናል፡፡ ይህ እንዳይሆን ራሳችንን ለመምራት ጤናማ የሆነን ዲሲፕሊን ማዳበር የግድ ነው፡፡
ዲሲፕሊንን ለመለማመድ መውሰድ የምትችላቸው እርምጃዎች፡-
1. የምትፈልገውን እወቅ፡፡
ማከናወን የምትፈልገውንና ጊዜህን ልትሰዋለት የሚገባህን ተግባር በግልጥ እወቅ፡፡ ይህ ቀዳሚና እጅግ ወሳኝ የሆነ ጉዳይ ነው፡፡ ማንነቴ የሚፈልገውን በሚገባ ሳላውቅ ማንነቴን ለመምራት መሞከር ጊዜን ማባከን ነው፡፡
2. ለፈለከው ነገር የሚመጥነውን ልማድ ለይተህ እወቅ፡፡
እያንዳንዱ ለማዳበር የምትፈልገው ነገር የራሱ የሆነ ባህሪይ አለው፡፡ ለዚያ ለማዳበር ለምትፈልገው ነገር ምን አይነት ልማድ ብታዳብር ስኬታማ እንደምትሆን ማወቁ እጅግ ጠቃሚ ነው፡፡
3. ጀምር፣ ከጀመርክ ደግሞ አታቁም፡፡
ለማዳበር የምትፈልገውን ነገር መተግበር ጀምር፣ ለነገ አታስተላልፈው፡፡ ሆኖም መጀመር ብቻ በቂ እንዳልሆነም አስታውስ፡፡ የጀመርከውን ነገር ለማቆም ምንም አይነት ምክንያት አትስጥ፡፡ ውጤት እስከምታገኝ ድረስ ቀጥል፡፡
ምንጭ ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ተራ የመግደል ሙከራ የፈፀመዉ ግለሰብ በእስራት ተቀጣ
*************************
ተከሳሽ መኮንን ዮሀንስ በ1996 ዓ.ም የወጣዉን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 27/1/ እና 540 ስር የተመለከተውን በመተላለፍ በፈፀመዉ ተራ የመግደል ሙከራ ወንጀል በዐቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡
የክሱ መዝገብ እንደሚያስረዳው ተከሳሽ ሰውን ለመግደል በማሰብ ታህሳስ 01/2009 ዓ.ም በግምት ከምሽቱ 5፡30 ስዓት ሲሆን በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 አበበች ጎበና ተብሎ በሚጠራዉ አካባቢ አቶ አዱኛ ቶሎሳን በብረት ደጋግሞ ጭንቅላቱን፣የግራ ዓይን ቅንድቡን፣ትክሻውን፣በቀኝ የሰውነቱ ክፍል የተለያየ ስፍራ ላይ በመውጋት የትከሻ ቅጥቅጥና የመቁሰል ጉዳት እንዲደርስበት ያደረገ በመሆኑ በፈፀመዉ ወንጀል ፍርድ ቤት ቀርቧል፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ የወንጀል ችሎት መጋቢት 26/2011 ዓ.ም ተሰይሞ በዋለዉ 4ኛ የወንጀል ችሎት ተከሳሽ ጥፋተኛ ነዉ ሲል ያደረሰውን ጉዳት ግምት ውስጥ በማስገባትና ያቀረባቸውን አራት የቅጣት ማቅለያዎች ተቀብሎት በሁለት አመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗበታል፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ

አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ክልል ጭላሎ ሆቴል አካባቢ ከባድ የሰው መግደል ወንጅል የፈጸመው ተከሳሽ በጽኑ እስራት ተቀጣ፡፡
የወንጀሉ ዝርዝር እንደሚያስረዳው ተከሳሽ ቢራዳ ሰፍር የወንጀል ሕግ አንቀጽ 539/1-ሀ/ የተመለከተውን በመተላለፍ ከግል ተበዳይ ጋር የእህትና ወንድም ልጅ ሲሆኑ በጋራ ሰርተው የሚጠቀሙበትን የአትክልት ቤት የአከራይ ተከራይን በተመለከተ መንግስት የወሰደውን እርምጃ ተጠቅሞ የግል ተበዳይ የራሱ አድርጎ እኩል ከመካፈል ጥቅም ከልክሎኛል በሚል ምክንያት ቂም በመያዝ በሽጉጥ ጥይት ተኩሶ ጭንቅላቱን በመምታት ህይወቱ እንዲያል ያደረገ በመሆኑ በፈጸመው ከባድ የሰው መግደል ወንጀል ክስ እንደተመሰረተበት የልዩ ልዩ ወንጀሎች ዳይሬክቶሬት የክስ መዝገብ ያስረዳል፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ዐቃቤ ሕግ ያቀረበውን የሰውና የሰነድ ማስረጃ በመመልከት ተከሳሽን ያርማል ሌሎችን ያስጠነቅቃል በማለት በ16 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ወስኗል፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ:

Adane Fekede:
ምርጦች ክስ እና የክስ መልስ(sample)ካላቹ ብታቀብሉኝ ደስ ይለኛል በእንግሊዘኛ ቢሆን የበለጠ ይመረጣል።
ምርጦች ክስ እና የክስ መልስ(sample)ካላቹ ብታቀብሉኝ ደስ ይለኛል በእንግሊዘኛ ቢሆን የበለጠ ይመረጣል።
Abichu:
Who can give me some bit discribtion abt draft proclamation to provide for federal rules of private international law
Who can give me some bit discribtion abt draft proclamation to provide for federal rules of private international law