ለመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ስኬታማነት ሁሉም በትኩረት ሊሰራ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ ስኬታማነት ሁሉም በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።
“ልኅቀት በሰው ተኮር አገልግሎት” በሚል መሪ ሐሳብ ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የፌዴራል ከፍተኛ የመንግሥት አመራር አባላት ተሞክሮ ተኮር ሥልጠና ተጠናቅቋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን በዚሁ ወቅት እንደገለጹት፤ የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ትግበራ አይቀሬ ስለሆነ ለስኬታማነቱ ሁሉም ትኩረት ሊሰጥ ይገባል።
የመንግሥት አገልግሎት የተሳካ እንዲሆንም ሁሉም አመራር የበኩሉን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ ገልጸው፤ ሪፎርሙን ሕዝብ፣ መንግሥት እና ሲቪል ሰርቪሱም በእጅጉ የሚፈልገው መሆኑን ተናግረዋል።
እንደ ሀገር የተደራጁ ተቋማት ግንባታ እየተከናወነ መሆኑን አውስተው፤ የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ፈጥኖ መሣካት ትልቅ ፋይዳ ያለው መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡
ሁሉም ክልሎች የሲቪል ሰርቪስ ግንባታ በፍጥነት እውን እንዲሆን ፍላጎት እንዳላቸው ጠቁመው፤ ለዚህም ዝግጁነታቸውን ማረጋገጣቸውን ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ እየታየ ያለውን የተደራጀ የመንግሥት ሥርዓት ጅማሮ ከሲቪል ሰርቪስ ሪፎርም ጋር በማናበብ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል ማለታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
የሪፎርሙ መሣካት በሀገር ደረጃ ለተጀመረው የተቋማት ግንባታ እውን መሆን ትልቅ ሚና እንደሚኖረውም ገልጸዋል።
በመንግሥት እና ሕዝብ መካከል ያለው ጥምረትም ውጤታማ እንዲሆን የሚያስችል መሆኑን አንስተዋል፡፡
የሪፎርሙ መሳካት ለተቋማት ግንባታ ትልቅ መሠረት የሚሆን ነው ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ ተቋማት ለሕዝቡ የሚሰጡትን አገልግሎት እንዲጨምሩ የሚያደርግ መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡
በተጨማሪም ለሕዝቡ ፈጣን፣ ተደራሽ፣ አስተማማኝ እና ጥራት ያለው አገልግሎት ለመሥጠት የሪፎርሙ ትግበራ ወሳኝ መሆኑን ነው ያስረዱት፡፡
የተቋማትን ግንባታ ለመሳካት ሲቪል ሰርቪሱ ትልቅ አስተዋጽኦ ያለው መሆኑን ጠቁመው፤ ለተገልጋዩ እርካታ ያለው አገልግሎት ለመስጠት እንደሚያስችል አብራርተዋል፡፡
እንደ ሀገር የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርም ለማሣካት የተደራጁ አግባቦች መኖራቸውንም ገልጸዋል።
የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርምን በመተግበር የማይናወጥ ሲቪል ሰርቪስ መገንባት እንደሚገባ ጠቅሰው፤ የሪፎርሙን አተገባበር በተመለከተም ተመሣሣይ አቋም እና አቅጣጫ መከተል ይገባል ብለዋል፡፡
የለውጡ መንግሥት እስከ አሁን በርካታ የሪፎርም ተግባራትን ማከናወን መቻሉን አንስተው፤ አሁንም ይህንን ሪፎርም ውጤታማ ለማድረግ በቁርጠኝነት እንደሚሠራ አረጋግጠዋል፡፡
የመንግሥት አገልግሎት እና አሥተዳደር ሪፎርምን የጀመሩ ተቋማት መኖራቸው ሌሎች ወደ ትግበራ ሲገቡ አርዓያ የሚሆኑ ልምዶች እንደሚገኝባቸውም ተጠቁሟል።

Forwarded from FBC (Fana Broadcasting Corporate)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በነፋሻማው የሱሉልታ አየር፣ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከፌደራል ከፍተኛ አመራሮች ጋር የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እና የእግር ኳስ ጨዋታ አካሂደናል - ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ለአመራሮች
#በአዲሱ_ዓለም_ራስን_ጠቃሚ_አድርጎ_የማቆየት_ጥበብ_ምንድን_ነው?_ከግለሰብ _እስከ_ሀገር
በሚል ርዕስ በሰጡት ስልጠና ላይ የተካተቱ ሀሳቦች ምንድን ናቸው?
👉 ለውጥ (Reform)፤ ማስፋት (Scaling-up) እና ሽግግር (Transformation) ምንድን ናቸው?
ለግለሰብ፤ ለቡድን፤ ለሃላፊ፤ለተቋማት፤ ለሀገር የሚኖራቸው ሚና ምንድን ነው?
👉 አብርሀም ሊንከንን የህይወት ዘመን የአሜሪካ ተወዳጅ ፕሬዚደንት ያደረገው ተግባር ምንድን ነው?
👉 የፎርድ መኪና አምራች ኩባንያ በመኪና ገዥዎች ልብ ውስጥ በታማኝነት ታትሞ እንዲቀር ያደረገው መቼ እና እንዴት የፈጸመው ተግባሩ ነው?
👉 ፓታጎኒያ ቃሉን ጠብቆ በመቆየቱ የትርፍ ህዳጉ በየዓመቱ 15% እያደገለት ዓመታትን ተሻግሯል። ምስጢሩ ምን ይሆን?
👉 ማዘር ተሬሳ ተወዳጅ ሆነው የዘለቁትና ስማቸውና ተግባራቸው ከትውልድ ትውልድ የተሻገረው ለምን ይሆን?
👉 ከባለታሪኮቹ ምን እንማራለን? ተንጋዶ የበቀለውን ለማስተካከል ምን አደረግን? ጥሩ ውጤት አምጥተን ያስጨበጨብንለትን ተግባር ወዴት አሻገርነው? ያስቸገረንን ሰንኮፍ ነቅለን የባህርይ ለውጥ ያመጣነውስ በየትኞቹ ስራዎቻችን ላይ ነው?
👉 የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ

በሚል ርዕስ በሰጡት ስልጠና ላይ ሰፊ ማብራሪያ አላቸው። ሙሉውን ከቪዲዮው ያገኙታል።

‘’ለሴቶች የተለየ ስልጠና መሰጠቱ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች እና መሰናክሎች ለማሸነፍና ራሳቸውን ለማብቃት እንዲረዳቸው ታስቦ ነው’’ ወ/ሮ መሰረት ደስታ በአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ
አዲስ አበባ መጋቢት 25/2017 ዓ. ም (አፍሌክስ) አፍሌክስ ሴት ሰራተኞቹን እና አመራሮችን ለማብቃት ፣ የሴቶችን አመራር እና የግል እድገትን ለማጎልበት፣ በሥራ ቦታ የሚገጥማቸውን መሰናክሎችን እና ተግዳሮቶችን ለማሸነፍ እንዲሁም ጥንካሬያቸውን ለማሳደግ የሚያስችላቸውን አቅም የሚጨምር ስልጠና ለአካዳሚው ሴት አመራሮች እና ባለሙያዎች ተሰጥቷል።
የአካዳሚው የአስተዳደር እና ቢዝነስ ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወንድዬ ለገሰ (ዶ/ር) በስልጠናው መክፈቻ ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት አካዳሚው ከ 2010 ዓ. ም ጀምሮ ሴቶችን በአመራርነት ለማብቃት የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን እያደረገ እንደሚገኝ እና በአፍሌክስ የተለያየ የስራ ዘርፍ ላይ ተሰማርተው የሚገኙ ሴቶችን ወደ አመራር ደረጃ ለማምጣት ከዚህ የበለጠ ስራ መስራት እንደሚገባ እና የስልጠናው ተሳታፊዎችም የተፈጠረላቸውን እድል በአግባቡ ተጠቅመው ተግባር ላይ እንደሚያውሉት ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።
በአፍሌክስ የአመራር ልማት ዘርፍ ምክትል ርዕሰ አካዳሚ ወ/ሮ መሰረት ደስታ በሰጡት ስልጠና ሴቶችን የሚያሳትፉ ተቋማት በ21% ሴቶችን ከማያሳትፉ ተቋማት የተሻለ ምርታማነት እንዳላቸው ጠቅሰው ለሴቶች ብቻ የተለየ ስልጠና መሰጠቱ ሴቶች ከወንዶች በተለየ መልኩ የሚያጋጥማቸውን ችግሮች እና በሥራ ቦታ የሚገጥማቸውን መሰናክሎች ለማሸነፍና ራሳቸውን ለማብቃት እንዲረዳቸው ታስቦ መሆኑን ተናግረዋል ።

የሴቶች እኩልነት በስራ እና በአመራር ላይ ካልተረጋገጠ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች እና መፍትሄዎች እንዲሁም ልዩ ድጋፍ ምን እንደሆነና የሚያስፈልግበትን ምክንያት ፣ በሥራ ላይ ትርጉም እና ዓላማ ማግኘት፣ በአመራር ውስጥ የደስታ ኃይል ፣ በመንግስት ዘርፍ ያሉ ሴቶች ወደ ፖለቲካው እንዲገቡ ምን አይነት ቁርጠኝነት ያስፈልጋል፣ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ሴቶች የሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች፣ ሴቶች በራስ መተማመን ራስን ማወቅና የማደግ አመላካከት እንዲኖራቸው ምን ማድረግ አለብን በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ከስልጠናው ተሳታፊዎችጋር ሰፊ ውይይት ተደርጓል።
የአፍሌክስ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ #ለውጥ_ከሀይሉ_እስከ_መሰረታውያኑ- በሚል ርዕስ ለአመራሮች የሰጡትን ስልጠና በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የዩቱዩብ ቻናል ለመከታተል
ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ👉 https://www.youtube.com/watch?v=5Io3w2WGcmU
በስልጠናው ብዙ እውነታዎች ተዳሰዋል 👇
🔹 ብንፈልገውም ባንፈልገውም ለውጥ አይቀሬ ሁነት ነው!
🔹 ለውጥን አንቀበልም ማለት መጥፋት ነው!
🔹 በተለዋዋጭ አለም ውስጥ ለመቆየታችን ዋስትና የሚገኘው ለውጥን በመቀበል እና ራስን በማላመድ ብቻ ነው!
ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰዋል 👇
❓ ለውጥን በምን መልኩ ብንቀበል ይሻላል❓
❓ ለውጥን የተቀበሉ ኩባንያዎች የት ደረሱ? ያልተቀበሉትስ የት ናቸው❓
❓ ስኬታማ የለውጥ መሪ ለመሆን ምን እናድርግ❓
ስልጠናውን ይከታተሉ ብዙ ያተርፉበታል!

YouTube
ለውጥ - ከሀይሉ እስከ መሰረታውያኑThe power and fundamentals of change
ለውጥ - ከሀይሉ እስከ መሰረታውያኑ
The power and fundamentals of change
ብንፈልገውም ባንፈልገውም ለውጥ አይቀሬ ሁነት ነው!
ለውጥን አንቀበልም ማለት መጥፋት ነው!
በተለዋዋጭ አለም ውስጥ ለመቆየታችን ዋስትና የሚገኘው ለውጥን በመቀበል እና ራስን በማላመድ ብቻ ነው!
ለውጥን በምን መልኩ ብንቀበል ይሻላል❓
እኛ ራሳችን ማየት የምንፈልገውን ለውጥ ነን ወይ❓
ለውጥን የተቀበሉ…

ሀገራዊ ልማት የሁሉንም ርብርብ ስለሚጠይቅ ምልዓተ ሕዝቡን አስገንዝቦ ማነሣሣት ላይ ሊተኮር ይገባል - ዶ/ር ኢዮብ ተካልኝ
*************************
ሀገራዊ ልማት እና ሁለንተናዊ ዕድገት ማረጋገጥ የሚቻለዉ ቀጣይነት ያለው የምልዓተ ሕዝቡ ተሳትፎ በመሆኑ ሀገራዊ ትልሞችን እና የመዳረሻ ግቦችን ማስገንዘብ ላይ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ እንዲያተኩር የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) አስገነዘቡ፡፡
“ዓላማ ተኮር ተግባቦት ለኢትዮጵያ መንሰራራት” በሚል መሪ መልእክት ለክልል እና ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አመራሮች እና ከፍተኛ ባለሙያዎች በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የአመራር ልማት ማዕከል ውስጥ እየተሰጠ ባለው ሥልጠና ዶ/ር ኢዮብ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ መሠረተ ሐሳቦችንና የተመዘገቡ ስኬቶችን አብራርተዋል፡፡

በማብራሪያቸዉም የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ “የሀገር ልማት የሁሉንም ርብርብ ስለሚጠይቅ ምልዓተ ሕዝቡን አስገንዝቦ ለላቀ ተሳትፎ እና ስኬት ማነሣሣት ላይ አተኩሮ መሥራት አለበት” ብለዋል፡፡ ይዘቶቹ የኢትዮጵያን ተስፋዎች፣ የዕድገት መሠረቶች፣ የልዩ ልዩ ፕሮጀክቶችን ፋይዳ፣ ፕሮጀክቶች ያሉበትን ደረጃ ማመላከት ላይ አተኩረዉ መዘጋጀት እንዳለባቸዉም አመላክተዋል፡፡
የመጀመሪያዉ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ በበረሃ አንበጣ ወረርሽኝ፣ ድርቅ እና ጦርነት የተፈተነ እንደነበር ያስታወሱት ዶ/ር ኢዮብ “በበርካታ ችግሮችም ውስጥ በአመራሩ ጥበብ የተሞላበት መሪነት ስኬት ያስመዘገበ ነበር” ብለዋል፡፡ በበርካታ ፈተናዎችም ውስጥ ከፍተኛ ዕድገት መመዝገቡን፣ ኢኮኖሚዉ በከፍተኛ ፍጥነት ወደ ዲጂታላይዜሽን መሸጋገሩን፣ አጠቃላይ ሀገራዊ ዕዳን ከነበረበት ከፍተኛ የሀገር ውስጥ ጠቅላላ ምርት (GDP) የነበረውን ምጣኔ በመጀመሪያዉ የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ ወቅት በከፍተኛ መጠን መቀነስ መቻሉን በማሳያነት አንሥተዋል፡፡
የአጠቃላይ ሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያዉ የተረጋጋ ማክሮ-ኢኮኖሚ መፍጠርን፣ ዘላቂነትና ቀጣይነት ያለው ዕድገት ማስመዝገብን፣ የወጪ እና ገቢ ንግድን ማመጣጠንን፣ የተረጋጋ የውጭ ምንዛሪ ገብይት ሥርዐት መፍጠርን፣ የዜጎችን ሕይወት በዘላቂነት ማሻሻልንና የዋጋ ግሽበትን ወደ ነጠላ አኀዝ ማውረድን ታሳቢ ያደረገ መኾኑንም ሚኒስትር ዴኤታዉ አስገንዝበዋል፡፡
ከተያዘዉ በጀት ዓመት መግቢያ ጀምሮ ወደ ተሟላ የትግበራ ምዕራፍ የገባዉ ሁለተኛዉ ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ በርካታ ስኬቶች እንደተመዘገቡበትም ዶ/ር ኢዮብ በገለጻቸዉ አመላክተዋል፡፡ ለአብነትም ባለፉት ዘጠን ወራት ብቻ 5.3 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ከወጪ ንግድ መገኘቱንና ካለፈዉ በጀት ዓመት አጠቃላይ አፈጻጸም አንጻር የ150% ዕድገት የታየበት መኾኑን ጠቅሰዋል፡፡ አጠቃላይ የመንግሥት ገቢም ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከባለፈዉ በጀት ዓመት አንጻር የ135% ዕድገት አስመዝግቦ ከ926 ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን ዶ/ር ኢዮብ አስታውቀዋል፡፡
ኢትዮጵያ በሁለተኛዉ ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የተረጋጋ ማክሮ-ኢኮኖሚ ለመፍጠር፣ ምቹ የኢንቨስትመንት እና የገበያ ሥርዐት ለመፍጠር፣ የዘርፎችን ምርታማነትና ውጤታማነት ለማሳደግ እና ብቃት ያለው እና ውጤታማ የሲቪል ሰርቪስ ለመገንባት እየሠራች ትገኛለች፡፡
ከመጋቢት 29/2017 ዓ/ም ጀምሮ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በየደረጃው ላሉ የኮሙኒኬሽን ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የቆየው የአቅም ግንባታ ስልጠና ተጠናቋል።