African Leadership Excellence Academy
2.17K subscribers
2.39K photos
90 videos
6 files
107 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ዛሬ ሱሉልታ በሚገኘው የአመራር ልማት ማዕከል ተገኝተው ለኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን አመራሮች ስልጠና ሰጥተዋል።
ሱሉልታ፤ የካቲት 2/ 2017(አፍሌክስ):-የአካዳሚው ፕሬዝደንት በአፍሌክስ የአመራር ልማት ስልጠና በመውሰድ ላይ ለሚገኙት የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን አመራሮች ሰፊ ገለጻ አድርገዋል።
የዓለምን የወደፊት ዕጣ ፈንታ እንዲሁም ነባራዊ ሁኔታዎችን ከሀገራችን የብልፅግና ምስጢሮች ጋር በማዋሀድ ላይ ትኩረት ያደረገው የተቋማት ግንባታ ስልጠና፤ አለማችን ከየት ወዴት እየሄደች ነው፣ በዚህ ሂደት ውስጥስ እንደሃገር ምን ምን አይነት የዕድገት አማራጮች አሉን የሚሉ ነጥቦችን ያካተተ ነው።
19ኛው ክፍለ ዘመን የሰው ልጅ የስልጣኔ ጉዞ በእጅጉ የተቀየረበት የታሪክ ምዕራፍ ነው ሲሉ ማብራሪያቸውን የጀመሩት አቶ ዛዲግ፣ “አሁን ያለንበት ጊዜ የሰው ልጅ በታሪኩ ከምን ጊዜውም በላይ ኑሮው እየተለወጠ ነው፣ ለዚህም ሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ ስፔስ ኢኮኖሚ እና ስፔስ ወርፌር ትልልቅ ማስረጃዎች ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል።
የማዕድን ዘርፉን የወደፊት እጣ ፈንታ ሲያስረዱ ” ስፔስ ማይኒንግ፣ ተፈጥሮአዊ ማዕድናትን በላብራቶሪ መስራት መቻሉ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ በመልሶ ጠቀም እና በሌሎች መንገድ የአጠቃቀም ብቃት ማደግ እና እንደብረት ያሉ ማእድናትን በሰፊው የሚጠቀሙ ግንባታዎች ወደመቀዛቀዙ እየሄዱ መሆኑን ጠቅሰው፤ የዛሬ 20 እና 30 አመት ከመሬት ማዕድን አውጥቶ የመጠቀም ፍላጎትና አቅም ስለሚቀንስ ያለንን የማዕድን ሃብት በጊዜ አውጥተን መጠቀም የግድ ነው።” ብለዋል።
ሃገራት ለእድገት ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች መካከል ዋና ዋና በሆኑት ዴቬሎፕመንታል እና ኢንተርፕረነሪያል ስቴት ዙሪያም ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የሁለቱን መንገዶች ጠንካራ እና ደካማ ጎኖች እንዲሁም ሀገራት በምን መልኩ ተግባራዊ እንደሚያደርጓቸው ገልጸዋል።
“በልማታዊ መንግስት መርህ ያደጉ ሃገራት ታሪክ እንደሚያሳየን ሃገራት የተፋጠነ እድገት የሚያስመዘግቡት የህልውና ጥያቄ ሲጋረጥባቸው ነው።“ ያሉት አቶ ዛዲግ፤ ሃገራችንን በተመለከተ “አሁን ላይ ኢትዮጵያ እንደ ደቡብ ኮሪያ እና ታይዋን በልማታዊ መንግስት መርህ በፍጥነት ለማደግ እንደነሱ የተጋረጠ የህልውና ስጋት አለባት ማለት አይቻልም።” በማለት አብራርተዋል።
#Update

የአፍሌክስ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ለኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን አመራሮች ከሰጡት ስልጠና ላይ ስለ ታላቅነት ካነሷቸው ነጥቦች የተወሰዱ :-

🔹ታላቅ ለመሆን ከመስራት ይልቅ ከታላቅነት ወድቆ ድጋሚ ለማንሰራራት መጣር ብዙ አቅም ይጠይቃል።

🔹ኢትዮጵያውያን ቀድሞ የታላቅ ስልጣኔ: አሁን ደግሞ የደሃ ሃገር ባለቤት ላለለመሆን በምናደርገው ጥረት ውስጥ አዲስ ነገር መፍጠር ወይንም ኢኖቬሽን ወሳኝ ነው።

🔹በዚህ ላይ አለም የውድድር በመሆኗ እድሎችን ባልተጠቀምን ቁጥር በሌሎች እየተበለጥን ነው።

አቶ ዛዲግ አብርሃ በማብራሪያቸው 👆
A Vision for Self-Reliance🌟

🟢The recent closure of #USAID 🇺🇸 has cast a shadow over many nations, including #Ethiopia 🇪🇹, which has long benefited from its support in education, health, and humanitarian efforts. With foreign aid often conditioned by the donor, reliance on external assistance can be precarious.

So_what_shall_we_do



🟡At #AFLEX, we believe the answer lies in cultivating a culture of self-reliance. As #Ethiopia 🇪🇹 embarks on a transformative journey toward development, it's essential for leaders across all sectors-politics, economy, civil society, and religion, to champion this cause.

🔴The #African_Leadership_Excellence_Academy is dedicated to nurturing these leaders. Through comprehensive leadership development programs, we empower individuals to drive Ethiopia's march toward prosperity with confidence and resilience.

🚀Join us in this crucial mission to foster self-sufficiency and build a brighter future for #Ethiopia 🇪🇹!

#AFLEX #Ethiopia #Prosperity
🌟 Always Know Who Is Calling in Leadership 🌟

In the world of leadership, communication isn’t just about exchanging information—it’s about building trust, fostering collaboration, and driving results.

Every call you receive is an opportunity to connect with someone who plays a vital role in your mission.

Here are three key principles to help you master this art:
1️⃣ Recognize the Caller:

Knowing who’s on the other end of the line goes beyond names and titles. It’s about understanding their perspective, priorities, and potential concerns. This awareness allows you to tailor your approach and ensure meaningful interactions.

2️⃣ Build Relationships:

Each conversation is a chance to strengthen relationships. Whether it’s a team member seeking guidance or a stakeholder sharing feedback, listen actively, show empathy, and demonstrate that you value their input. Strong connections fuel teamwork and innovation.

3️⃣ Follow Up:

Leadership means accountability. After every call, take action on promises made or questions raised. Following up shows respect for others’ time and reinforces your commitment to delivering results.

💡 In leadership, knowing who is calling isn’t just about recognition—it’s about creating a responsive communication strategy that builds trust, clarity, and mutual respect.

By recognizing the context behind each interaction, you can lead with intention and impact.

Who’s calling? Answer thoughtfully—it could change everything! 📞

#LeadershipSkills #EffectiveCommunication #BuildTrust #LeadWithIntention
🔥 መሪነት ፣የፆታ እኩልነት እና አካታችነት 🔥

ዛሬ ባለው ዓለም፣ እውነተኛ አመራር የፆታ እኩልነት መርሆዎችን ያካትታል። 🌱

የተለያዩ አመለካከቶች ውሳኔ አሰጣጥን እንደሚያሳድጉ እና ፈጠራን እንደሚያበረታቱ መሪዎች እንዲገነዘቡት አስፈላጊ ነው። የፆታ እኩልነትን መቀበል የሞራል ግዴታ ብቻ አይደለም; ስልታዊ ጥቅም ነው።🧠

መሪዎች ሁሉም ሰው - ጾታ ምንም ይሁን ምን - ለማበርከት ስልጣን የሚሰማውን ሁሉን አቀፍ አካባቢዎችን የመፍጠር ሃይል አላቸው። እኩል እድሎችን በማስተዋወቅ ግለሰቦችን ከፍ ማድረግ ብቻ ሳይሆን ተቋማቶችን እና ማህበረሰቦችን ያጠናክራል።🤝

የሥርዓተ-ፆታ እኩልነትን ማሸነፍ ማለት አድሎአዊነትን እና እንቅፋቶችን በንቃት መፍታት ማለት ነው። መሪዎች የስራ-ህይወት ሚዛንን፣ እኩል ክፍያን እና በአመራር ሚናዎች ውስጥ ውክልና ለሚደግፉ ፖሊሲዎች መደገፍ አለባቸው። በሁሉም ግለሰቦች አቅም ላይ ኢንቨስት ስናደርግ፣ የተሰጥኦ እና የፈጠራ ሀብትን እንከፍታለን።

🙌 ዞሮ ዞሮ፣ በአመራር ውስጥ የፆታ እኩልነትን ማጎልበት ሁሉም ሰው የመልማት እድል ያለው የወደፊት ጊዜ መገንባት ማለት ነው። አንድ ላይ፣ በምሳሌነት እንምራ እና ሌሎች በዚህ ወሳኝ ተልዕኮ ውስጥ ከእኛ ጋር እንዲተባበሩ እናነሳሳ። እውነተኛ እድገት የሚገኘው ለሁሉም እኩልነት ባለን ቁርጠኝነት አንድ ሆነን ስንቆም ነው። 🔥
የብልህ አመራር መጠበቂያ መንገዶች

በፍጥነት እየተቀያየረ ባለ ዓለም ውጤታማ አመራርን መጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ወሳኝ ነው።

አመራርን ለመጠበቅ ብልህ አካሄድ፣ ግልጽነት፣ ትብብር እና ቀጣይነት ያለው ትምህርትና ባህልን ማዳበርን ያስፈልጋል።

ግልጽነት መተማመንን ይገነባል። መሪዎች ስለ ራዕያቸው፣ ውሳኔዎቻቸው እና ተግዳሮቶቻቸው በግልፅ ሲነጋገሩ የቡድን አባላት ዋጋ የሚሰጣቸው እና የሚካተቱበት አካባቢ ይፈጥራሉ። ይህ መተማመን ግንኙነቶችን ከማጠናከር ባለፈ ተጠያቂነትን በሁሉም ደረጃ ይፈጥራል።

ትብብር ሁለተኛው ቁልፍ ነገር ነው። የቡድን አባላት ሃሳባቸውን እና እውቀታቸውን እንዲያበረክቱ ማበረታታት የጋራ ባለቤትነት ስሜትን ያሳድጋል። የተለያዩ አመለካከቶችን የሚያራምዱ የተለያዩ ቡድኖችን በመፍጠር፣ መሪዎች የበለጠ በመረጃ ላይ የተመሰረተ ውሳኔዎችን ማድረግ እና ፈጠራን ማነሳሳት ይችላሉ።

ቀጣይነት ያለው ትምህርት አስፈላጊ ነው መሪዎች ግብረ መልስን መቀበል እና ለግል እና ለሙያዊ እድገት እድሎችን መፈለግ አለባቸው። ቀጣይነት ያለው ትምህርት አስተሳሰብን በመቅረጽ፣ ቡድኖቻቸው ተመሳሳይ ነገር እንዲያደርጉ ያነሳሳሉ፣ ይህም የአመራር ቧንቧው ጠንካራ እና ተስማሚ ሆኖ እንዲቀጥል ያረጋግጣሉ።

ችግርን መቋቋም አስፈላጊ ነው መሪዎች ፈተናዎችን እና እንቅፋቶችን ለመዳሰስ ዝግጁ መሆን አለባቸው። ደጋፊ አውታር መገንባት እና ጤናማ የስራ ህይወት ሚዛን ማበረታታት መሪዎች እና ቡድኖቻቸው በአዲስ ጉልበት እና ትኩረት ከችግር እንዲመለሱ ያግዛል።

አመራርን በብልህነት መጠበቅ ማለት ግልጽነትን፣ ትብብርን፣ ቀጣይነት ያለው ትምህርትን እና ጥንካሬን ማዳበር ማለት ነው። ቅድሚያ በመስጠት መሪዎቻችን ቡድኖቻቸውን ከማንኛውም ተግዳሮት ለማነሳሳት እና ለመምራት የታጠቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ እንችላለን።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
*****************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ ለመጡ እንግዶች እንኳን ወደ ቤታችሁ በሰላም መጣችሁ ሲሉ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
A Movement for Change

Dr. Bogaletch Gebre, an Ethiopian scientist and activist, returned to her homeland after studying abroad, with a mission to combat gender-based violence and empower women.

She founded Kembatti Mentti Gezzima-Tope (Kembatta Women Standing Together) (KMG), a grassroots organization that has transformed the lives of thousands of women in rural Ethiopia.

Her work didn’t just challenge norms it changed them.

Why is empowering women like Dr. Bogaletch crucial for Africa’s development?

when women lead, they don’t just uplift themselves they transform entire communities. Women leaders bring unique perspectives, foster collaboration, and drive solutions to some of the most pressing challenges.

At #AFLEX, we’re committed to nurturing the next generation of fearless female leaders. Through our leadership programs, we provide the tools, mentorship, and networks needed to break barriers and create impact.
Tag a woman who inspires you or share a story of a female leader making a difference!
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር ዛዲግ አብርሃ በአካዳሚው የአመራር ልማት ማእከል ለኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን አመራሮች ስልጠና በሰጡበት ወቅት ስለ ተቋም ግንባታ ከተናገሩት የተወሰዱ ሃሳቦች:-

ባደጉ እና ባላደጉ ሃገራት መካከል ያለው ዋና ልዩነት የተቋም ግንባታ ነው።

የተቋም ግንባታ የሁሉንም ርብርብ የሚጠይቅ ውስብስብ ተግባር ነው።

በተቋም ግንባታ ውስጥ ራስን መግዛት፣ ከራስ ጥቅም የተቋም ግንባታውን ማስቀደም እና ትዕግስት ወሳኝ ናቸው ።

ራሳችንን የምናይበት መንገድ በተቋም ግንባታ ሂደት ውስጥ ትልቅ ሚና ይጫወታል።

ጠንካራ ተቋማትን መገንባት የቻሉ መሪዎች ወታደራዊ መሰረት እንዳላቸው ታሪክ ያሳየናል፣ ኢትዮጵያውያን እንደ ህዝብ ጠንካራ ወታደራዊ መሰረት ቢኖራቸውም ይህንን አቅም ወደተቋም ግንባታ ማምጣት ሳይችሉ ቀርተዋል።
🌍 The Leadership Africa Deserves

As the 38th hashtag#AU Leaders' Summit unfolds in Addis Ababa, we need to ask ourselves: Are we cultivating the visionary, ethical, and bold leaders Africa desperately needs

Too often, leadership focuses on preserving power instead of empowering the people. At the hashtag#African_Leadership_Excellence_Academy, we believe it’s time to challenge the status quo and drive real transformation!💡

The cost of leadership gaps is clear :-corruption, stagnation, conflict, but the opportunity to build something greater is within reach. Africa’s challenges are not roadblocks; they are opportunities waiting for bold leaders to act.

It’s time for accountability, courage, and action. Let’s spark change and redefine leadership across the continent 💪🏾

📢 Join the conversation:

💭 What’s holding African leadership back

💭 What’s missing in today’s leadership - and how do we fix it


#Africa cannot wait. Share your thoughts and be part of the movement for better leadership
የአፍሌክስ ፕሬዝደንት ክቡር ዛዲግ ኣብርሃ በአካዳሚው የአመራር ልማት ማእከል ለኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን አመራሮች ስልጠና በሰጡበት ወቅት ስለኢትዮጵያ እና ስለማዕድን ዘርፉ ከተናገሩት የተወሰዱ ሃሳቦች።

🔹ኢትዮጵያ በአንድ በኩል ጥቁሮች ለአራሳቸው የነበራቸውን ዝቅተኛ አመለካከት መቀየር የቻለች የአፍሪካ የነጻነት ቀንዲል፣ በሌላ በኩል ግን አሳዛኝ እና ቅስም ሰባሪ ሃገር ነች።

🔹ጠንካራ ተቋማትን መገንባት የቻሉ መሪዎች ወታደራዊ መሰረት እንዳላቸው ታሪክ ያሳየናል፣ ኢትዮጵያውያን እንደ ህዝብ ጠንካራ ወታደራዊ መሰረት ቢኖራቸውም ይህንን አቅም ወደተቋም ግንባታ ማምጣት ሳይችሉ ቀርተዋል።

🔹ታላቅ ለመሆን ከመስራት ይልቅ ከታላቅነት ወድቆ ድጋሚ ለማንሰራራት መጣር ብዙ አቅም ይጠይቃል።

🔹ኢትዮጵያውያን ቀድሞ የታላቅ ስልጣኔ አሁን ግን የደሃ ሃገር ባለቤት ላለመሆን በምናደርገው ጥረት አዲስ ነገር መፍጠር ወይንም ኢኖቬሽን ወሳኝ ነው።

🔹አለም የውድድር በመሆኗ እድሎችን ባልተጠቀምን ቁጥር በሌሎች እየተበለጥን ነው።

🔹አንድ ሃገር ሲያድግ በአከባቤው ላሉትም የማድግ እድል እና መነሳሳት እንደሚፈጥር የአውሮፓ እና የሩቅ ምስራቅ የዕድገት ጉዞ ማሳያ ነው። የኢትዮጵያ እድገት ለአፍሪካ ቀንድ አልፎም ለመላው አፍሪካ የብልጽግና ጉዞ መጀመሪያ መሆን ይችላል።

🔹የግዙፍ ሃገራት ኢኮኖሚዎች መነቃቃት፣ ዘ ኤጅ ኦፍ ኮንሲዩመሪዝም፣ የሰው ልጅ ወደዘመናዊ ህይወት መሸጋገር እና የማዕድን ፍለጋ ቴክኖሎጂ እድገት ለማዕድን ዘርፉ እድገት ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረከቱ ክስተቶች ናቸው።
🔹አሁን ግን ስፔስ ማይኒንግ፣ ተፈጥሮአዊ ማዕድናትን በላብራቶሪ መስራት መቻሉ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ በመልሶ መጠቀም እና በሌሎች መንገድ የአጠቃቀም ብቃት ማደግ፣ እንደብረት ያሉ ማእድናትን በሰፊው የሚጠቀሙ ግንባታዎች ወደመቀዛቀዙ እየሄዱ በመሆኑ የዛሬ 20 እና 30 አመት ከመሬት ማዕድን የማውጣት ስራ ተፈላጊነቱ የሚወድቅ በመሆኑ አሁን ላይ ተረባርበን ያለንን የማዕድን ሃብት አውጥተን መጠቀም የግድ ነው።
Addis Ababa Welcomes African Leaders!🎉

🌍#AFLEX warmly welcomes the Heads of States and Governments attending the 38th African Union Leaders Summit in Addis Ababa!

🔹As the seat of the #AU, #Addis_Ababa embodies unity and resilience. #Ethiopia, with its remarkable history of remaining uncolonized, played a crucial role in founding the African Union, reflecting our shared commitment to progress.

As we celebrate this summit, let’s reflect on the importance of leadership development in driving Africa's progress.

Together, we can foster a new era of innovation and collaboration! ✊🏿

#AULeadersSummit #AFLEX #VisionForAfrica #ShapingAfrica
In the early 2000s, John Githongo, Kenya’s former anti-corruption czar, risked his life to expose the massive “Anglo-Leasing” corruption scandal. Despite threats and exile, his unwavering commitment to transparency and accountability sparked a national conversation about ethical leadership in Kenya. His courage is a powerful reminder that Ethical leadership, though challenging, is ESSENTIAL.
The leadership landscape in Africa needs to change, and the #AfricanLeadershipExcellenceAcademy is committed to driving that change. Unethical leadership has created broken trust, wasted resources, and lost potential. But a brighter future, built on ethical foundations, is within our grasp.
It’s time for transparency, courage, and action. Let’s spark change and create a new standard for leadership across the continent!
#EthicalLeadership #AFLEX #VisionForAfrica
Empower Her, Empower Us All

Empowering women in leadership is essential for societal progress. Women bring diverse perspectives that enhance decision-making and drive innovation.

Strengthening Communities

Women leaders prioritize community well-being, addressing social issues and creating inclusive environments for all.

Economic Growth

Greater representation of women in leadership leads to improved financial performance. Diverse teams better understand customer needs, boosting profitability and growth.

Inspiring Future Generations

Women in leadership serve as role models, inspiring young girls to pursue their dreams and fostering a belief that everyone can make a difference.

Empowering women benefits us all!
Be the Leader Who Makes a Difference!

Step up and inspire change!

As a leader, your actions can transform lives and shape futures. Embrace your vision, empower your team, and foster an inclusive environment.

By prioritizing collaboration and innovation, you can drive meaningful impact.

Lead with purpose, and become the catalyst for positive change in your organization and community!