African Leadership Excellence Academy
2.17K subscribers
2.39K photos
90 videos
6 files
107 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
#Update

የአፍሌክስ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ለኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን አመራሮች ከሰጡት ስልጠና ላይ ስለ ታላቅነት ካነሷቸው ነጥቦች የተወሰዱ :-

🔹ታላቅ ለመሆን ከመስራት ይልቅ ከታላቅነት ወድቆ ድጋሚ ለማንሰራራት መጣር ብዙ አቅም ይጠይቃል።

🔹ኢትዮጵያውያን ቀድሞ የታላቅ ስልጣኔ: አሁን ደግሞ የደሃ ሃገር ባለቤት ላለለመሆን በምናደርገው ጥረት ውስጥ አዲስ ነገር መፍጠር ወይንም ኢኖቬሽን ወሳኝ ነው።

🔹በዚህ ላይ አለም የውድድር በመሆኗ እድሎችን ባልተጠቀምን ቁጥር በሌሎች እየተበለጥን ነው።

አቶ ዛዲግ አብርሃ በማብራሪያቸው 👆