African Leadership Excellence Academy
2.33K subscribers
2.52K photos
96 videos
6 files
118 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
The second day of the Netsebrak Leadership Conference was a resounding success!
From powerful keynote speeches on leadership to engaging panel discussions on various leadership related subjects.

stay tuned for more insights and key takeaways coming your way.

Tomorrow is another day to keep going with Netsebraq!

#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #AFLEX #InspiredLeadership #EthiopiaRising #BuildingTomorrow #EmpoweredYouth #FutureLeaders #ConnectingMinds #CollaborationForChange #Networking #BeTheChange #InspiringGenerations #LeadersOfTomorrow #EthiopianLeadership #EthiopiaRising #BoldLeaders #VoicesForChange
👍8
🌞 Good morning, everyone! 🌞

It’s the third and final day of the Netsebrak Leadership Conference, and we’re ready to make it count! 🎉
Today’s agenda is packed with syndicate room presentations for our participants to showcase their insights. and although inspiring keynote speeches and thought-provoking panel discussions continue to happen!

Don't miss them, especially the recognition awards and our exciting wrap-up session!

Let’s get started!

#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #AFLEX
👍7
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአፍሌክስ እየተካሄደ የሚገኘውን ነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ ኢቲቪ 57 ህዳር 26/2017 በምሽት 2 ሰዐት ዜናው እንዲህ ዘግቦታል:-
👍7
ክቡር የአፍሌክስ ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ አካዳሚው በስትራቴጂያዊ አጋርነት እና ትብብር ላይ እየሰራ ያለውን ስራ በተመለከተ በነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ ላይ ከተናገሩት የተወሰዱ ሃሳቦች፦

👉አፍሌክስ ወዳጅ አልባ ተቋም አይደለም፡፡ አለም የማያውቀው ባልንጀራ የጎደለው የጋንም መብራት አይደለም፡፡

👉ከሲንጋፖሩ Lee Kuan Yew School Of Public Policy እስከ Chinese Academy of Governance እና Academy Of International Business Officials ከተሰኙት ታላላቅ ተቋማት ጋር የወዳጅነት ፊርማ አኑረን ለተግባራዊነቱ እየተረባረብን ነው፡፡

👉ከበርካታ የራሺያ አቻ ተቋማትም ጋር በተመሳሳይ አብሮ የመስራት ስምምነትን በማድረግ ላይ እንገኛለን።

👉አንቱታን ካተረፉ ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ እና ከሳውዲ አረቢያ አቻ ተቋማት ጋር ጽኑ የወዳጅነት እርሾ እና አብሮ የመስራት ልምምድ የመሰረት ድንጋይን ቀስ በቀስ በማኖር ላይ እንገኛለን፡፡

👉የኔዘርላንዱ Clingdal Institute እስከ የአሜሪካኖቹ Howard University እና Syracuse University ድረስ የተዘረጋ የአጋርነት መረብን ዘርግተናል።
👍6
👉ከAfrican Capacity Building Foundation፣ UN Africa ፣ IGAD ፣ ከጋና፣ ሞሮኮ፣ ቱኒዚያ ፣ ኬንያ እና ሴኔጋል አቻ ተቋማትም ጋር እንዲሁ ለጋራ ህልም እውንነት አብረን ደፋ ቀና በማለት ላይ እንገኛለን።

👉ከተባበሩት መንግስታት እስከ የደቡብ ደቡብ ትብብር ድረስ የተንሰራፋ የትብብር አድማስን በመገንባት ላይ እንገኛለን።

👉ከአራቱም የአለም ክፋይ አቻ ተቋማት ጋር አድማሰ ብዙና አካታች የሆነ ጠንካራ የወዳጅነት መንበርን እያስቀመጥን ነው ብለን ለመናገር በቅተናል።

👉እኛ የአፍሌክሰ ሰራተኞቸ በሰራነው ጥቂት ስራ ረክተን ፣ተኩራርተን እና በአጉል የመታበይ ስሜት ተወረን እግራችንን አጣጥፈን የምንቀመጥ ሞኛ ሞኞችና ተስፋው ጥቂቶች አለመሆንናችንን ነው።
👍6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ ላይ የተላለፉ መልዕክቶች።
👍6
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተካሄደ የሚገኘው የነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች እና አመራሮ ች 19ኛውን የብሄር ብሄረሰቦች ቀን በማክበር ላይ ይገኛሉ!
👍10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም (አፍሌክስ)
#ከአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ #የለውጥ_Reform #የማስፋት_Scaling_Up እና #የመሰረታዊ_እመርታ_Transformation ስራዎች መካከል አንዱ የሆነው የቀድሞ ህንፃዎችን በማደስ ለአገልግሎት ዝግጁ የማድረግ ተግባር ስራ ተጀምሯል::

በሱሉልታ የአመራር ልማት ማዕከል ውስጥ ከሚገኙት የቀድሞ ህንጻዎች የአስተዳደር ቢሮውን በአዲስ መልክ የማደስ ተግባር ተጀምሯል።

ለእድሳቱም #የኢትዮጵያ_መንገዶች_ባለስልጣን #ERA አጠቃላይ ወጭውን የሚሸፍን ሲሆን ለዕድሳት ደግሞ #የኢትዮጵያ_ኢንጂነሪንግ_ኮርፖሬሽን #ECC ውል ገብቶ ስራ ጀምሯል።

የህንጻው እድሳት እንደተጠናቀቀም የአካዳሚው ሰራተኞች ወደ አዲሱ ህንጻ ተዛውረው ስራ ይጀምራሉ።

በዚህም አካዳሚው ለቢሮ ኪራይ የሚያወጣውን ገንዘብ ከማስቀረቱም በላይ ለአመራር ልማት እና ለጥናትና ምርምር ስራዎች ከፍተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሏል።

የህንፃ እድሳቱ ሲጠናቀቅ የሚኖረውን ገፅታ የሚያመላክተው የ3D ቪዲዮ እንደሚያሳየው ሁሉንም አይነት መሰረተ ልማት ያካተተው ይህ የህንፃ እድሳት በወራት ውስጥ እንደሚጠናቀቅም ተገልጿል::
👍7
ነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ ተጠናቀቀ

ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም (አፍሌክስ) ከህዳር 26 እስከ 28/2017 በአላማ መምራት፣ በቅንነት ማገልገል! በሚል መሪ ቃል ለ 3 ቀናት በሱሉልታ ሲካሄድ የቆየው ነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ ተጠናቋል።

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ (አፍሌክስ) ከኢንስፓየርድ ዲቬሎፕመንት ጋር በትብብር ያዘጋጀው ነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ ከ250 በላይ የሚሆኑ ነባር እና ተተኪ አመራሮችን ያሰባሰበ ነው። ወጣት እና ሴት አመራሮች፣ ስራ ፈጣሪዎች፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ የሚዲያ ሰዎች እንዲሁም ሌሎችም የኮንፈረንሱ ተሳታፊዎች መሆን ችለዋል።