H.E. Dr. Ergoge Tesfaye (PhD), Minister of Women and Social Affairs, delivered a powerful message at the Netsebrak Leadership Conference, highlighting the vital leadership role young people play today. She emphasized that youth are not only the leaders of tomorrow, but also key change-makers in the present. By empowering them now, we’re building a more inclusive and prosperous future.
#NLC2024 | Lead with Purpose, Serve with Integrity.
#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #InspiredLeadership #EthiopiaRising #BuildingTomorrow #EmpoweredYouth #FutureLeaders #ConnectingMinds #CollaborationForChange #Networking #BeTheChange #InspiringGenerations #LeadersOfTomorrow #EthiopianLeadership #EthiopiaRising #BoldLeaders #VoicesForChange

👍9
በነጸብራቅ የመሪነት ኮንፈረንስ የመክፈቻ ስነ ስርዐት ላይ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ ያደረጉት ሙሉ ንግግር
ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ
የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የእለቱ የክብር እንግዳ
ክቡራን ሚኒስትሮች
ክቡራን ሚኒስትር ዴኤታዎች
ክቡራን ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች
ክቡራን የሀይማኖት አባቶች
ክቡራን የሀገር መከላከያ ሰራዊት አመራሮች
ክቡራትና ክቡራን
በቅድሚያ ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትራችን እንኳን ወደ አፍሌክስ ግቢ በደህና መጡ እያልኩኝ ጊዜዎ በእጅጉ የተጣበበ ቢሆንም ተቋሙ ያቀረበልዎትን የክብር እንግድነት ጥሪን ከተቀበሏቸው ሌሎች መሰል ጥሪዎች በላይ የቅድሚያ ቅድሚያ በመስጠት በመካከላችን በመገኘትዎ የተሰማኝን ልባዊ ደስታ እና ምስጋና በዚህ ኮንፈረንስ ታዳሚዎች፣ በተቋሙና በራሴ ስም እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ፡፡ በተመሳሳይም ያቀረብንላችሁን የእንወያይ ጥሪን ተቀብላችሁ በመካከላችን ለተገኛችሁ የዚህ ኮንረንስ ተሳታፊዎች ሁሉ በተቋሙና በራሴ ስም ልባዊ ምስጋናዬን እያቀረብኩኝ በድጋሜ ወደ አፍሌክስ እንኳን በደህና መጣችሁ ለማለት እወዳለሁ፡፡

👍10
ክቡር የእለቱ የክብር እንግዳ
ክቡራትና ክቡራን
ይሄ መድረክ በወትሮ ከሚሰናዱ መድረኮች በእጅጉ ይለያል፡፡ ኮንፈረንሱ ከሁሉም የአገሪቱ ክልሎች የተውጣጡ ተሳታፊዎችን የያዘ በመሆኑ የተሳታፊዎችን ስብጥር ከተለያዩ መስፈርቶች አንጻር ስንመዝነው በከፍተኛ ደረጃ አካታችና በአመዛኙ ወካይ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡ በእድሜ ስንመለከት ትንሹ የኮንፈረንሱ ተሳታፊ እድሜ 20 ዓመት ሲሆን ትልቁ ደግሞ 59 ዓመት ነው፡፡
አብዛኞቹ ተሳታፊዎች ከ20-29 ኣመት እድሜ ያላቸው ሲሆን ይህም በኮንፈረንሱ ጠንካራ የወጣቶችተሳትፎ መኖሩን ያንጸባርቃል፡፡ በሁለተኛ ደረጃ ጉልህ የሆነው የተሳታፊ ቁጥር ደግሞ ከ30-39 ኣመት የእድሜ ክልል ውስጥ ይወድቃል፡፡ ከ40-45 እድሜ ክልል ውስጥ የሚወድቁት ተሳታፊዎች በቁጥር አናሳ ቢሆኑም ግን ተጽእኖዋቸው ከፍተኛ እንደሚሆን ይገመታል፡፡ በተመሳሳም የኮንፈረንሱን ተሳታፊዎች ስብጥርን በቅጡ በማየት ብቻ አፍን ሞልቶ መናገር አንደሚቻለው በዚህ ኮንፈረንስ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች በአግባቡ ተወክለዋል፡፡ በዚህም ምክንያት ኮንፈረንሱ በእርግጠኝነት የስርዓተጾታ ሚዛን መስፈርትን በወጉ አሳክቷል ለማለት ያስችላል፡፡ የዚህ ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች
• የሀይማኖት መሪዎች፣
• የሴት አመራሮች፣
• የሚዲያ መሪዎች፣
• የመንግስት አመራሮች፣
• የሀይማኖት መሪዎች፣
• የወጣት አመራሮች ፣
• የንግዱ ዘርፍ መሪዎች፣ እና
• ባለሀብቶች ናቸው፡፡
ከላይ ያቀረብኩት አሀዝ የሚሳየው ኮንፈረንሱ ምን ያክል አካታች እንደሆነና ይሄ ኮንፈረንስ ከዚህ ነጥብ አንጻር ሲለካም ከሌሎች መሰል ኮንፈረንሶች በእጅጉ ቀዳሚ እንደሆነ ነው፡፡ እኔ እስከማውቀው ድረስ የአስፈጻሚው አካላት፣ የሀገር መከላከያ ሰራዊት መኮንኖች፣ የፌደራል ፖሊስ አመራር አባላት፣ የክልል መንግስታት ተወካዮች ፣ የሲቪል ማህበረሰቡ አመራር አባላት፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት አመራሮች፣ የትምህርት ተቋማት አመራሮች፣ የግሉ ዘርፍ አመራሮች እንዲሁም ከሁሉም በላይ ደግሞ የተተኪ አመራሮች በስፋት የሚታደሙበት፣ በአንድ ጀማ ታድመው ሀሳብ የሚለዋወጡበት እና በአንድ የመናገሻ አዳራሽ ውስጥ ተገኝተው ማእድ የሚቋደሱበት ከዚህኛው በቀር ሌላ ሸንጎ የለም፡፡
ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ክቡራትና ክቡራን
ዛሬ ላይ አፍሌክስ ወዳጅ አልባ ተቋም አይደለም፡፡ አለም የማያውቀው ባልንጀራ የጎደለው የጋን መብራትም አይደለም፡፡ በሀገር ውስጥ ከአስፈጻሚው ፣ ከጠቅላይ ፍ/ቤት፣ ከሁለቱ ምክር ቤቶች ፣ ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ፣ ከሲቪክ ማህበራት ፣ ከግል ተቋማት ፣ ከትምህርት ተቋማት ፣ ከመከላከያ ሚኒስቴር ፣ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከደህንነት ተቋማት ጋር አብረን መስራት ጀምረናል፡፡ ወደ ምስራቁ የአለማችን ክፋይ ብትሄዱ ከሲንጋፖሩ ሊ ኩዋን ዪው ስኩል ኦፍ ፐብሊክ ፖሊሲ እስከ ቻይኒስ አካደሚ ኦፍ ገቨርናንስ እና አካደሚ ኦፍ ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኦፊሻልስ ከተሰኙት ታላላቅ ተቋማት ጋር የወዳጅነት ፊርማ አኑረን ለተግባራዊነቱ እየተረባረብን ነው፡፡ ከዚሁ አካባቢ አሁንም ሳትወጡ ከበርካታ የራሺያ አቻ ተቋማትም ጋር በተመሳሳይ አብሮ የመስራት ስምምነትን በማድረግ ላ እንገኛለን፡፡ በምናብ በምታደርጉት ጉዞ ድካም እንዳይገባችሁ በማሰብ ከዚሁ የኤዥያ አለም ሳንወጣ ፍቃዳችሁ ይሁንና ወደ መካከለኛው ምስራቅ የዣችሁ ልሂድ፡፡ በዚሁ ቀጠናም ውስጥ አንቱታን ካተረፉ ከተባበሩት አረብ ኤመሬትስ እና ከሳውዲ አረቢያ አቻ ተቋማት ጋር ጽኑ የወዳጅነት እርሾ እና አብሮ የመስራት ልምምድ የመሰረት ድንጋይን ቀስ በቀስ በማኖር ላይ እንገኛለን፡፡
ከዚያም ወደ ምእራቡ ብታቀኑ የኔዘርላንዱ ክሊንዳል (Clingdal) ኢንስቲቲዩት እስከ የአሜሪካኖቹ ሃዋርድ ዩኒቨርሲቲ እና ሲራከስ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የተዘረጋ የአጋርነት መረብን ዘርግተናል። መቼም እሰካሁን ድረስ ለምንድን ነው የዚህ ሁሉ አገር እና አህጉር ስም ሲጠቀስ የአንድም አፍሪካዊ ተቋም ስም በአጋርነት ዝርዝሩ ውስጥ ያልተጠቀሰው ስትሉ ጥያቄ ማንሳታችሁ እና በሁኔታው አፍሪካ ቀረች እንዴ ስትሉ ሀሳብ ገብቷችሁ ሊሆን እንደሚችል እገምታለሁ። እንደው ሀሳብ ገብቷችሁ ከሆነ ደግሞ በሀሳቡ ጠልቃችሁ ከመጓዛችሁ በፊት የሚገላግላችሁን አንዳች ቁም ነገር ላካፍላችሁ። የማጋራችሁ ሀሳብም ግድ የለም ሀሳብ አይግባችሁ እስካሁን አጋርነትን ከፈጠርንባቸው የተቋማት ዝርዝር ውስጥ የአህጉሪቷ ስም ያልተጠቀሰው መቼም አፍሪካ የኛ ነችና በአጠራር ቅደም ተከተሉ ወደ ሀላ እንድተጠቀሰ ፈልጌ እንጂ ከእሷም ተቋማት ጋር ስላልተወዳጀን አይደለም የሚለውን እውነት ነው። እንዲያውም ከአህጉራዊ ተቋማት ጋር እና ከተናጠል የየአገራቱ ብሄራዊ ተቋማትም ጋር አድማሰ ብዙ በሆነ ሁኔታ እየተወዳጀን ነው። እናማ ከአፍሪካዊ ተቋማትም ጋር በጥብቁ መቆራኘት ጀምረናል ስል ከተጋባባችሁ ሀሳብ የሚገላግል ማረጋገጫ ልሰጣችሁ እፈልጋለሁ። ከአፍሪካ ህብረት ጀምራችሁ ዘ አፍሪካን ካፓሲቲ ቢዩልዲንግ ፋውንዴሽን፣ ዩ ኤን አፍሪካ፣ ኢጋድ ብላችሁ ሳትጨርሱ ከጋና፣ሞሮኮ፣ቱኒዥያ ፣ኬንያ እና ሴኔጋል አቻ ተቋማትም ጋር እንዲሁ ለጋራ ህልም እውንነት አብረን ደፋ ቀናና ተፍ ተፍ በማለት ላይ እንገኛለን። ከዚያም ከባለብዙ ድርሻ ተቋማትም ጋር ከተባበሩት መንግስታት እስከ የደቡብ ደቡብ ትብብር ድረስ የተንሰራፋ የትብብር አድማስን በመገንባት ላይ እንገኛለን።በመሆኑም ዛሬ ላይ እናንተ ፊት ደረታችንን ነፍተን ቆመን ከአራቱም የአለም ክፋይ አቻ ተቋማት ጋር አድማሰ ብዙና አካታች የሆነ ጠንካራ የወዳጅነት መንበርን እያስቀመጥን ነው ብለን ለመናገር በቅተናል። እንግዲህ አንድ ነገር ብንሆን እንኳን ኢትዮጰያውያን የልብ ሀኪሞች ይደርሱልናል በሚል ፅኑ እምነት የማራቶን እሩጫን በመቶ ሜትር የረጅም ጊዜ ባለ ክብረ ወሰን በሆነው በዩሴን ቮልት ፍጥነት እየሮጥን ነው። በእርግጥ እዚህ ላይ ሊሰመርበት የሚገባው ሀቅና ሊጤን የሚገባው እውነታ እኛ የአፍሌክሰ ሰራተኞቸ በሰራነው ጥቂት ስራ ረክተን ፣ተኩራርተን እና በአጉል የመታበይ ስሜት ተወረን እግራችንን አጣጥፈን የምንቀመጥ ሞኞሞኞችና ተስፋው ጥቂቶች አለመሆንናችንን ነው።
ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ክቡራትና ክቡራን
የራያው አያቴ ልጄ ውጣና ተወዳጅ እንጂ ሲል አበክሮ ይመክረኝ ነበረ። በዚህ ዘመን እንደ ቡዙዎቹ የተቀየሩ ነገራት ሀሉ የባለፀጋነት ትርጉሙም ሆነ መስፈሪያ እና መለኪያው ደርሶ የተቀየረ ይመስላል። እንደው በአጭሩ በቃ ምን አለፋችሁ ሁሉም ነገር ከኔትወርክ የተቆራኘ ከመሆኑም ባሻገር ይሄው ሀሳብም የብዙ ነገሮች አልፋና ኦሜጋ የሆነበት ወቅት ላይ እንገኛለን። ለዚህ ኮንፈረንስ ታዳሚዎች ልለግሰው የምልፈልገው አንድ ምክር ቢኖር እድሉ ሲገኝ መጠቀም ይገባልና እባካችሁን ይሄን አጋጣሚ ኒትወርካችሁን ለማስፋት ተጠቀሙበት የሚለውን ወንድማዊ ምክር ነው። ሀሳብ ሞልቶ ተርፏችሁ ችግራችሁ የካፒታል ይጥረት ከሆነ ባንኩም ሆነ ባለሀብቱም እዚሁ አሉላችሁ። አለያም ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥር ወርቅ ሀሳብ ይዛችሁ ውጥናችሁ በሆነ ሰንካላ ምክንያት ያልሰመረ ወይም ተሰነካክሎ ከሆነ ክብርት የክህሎትና የስራ እድል ፈጠራ ሚኒስትሯ እዚሁ አሉላችሁ። ሌላ አገር ቢሆን ኖሮ እንደዚህ አይነቱ መድረክ ላይ ለመታደም ስንት ክፍያንና ደጅ መጥናትን በጠየቀ ነበረ።

👍8
አፍሌክስ እና ከትሞ የሚገኝባት ውቧ ሱሉልታ ለመቁጠር የሚያዳግቱ በርካታ በስተቀረዎችን ያቀፉ ስፍራዎች ናቸው። ወደ ሌላው አለም ብትሄዱ የትም ቦታ የማታገኟቸው በርካታ ድንቅ ነገሮች በዚሁ ስፍራ በደርዘን በደርዘን ተትረፍረፈው ይገኛሉ። አይደለም እውቀት እንደ ደረሰ የበቆሎ እሸት እየተሸመጠጠበት ይቅርና ሌላ ሀገር ቢሆን ኑሮ በእንደዚህ አይነቱ ውብ ስፍራ ለመታደም ለአየሩ ብቻ እንኳን ክፍያ በተጠየቀበት ነበር። መቼም እስፍራው ላይ ስትደርሱም ሆነ በመንገድ ላይ እያላችሁ የአይናችሁ የውብ መልካአ ምድር የማየት አምሮት ሞልቶ እስኪ ፈስ ድረስ እንደሚሟላ እናንተ እያላችሁ ሌላ ምስክር ለመጥራት አልገደድም። በዛ ላይ በዚህ ስፍራ ውብ አየር ሰማይኑም ሆነ ምድሪቷን እየናኘባት ነው። ደግሞም ውብ ህንፃ እና ውብ ሀሳብ ህብረት ፈጥረው እቦታው ላይ ተሰይመዋል። እንደው በአግራሞት ሙቱ ስትባሉ ደግሞ ይሄ ሁሉ ትሩፋት ከአዲስ አበባ 23 ኪሎ ሜትር ብቻ ርቆ መገኘቱ የአግራሞታችሁን ስፋትና ጥልቀት ወደር አልባ እንዲሆኑ ያደርጉታል። ለዛም ነው እኛ አፍሌክሶች ይህን ስፍራ በሲዊዘርላንድ ሀገር በምትገኘው በተክለ ሰውነቷ ትንሽ ግን ደግሞ በተፅእኖዋ በአለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ ተጠቃሽ ከሆነችንው ዳቮስ ከተማ ጋር እንድትስተካከልልን በመፈለግ አፍሪካዊቷ ዳቮስ ስንል በዚህ እፁብ ድንቅ ስም ለመጥራት የወደድነው።
ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ክቡራትና ክቡራን
በዘህ አጋጣሚ አበው እንደሚሉት ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ 50 ሰው ደግሞ ጌጡ ነውና ኑና እጅ ለእጅ ተያይዘን አንድ ታላቅ ሀገራዊ ተቋም በጋራ እንፍጠር ስል ይህን ኮንፈረንስ እዚሁ ድረስ በአካል በመምጣት እየተከታተላችሁ ላላችሁ እና ፕሮግራሙን በመገናኛ ብዙሀን አማካኝነት በመከታተል ላይ ለምትገኘ ኢትዮጵያውያን ሁሉ የከበረ ጥሪየን አስተላልፋለሁ።
ትላንትና አባቶቻችንና አያቶቻችን ከጉድለታቸውም ቢሆን ኢትዮጰያ ከሌላት አካፍለው ለሌሎች አፍሪካውያን አስተዋፅኦ እንድታበረክት እና በዛም አማካኝነት ሀገራችን በነዚህ ህዝቦች ዘንድ መልካም ስምና ልዩ የሆነ ከበሬታን እንድትጎናፀፍ አድርገዋል። እዚህ ላይ ለአብነት ያክል ማንዴላ በዛ ጊዜ ወደ ሀገራችን መጥተው መሰልጠናቸውን ብቻ ማውሳቱ በቂ ነው።
ይሄ አኩሪና አስደናቂ ልምምድና ታሪክ ታዲያ የሆነ ታላቅ ትውልድ በአንድ የታሪክ መታጠፊያ ወቅት የከወነው ነገር ግን የተቋረጠ የአንድ ወቅት የተናጠል ክንዋኔ ብቻ ሆኖ ሊቀር አይገባውም። ከአንዱ ትውልድ ወደ ሌላው ትውልድ በአግባቡ ባለመተላለፉ ሳቢያ ብዙ ነገር ያጣን ሀገር ብንሆንም በታሪካችን ውስጥ በአፍሪካ ጉዳይ ግን ይሄው አገራዊ ስብራት በንኖ ይጠፋና ደርሶ አንዱ ትውልድ ወደ ሌላው ትወልድ በወጥነት እና በቀጣይነት ያስተላለፈው ለአፍታም ቢሆን ያልተቋረጠ አገራዊ እሴት ሲሆን እናገኘዋለን።
አንድ ጓደኛየ ኢትዮጵያ ግን የአፍሪካ ጉዳይ ሲሆን የምታስብበት አእሮምዋና ለመወሰን ደግሞ የምትጠቀምበት ልቧ የአገሯ የወስጥ ጉዳይን አስመልክቶ ከምታስብበት አእምሮዋና ከምትወስንበት ልቧ ይለያል እንዴ ሲል በአግራሞት ይጠይቃል። በእርግጥ ጓደኛየ ምን አስገድዶት ይሄን ጥያቄ እንደጠየቀና ለምን ወደ እንደዚህ አይነቱ ትልቅ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ እንደተገደደ ይገባኛል።
በአፍሪካ ጉዳይ ላይ እንዳሳየነው ትውልዳዊ ስምረት፣ ቅብብሎሽና በህብረት አንድን ተልእኮን የመከወን ያልተቋረጠ እና ያልተዛነፍ አቋም በአገራችን የውስጥ ጉዳይም እንዲሁ ተደግሞ በነበረ በዚህ ጊዜ ታላቅነታችንና ገናናነታችን የከተናንት በስቲያ ህያው ፍፃሜ ብቻ ሆኖ ባልቀረ ነበረ፤ እንዲሁም ዛሬ ላይ ታላቅነታችንና እና ገናናነታችን ህያው አሻራዎቹ በአካል ወደ ሚጎበኙበት ስፍራ ባቀናን ጊዜ ብቻ የሚታውሰን እና አልፎ አልፎ ህሊችንን የሚጎበኘን የሩቅ ዘመን ትውስታ ባልሆነ ነበር። አንተ ሰውየ ሆይ ነበረ ቤት አይሰራምና እባክህን ተወን ካላላችሁኝ በስተቀረ አያቶቻችን እና ከእነሱ የቀደመው ትውልድ በአፍሪካ ጉዳይ ላይ ያሳየውን ጥበብ፣ትጋትና የአዲስ ባህል ልምምድ በዛው ጉዳይ ላይ ብቻ የተከወነ የበስተቀረና የተናጠል ክንዋኔ ብቻ ሳይሆን በውስጥ ጉዳያችንም ጭምር የተደገመ የአዘቦት አሰራር ሆኖ ቢሆን ኑሮ ዛሬ ላይ በአለም አቀፍ የአገሮች ተርታ የእኛ መገኛና በዚሁ ስርአት ውስጥ የምንጎናፀፈው ትክክለኛ ስፍራ የትየሌሌ በሆነ ነበር።
ነገር በአይን ይገባል ነውና ቢሂሉ አንዳንዶችሁ በጠቋሚ አይኖቻችሁ እባክህን ይሄን ዝባዝንኬ ትተህ ነበር ቤት አይሰራምና ወደ ገደለው ግባ እያላችሁ እንደሆነ አይናችሁ ያሳብቃልና ወደ ዋናው ጉዳይ አዘግም ዘንድ መልካም ፈቃዳችሁ ይሁን። ሳይደግስ አይጣላም ነውና ነገሩ ዛሬም የእኛ ትውልድም ቢሆን ይሄን አኩሪ ታሪክ እንዳስቀጠለው ነው ። አፍሌክስ ሀገራችን ምንም እንኳን የገዛ ራሴ የጠለቅ ችግርና ያልተሟላ ፍላጎት ቢኖረኝም ልክ እንደ ትላንቱ ሁሉ የዛሬይቱ ኢትዮጰያም ከጉድለቷም ጭምር ለአፍሪካውያን መስራቷን እንድትቀጥል በፅኑ በማመኗ ብቻ ለመላ አፍሪካውያን ይሄውና እንካችሁ ያለቸው ተቋም ነው። እዚህ ላይ አንድ ነገር ሊጤንና ሊሰመርበት ይገባል። ይሄውም ዳቮስ የተገነባው በአንድ president ጥረት ብቻ አለመሆኑን ነው። ሁሉም ሲዊዘርላንዳዊ ሀብታም ሆነ ድሀ ፣ሸማግሌና ወጣት፣ምሁርና ያልተማረ ሳይል ሁሉም የቻለውን ጠጠር ጥሎ እና እንደ አቅሙ እና እንደ ችሎታው አዋጥቶ ነው ዳቮስ ዛሬ ላይ የምናየውን አይነት ተፅእኖና እጅግ ውብ ገፅታ እንዲኖራት ያደረገው።
ሩዋንደውያን ተመሳሳይ አይነት ተቋም ለመገንባት ደፋ ቀና እያሉ ነው። እኛም ጋር በአፍሌክስ አማካኝነት ተመሳሳይ ጥረት እየተደረገ ነው። በእርግጥ ከዚህ ቀደም በአገራችን እንደዚሀ አይነቱ በጎ ልምምድ አልነበረም። ሆኖም ባለፉት ስደስት የሪፎርም አመታት ይሄ መልካም ጅምር ከጥንስስነት ጀምሮ እያደገ መጥቶ አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብሎ መናገር ይቻላል። አፍሌክስ የብልፅግም የኢዜማም፣የኦነግ፣የአብንም ነው።
አፍሌክስ የሁላችንም ታዛና የጋራችን ቤታችንም ጭምር ነው። በዚህ አጋጣሚ ሁሉም ኢትዮጰያዊ እንደ አቅሚቱ ሀሳብም ሆነ ገንዘብ በማዋጠት ኑና የጋራ ታላቅ ሀገራዊ እና አህጉራዊ ተቋምን እንገንባ ለማለት እወዳለሁ። እኛ አፍሌክሶች ለማንኛውም አይነት ትብብር በራችን ተበረጋግዶ የተከፈተ መሆኑን እየገለፅኩኝ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ለዚሁ ጥሪ በጎ እና ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ በተቋሙና በራሴ ስም እጠይቃለሁ።
ክቡር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር
ክቡራትና ክቡራን
በዚሁ አጋጣሚ አፍሌክስ በመደበኛነት ከሚከውነው ስራው በተጨማሪ በቅርቡ በመደመር ሀሳብ፣ በመሪነት industry፣ በኢትዮጵያዊና በአፍሪካ ህልሞች እና በመጪው ዘመን ምንነት፣ ባህሪ እና በሚያሳርፈው አድማሰ ብዙ አገራዊና አህጉራዊ ተፅእኖ ላይ ያተኮሩ ሰፋፊና ተከታታይነት ያላቸውን አገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፋዊ ኮንፈረንሶችን እንደሚያሰናዳ ለመግለፅ እወዳለሁ። በዚሁ የመግቢያ ንግግሬን እየቋጨሁ የእለቱ የክብር እንግዳ እና የኢፌድሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ወደ መድረኩ በመምጣት ንግግር እንዲያደርጉልንና ኮንፈረሱን በይፋ እንዲያስጀምሩልን በታለቅ ትህትና እጠይቃለሁ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ልጆቿን ይባርክ !!

👍7
Dr. Gezahegn Kebede, Regional Director for East Africa at the Max Foundation, delivered a powerful and insightful message at the Netsebrak Leadership Conference 2024.
Dr. Gezahegn’s message left a lasting impression, inspiring all in attendance to recognize the significant influence of civil society in fostering strong, inclusive leadership that drives positive change. His impactful presence reminded us of the collective responsibility we share in building and strengthening the leadership that will shape our future.
#NLC2024 | Lead with Purpose, Serve with Integrity.
#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #InspiredLeadership #EthiopiaRising #BuildingTomorrow #EmpoweredYouth #FutureLeaders #ConnectingMinds #CollaborationForChange #Networking #BeTheChange #InspiringGenerations #LeadersOfTomorrow #EthiopianLeadership #EthiopiaRising #BoldLeaders #VoicesForChange
Dr. Gezahegn’s message left a lasting impression, inspiring all in attendance to recognize the significant influence of civil society in fostering strong, inclusive leadership that drives positive change. His impactful presence reminded us of the collective responsibility we share in building and strengthening the leadership that will shape our future.
#NLC2024 | Lead with Purpose, Serve with Integrity.
#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #InspiredLeadership #EthiopiaRising #BuildingTomorrow #EmpoweredYouth #FutureLeaders #ConnectingMinds #CollaborationForChange #Networking #BeTheChange #InspiringGenerations #LeadersOfTomorrow #EthiopianLeadership #EthiopiaRising #BoldLeaders #VoicesForChange
👍5
The Role of Religious Leaders in Promoting Peace and Leadership!
A thought-provoking panel discussion exploring how religious leaders can serve as catalysts for peace and positive change in our communities.
Our panelists shared powerful stories and examples of how faith can guide ethical leadership, build bridges, and promote understanding in times of conflict.
Through their teachings and community engagement, religious leaders have a unique ability to inspire dialogue and encourage collaboration among different cultures and beliefs. As we strive for a more peaceful future, it’s crucial to recognize and support their role in fostering unity.
#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #AFLEX #InspiredLeadership #EthiopiaRising #BuildingTomorrow #EmpoweredYouth #FutureLeaders #ConnectingMinds #CollaborationForChange #Networking #BeTheChange #InspiringGenerations #LeadersOfTomorrow #EthiopianLeadership #EthiopiaRising #BoldLeaders #VoicesForChange

👍11
Today, we had the honor of hearing from Ambassador Fitsum Arega, who addressed the conference about the nature of Leadership, offering valuable insights on the nature of leadership. He emphasized that understanding the desired destination is fundamental.
He also highlighted the importance of paying attention to every detail without losing interest, underlining that these qualities are essential for effective leadership.
#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #AFLEX #InspiredLeadership #EthiopiaRising #BuildingTomorrow #EmpoweredYouth #FutureLeaders #ConnectingMinds #CollaborationForChange #Networking #BeTheChange #InspiringGenerations #LeadersOfTomorrow #EthiopianLeadership #EthiopiaRising #BoldLeaders #VoicesForChange
He also highlighted the importance of paying attention to every detail without losing interest, underlining that these qualities are essential for effective leadership.
#NLC2024 #LeadershipForChange #YouthEmpowerment #AFLEX #InspiredLeadership #EthiopiaRising #BuildingTomorrow #EmpoweredYouth #FutureLeaders #ConnectingMinds #CollaborationForChange #Networking #BeTheChange #InspiringGenerations #LeadersOfTomorrow #EthiopianLeadership #EthiopiaRising #BoldLeaders #VoicesForChange
👍8
Hearing straight from H.E Mekuria Haile (Ph.d), Commissioner of the Civil Service Commission, who captivated the conference with his insightful presentation on servant leadership.
He reminded us that Servant leadership is defined by prioritizing the needs of those we serve before our own. 🌟 This encourages everyone to look beyond positions and recognize that true servant leadership is about making a meaningful impact in our communities through serving.
The commissioner shared invaluable lessons on listening, empathy, and stewardship. The journey of a servant leader is filled with challenges, but its long-term rewards are immeasurable.
What lessons have shaped your understanding of leadership? Share your thoughts and stories below, and let’s inspire one another to lead with purpose and passion!
#NLC2024 #YouthEmpowerment #AFLEX #InspiredLeadership