African Leadership Excellence Academy
2.34K subscribers
2.55K photos
96 videos
6 files
119 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
This special engagement highlighted the Academy's commitment to advancing gender equality through its partnership with Public Leadership for Gender Equality.
During his address, the President expressed immense pride in the collaboration, emphasizing its significance in fostering strong female leaders equipped to face today’s challenges. “You are incredibly fortunate to take part in such transformative training,” he stated, underscoring the Academy’s dedication to nurturing talent among women leaders.
👍17
#Upcoming_Event @AFLEX

የሰንደቅ ዓላማ ቀን የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚከበር የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ።

የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ሃሳብ ለ17ኛ ጊዜ በመላው ሀገሪቱ ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡


በፌደራል፣ በክልሎችና በሁለቱም የከተማ አስተዳደሮች ከሰንደቅ ዓላማ መርሆዎች ጋር ተገናዝቦ በኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መሪነት በመላው ሀገሪቱ እንደሚከበርም ምክር ቤቱ ጠቅሷል፡፡

ዕለቱ በፌደራል የመንግስት ተቋማት፣ በክልሎችና በሁለቱም ከተማ አስተዳደሮች፣ በመከላከያ ሰራዊት ካምፖች እንዲሁም በኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ሚሲዮኖች በተመሳሳይ ሰዓት ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት ላይ ሰንደቅ ዓለማ በመስቀልና በሰንደቅ ዓላማ ፊት ቃለ መሐላ በመፈፀም ሥነ-ስርዓት እንዲሁም በተለያዩ ዝግጅቶች በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበርም ነው ምክር ቤቱ ያስታወቀው፡፡

የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በየዓመቱ መከበሩ ለብሔራዊ አንድነት፣ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ከፍታ እንዲሁም ብሔራዊ መነቃቃትን ለመፍጠር ትልቅ ትርጉም እንዳለው ተነግሯል::
👍15
#AFLEX Secures #400_Million_RMB from Chinese Government.

Mr. Zhao Fengtao Vice Chairman of China International Development Cooperation Agency (CIDCA) introduced the Global Development Initiative (GDI) under CIDCA for the implementation.

The vice chairman identified four priority areas for future cooperation. To support #African_Leadership_Excellence_academy, Supporting new projects with a grant of 400 million RMB, Supporting private and public sector projects with GDI special fund, and Due attention for human development.
👍19
#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ እና #እናት_ባንክ በጋራ በሚሰሩባቸው የአመራር ልማት ፕሮግራሞች ላይ ምክክር አድርገዋል።

የአፍሌክስ የፕሮግራም ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ተወካይ #እሸቴ_አበበ /ዶ/ር/ አካዳሚው በሶስት ዓመታት ሊሰራቸው ያቀዳቸውን የለውጥ ፣ ማስፋት እና ሽግግር ፕሮጀክቶች በእናት ባንክ የኮርፖሬት ሰርቪስ ፕሬዚደንት፣ የሰው ሃብት ዳይሬክተር እና የሰው ሃብት ልማት ሲኒየር ስፔሻሊስት በተገኙበት በፓወር ፖይንት የተደገፈ ገለጻ አድርገዋል።

አካዳሚው ሊሰራቸው ያቀዳቸውን ተግባራት ከግብ ለማድረስ ከግሉ ዘርፍ ጋር በትብብር መስራት እንደሚያስፈልግ የጠቀሱት #እሸቴ_አበበ /ፒኤች ዲ/ በተለይም የቢዝነስ አመራሩን አቅም በልዩ የአመራር ልማት ፕሮግራም ለማልማት የስርዓተ ስልጠና (Specialzed_Leadership_Development_Program_Curriculum) እንደተዘጋጀም ገልጸዋል::
👍19
በእናት ባንክ የኮርፖሬት ሰርቪስ ም/ ፕሬዝደንት ወ/ሮ ገነት በበኩላቸው ስለ አፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለውጥ፤ ሽግግር እና ማስፋት ስራዎች የተደረገላቸውን ገለጻ አድንቀው፤ እንደ አፍሌክስ አይነት ተቋማት በሀገራችን በመኖራቸው መደሰታቸውን ጠቅሰው፤ በስልጠና ምክንያት ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ይደረግ የነበረውን ጉዞ በማስቀረት እዚሁ በሀገራችን ለመጀመር መታሰቡ የሚያኮራ ነው ብለዋል::

ምክትል ፕሬዝዳንቷ አያይዘውም በቀጣይ በሚኖሩ የአመራር ልማት ፕሮግራሞች፣ ልዩ ልዩ ሁነቶች ላይ ለመሳተፍ እንደሚፈልጉና አካዳሚውን በአካል በመጎብኘት ከአካዳሚው ጋር አብሮ መስራት እንዲሁም የሚሰጣቸው አገልግሎቶችን መጠቀም በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ሀሳብ ሰጥተዋል::

እናት ባንክ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ያለ ተቋም በመሆኑ፣ በስሴቶች የአመራር ልማት ላይ ከአካዳሚው ጋር በጋራ መስራት የሚቻልባቸው መስኮች እንዳሉም ወ/ሮ ገነት ተናግረዋል::
👍20
የኢትዮጵያ ስንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 4ቀን 2017 ዓ.ም ለ17ኛ ጊዜ #በአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ የአመራር ልማት ማዕከል ተከብሯል፡፡

በዕለቱ የአካዳሚው ም/ል ርዕሰ አካዳሚ #ወንድዬ _ለገሰ (ዶ/ር) ባስተላለፉት መልዕክት እንደገለፁት #ሰንደቅ_ዓላማችን የኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን የጋራ ዓርማ በመሆኑ ልንጠብቅውና በክብር ለትውልድ ልናስተላልፈው ይገባል ብለዋል::

ም/ል ርዕሰ አካዳሚው አያይዘውም ሰንደቅ ዓላማችን ክብሩና ዝናዉ ተጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲሸጋገር የአካዳሚው ማህብረሰብ ሚናውን ሊወጣ እንደሚገባው ጠቅሰው ሁሉም አመራር እና ሰራተኛ በተሰማራበት የስራ መስክ ጠንክሮ በመስራት ለሀገሩ ብልፅግና የድርሻውን እንዲያበርክት ጥሪ አቅርበዋል::

የአካዳሚው ማህበረሰብም ከፌዴራል ፖሊስ አባላት ጋር በመሆን በሰንደቅ ዓላማው ስር ቃል በመግባት የበዓሉ ፍፃሜ ሆኗል::
👍24
#Shaping_the future_leaders_of_Africa through #Innovation, #Integration and #Impact.
Shaping the future leaders of Africa through #Innovation
We believe the bright future of #Africa lies on innovative leadership. #AFLEX provides innovative leadership development, fostering creativity, and critical thinking.
Join us on this journey to cultivate leadership ready to tackle today's and tomorrow’s challenges and drive sustainable change across the continent.
#Leadership_Development #Innovation #Ethiopia
👍28
#shaping_the_future_leaders_of_africa through #Innovation, #Integration and #Impact.
Shaping the future leaders of Africa through #Integration.
With a dedication to shaping the future leaders of #Africa through #Integration, the programs at our academy blend diverse perspectives and experiences, empowering individuals to navigate complex challenges with confidence. Together, let’s craft visionary and impactful leaders!
#AFLEX #Leadership_Development #Integration #Future_Leaders
👍23
#PL4GE_Training_Underway#
#Dr. Esyas_Taye, project manager at the #African_Leadership_Excellence_Academy, declared that trainees are now engaging in practical sessions to apply their theoretical knowledge as facilitators.
He highlighted the significance of practical experience, noting that participants are practicing their skills to enhance their facilitation abilities and prepare for future leadership roles in promoting gender equality.
Dr. Esyas emphasized that PL4GE includes both women and men.
The training, focusing on Promoting Leadership for Gender Equality, aims to equip trainees with tools to drive positive changes in their communities. The training has been conducted from October 9-16, 2024.
👍26
#Shaping_the_Future_Leaders_of_Africa through #Innovation, #Integration and #Impact.
Shaping the future leaders of Africa through #Impact
The leadership development at #AFLEX focuses on utilizing influence to drive meaningful change, as it has been said ‘Leadership is influence. Nothing more, nothing less, we are committed to Shaping the future leaders of #Africa through #Impact!
#Leadership_Development #Impact #Future_Leaders
👍21