ለኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የቀረቡ ዋና ዋና ጥያቄዎች‼️
በመጪው በጀት አመት ትልቅ ፈተና ሆኖ ያለወን የኑሮ ውድነትን ለመፍታት ምን ታስቧል፤
የአገሪቷ ኢኮኖሚን በተመለከተ በተለያዩ አካላት የተለያዩ መረጃዎች እየወጡ ነውና ኢኮኖሚው ያለበት ደረጃ እንዴት ይገለጻል፤
የአገሪቷን ሀብት አሟጥጦ ለመጠቀም መንግስት ምን እየሰራ ነው
በኢንዱስትሪ መስከ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን በተመለከተ ማብራሪያ ቢሰጥ፤
ሙስና ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሷል፤ መንግስታዊ አገልገሎትን ማግኘት ያለሙስና የማይቻል እየሆነ ነው። ይህንን ችግር ስር የሰደደ ሙስና ለመፍታት ምን ታስቧል፤ በተደጋጋሚ ቃል ከመግባት ባለፈ ህዝብ ምን ይጠብቅ ፤
የቀጣይ በጀት አመት የዋጋ ግሽበት እንዳይፈጥር ምን ታቅዷል፤
የመንግስት ገቢን ለማሳደግ ምን ታቅዷል፤
ከሀገራዊ ምክክሩ በፊት መቅደም ያለበት መተማመን መፍጠር ነው። በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ሃይሎች ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈጽሟል፤ የታሰሩ ዜጎችም አሉ። በዚህ ዙሪያ ምላሽ ቢሰጡን፤ ይሄ ባለበት ሁኔታ እንዴት ስለ ምክክር ኮሚሽን ልናወራ እንችላለን፤ መጀመሪያ እመነት መገንባት መቅደም አለበትና መ ንግስት በዚህ ዙሪያ ምን የወሰነው ጉዳይ አለ፤
አገራችን ከውጭ ጠላቶችና የውስጥ ባንዳዎች በጋራ የከፈቱብንን ጥቃት በመመከት አገራችን አንጸባራቂ ድሎችን እያስመዘገበች ቀጥላላች። ለዚህ ደግሞ የእርስዎ አመራር ትልቅ ድርሻ አለው። ከሰላም አንጻር ምን ለመስራት ታስቧል፤

👍1
የሙስና ችግርን ለመፍታት ምን ተግባራዊ እርምጃ ለመውሰድ ታስቦዋል፣ በሀገሪቱ የታጠቁ ሀይሎችን ወደ ሰላም ለመመለስ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ላይ ማብራሪያ ቢሰጥበት፤
በበጀት እጥረት ምክንያት በአዲስ የተዋቀሩ ክልሎች ለሰራተኞቻቸው ደሞዝ ለመክፈል እየተቸገሩ ነው እነዚህን ክልሎች መንግስት በቋሚነት ለመደገፍ ምን እየተሰራ ነው፣

ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ብሏል - ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ ነው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው በ2016 በጀት ዓመት በእያንዳንዱ ዘርፍ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን አንስተዋል፡
የኢትዮጵያ ያለባት የውጭ እዳ ወደ 17 ነጥብ 5 በመቶ ዝቅ ማለቱንም ነው የገለጹት፡፡
በቀጣይ ዓመታት በሚደጉ ርብርቦች ከ10 በመቶ በታች ማውረድ እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡
ላለፉት ስድስት ዓመታት ምንም አይነት ኮሜርሺያል ብድር እንዳልተወሰደም አንስተዋል፡፡

ስንዴን ጨምሮ በተኪ ምርቶች ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ ነው - ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ስንዴን ጨምሮ በተኪ ምርቶች ከፍተኛ ለውጥ እየተመዘገበ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 36ኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበጀት ዓመቱ 2 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ ምርቶችን በአገር ውስጥ መተካት ተችሏል ብለዋል።
በተያዘው በጀት ዓመት ከምርትና አገልግሎት ወጪ ንግድ ከ10 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱንም አንስተዋል፡፡
ከሐዋላ አገልግሎትም 6 ነጥብ 5 ቢሊዮን ገቢ ተገኝቷል ነው ያሉት፡፡
ኢትዮጵያ አሁንም በምስራቅ አፍሪካ ትልቋ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ሳቢ አገር መሆኗን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበጀት ዓመቱም 3 ቢሊዮን ዶላር የሚሆን የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ እንደቻለች ገልጸዋል፡፡
የ2016 ዓ.ም የገቢ ዕቅድ 529 ቢሊዮን ብር የነበረ ሲሆን በ11 ወራት ውስጥ 466 ቢሊዮን ብር (96 በመቶ) ቢሊዮን ብር ሰብስበናል ሲሉም ገልጸዋል። ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ሲነጻጸር ከፍተኛ መሻሻል ማሳየቱን አንስተዋል።
ወጭን በተመለከተ 730 ቢሊዮን ብር ወጭ የታቀደ ሲሆን 716 ቢሊዮን ብር (98 በመቶ) በ11 ወራት ውስጥ ተመዝግቧል።

👍2
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 36ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያና ምላሽ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡-
👉እንደ ሀገር ከፍተኛ የእዳ ቀንበር ትከሻዋን ያጎበጣትን ሀገር ነው የተረከብነው፤
👉በቅርብና በሩቅ ያሉ አደጋዎችና ጦሶች ወደ እኛ ሲመጡ የእኛን ኢኮኖሚና ጉዞ ሊገዳደር በሚያስችለው ሁኔታ አደጋ ገጥሞን ነበር፤
👉 የውጭ ጦርነት ብቻ ሳይሆን በሀገር ውስጥ ያጋጠመን የእርስ በርስ ግጭትና ሌሎች ተደማምረው ለኢኮኖሚ ጉዞው በጣም ፈታኝ፣ ያለሙትን የፈለጉትን ለመጨበጥ በእጅጉ መትጋት የሚጠይቅ ዘመን ሆኗል፤
👉ችግሩን ከዓለም ጋር የምንቋደሰውና የምንወርሰው፣ የምንጋራው ቢሆንም በተለይ የለውጡ መንግስት የገጠመው ተግዳሮት ነበር፤ እንደ ሀገር ከፍተኛ የእዳ ቀንበር ትከሻዋን ያጎበጣትን ሀገር ነው የተረከብነው፣
👉ባለፈው አመትና ቀድሞ በነበረው አመት አጠቃላይ ዓለማችን ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋ በተከታታይ አንዱ ያመጣውን ጦስ ማብረድ ሳንችል ሌላ ጦስና ሌላ አደጋ፣ ችግር እያስከተለ በከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ነው ያለነው፤
👉ወረርሽኝ፣ ጦርነቶች፣ በቅርቡ በኛ ቀጠና የገጠመው የቀይ ባህር አካባቢ የገጠመው የዓለም ኢኮኖሚን፣ አጠቃላይ የዓለምን የንግድ እንቅስቃሴ በከፍተኛ ደረጃ ያወከ ነው፤
ሁከቱም በተሟላ መንገድ ያልረገበ፣ የዓለምን ኢኮኖሚ እየፈተነ ያለበት ሁኔታ ይታያል፤
👉የውጭ እዳ፣ የሀገር ውስጥ እዳ በርካታ ፕሮጀክቶች በምክር ቤት አባላትም ሲገለጹ የነበሩት፣ ብዙ ቃል የተገቡ ግን ፈቀቅ ማለት ያልቻሉ ሰፋፊ ስራዎች የቆሙበት ሁኔታ አለ፤

የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ መንግስት በርካታ ኢንሼቲቮችን ቀርጾ እየሰራ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
***************
የኑሮ ውድነቱ ዜጎች ላይ የሚያደርሰውን ጫና ለማቃለል መንግስት በርካታ ኢንሼቲቮችን ቀርጾ እየሰራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሸ እና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማብራሪያቸው፤ መንግስት የኑሮ ውድነት ለማረጋጋት 10 ቢሊዮን ብር ገቢ በመተው መሰረታዊ ሸቀጦችን ከቀረጥ ነጻ እንዲገባ ማድረጉን ተናግረዋል፡፡
በዚህ ረገድ በተለይም የሌማት ትሩፋት ምርሃ ግብር የዋጋ ንረቱን ለማረጋጋት ከፍተኛ ሚና እያበረከተ እንደሚገኝ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቅሰዋል፡፡
መንግስት የዋጋ ንረቱን ለመቀነስ ባከናወናቸው ስራዎች የዋጋ ንረቱ ባለፈው ዓመት ከነበረበት 30 በመቶ ወደ 23 በመቶ ዝቀ ማድረግ መቻሉን ገልጸዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰላምን በሚመለከት ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡-
👉 የእኛ ሰፈር የእኛ መንደር ይቅር እንተው እንደመር በጋራ እንሁን፤ ሶማሌውም፣ አፋሩም፣ ትግሬውም የሀገር ባለቤት ነው፤ በጋራ ሆነን በቂ ሀገር ነው ያለን፣ ይበቃናል ሀገሩ ስንል በብሔር በሽታ ተጠምቆ በየቀኑ ስለብሔር የሚያቀረሸው ሁሉ እኛን በብሔር ሊከስ ይፈልጋል፤
👉 ትልቁ ፈተና አዲሱን ሃሳብና አመለካከት ሰዎች ላይ መጨመር አደለም የነበራቸውን ቆሻሻ አመለካከት ከእነሱ ውስጥ ማውጣት ነው፤ አዲስ እንዲገባ የነበረው መደፋት አለበት፤ ይህ ሀሳብ ብዙዎችን ያስቸግራል፤ ትልቁ ችግር አዲስ እሳቤን ለመቀበል ያለ ችግር መሆኑ ነው፤
👉 ኢትዮጵያ ከግጭት ታሪክ ነጻ ወጥታ አታውቅም፤ አያቶቻችን የተዋጉት ቅድመ አያቶቻችን ባቆዩላቸው ጠብ ነው፤ አባቶቻችን የተዋጉት የአያቶቻቸውን ጠብ ነው፤ እኛ የምንዋጋው የአባቶቻችንን ጠብ ነው፤ ይሄ እንዳይሸጋገር በምክክር እናቁመው፤
👉 ጦርነት እንዳይጀመር ያልከፈልነው ዋጋ የለም፤ ለምሳሌ ሸኔ ጋር አባገዳዎችንና የሀገር ሽማግሌዎችን ልመና ጫካ ልከናል፤ ከህወሓት ጋር ባለሀብቶችን ልከን የጥይት ድምጽ ትግራይ ላይ አያስፈልግም አስቁሙ ብለናል፤ አማራ ክልል በተመሳሳይ፤ ስንለምን የደከምን ይመስላቸውና ያስቸግራሉ፤ አንገዳደል ሲባል ዝግጁ መሆን ካልቻልን አንዴ ከገባንበት በኋላ ጦርነት ክፉ ነገር ነው፤
👉 ኢትዮጵያ ለረዥም ዘመናት በግጭትና ጦርነት አዙሪት ውስጥ አልፋለች፤ ይህ የመገዳደል ታሪክ በእኛ ትውልድ ሊቆም ይገባል፤ መንግስት ለሰላም የሚከፈል ማንኛውንም ዋጋ ለመክፈል ዝግጁ ነው፡፡ ባለፉት ጊዜያትም መንግስት ለሰላም ቅድሚያ ሰጥቶ በሆደ ሰፊነት በርካታ ርቀት ተጉዟል፤ በግጭትና ጦርነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስልጣን መያዝ ፈጽሞ አይቻልም፡፡

ለኢትዮጵያዊያን የሚያስፈልጉ ስድስቱ “መ” ዎች:-
1) መወያየት- ችግሮችን ከግጭት ይልቅ በውይይት መፍታት
2) መትከል- ከችግኝ ባሻገር ለኢትዮጵያ የሚበጁ ተቋማትን በመትከል ሀገርን ማጽናት
3) መታደስ- እሳቤዎቻችንና አኗኗራችንን ወቅቱን በዋጀ መልኩ ማደስ
4) መሰብሰብ- ግብርን ጨምሮ ለህዝብ ጥቅም የሚውሉ ገቢዎችን መሰብሰብ
5) መነጠል- ከክፉ ሃሳብን፣ ከዘረኝነት እና ከሰፈርተኝነትን መነጠል
6) መዘጋጀት- አሁናዊ ሁኔታዎችን በሚዋጅ መልኩ ጠንካራ የመከላከያ ኃይል ማዘጋጀት፤ለዚህ ደግሞ እርስ በርስ ማገር በመሆን አገርን ማጠናከር፡፡

ለአስራ አንድ ተቋማት የSpecialization Leadership Development Program ስርዓተ ስልጠና (curriculum) መዘጋጀቱን በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የሪፎርም ኮሚቴ አስተባባሪ ሞገስ ሎጋው (ዶ/ር) ገለጹ።
የሪፎርም ኮሚቴ አስተባባሪው ሞገስ ሎጋው (ዶ/ር) እንደገለጹት የSpecialization Leadership Development Program ስርዓተ ስልጠና (curriculum) የተዘጋጀው ከአስራንድ ተቋማት ከተውጣጡ ባለሙያዎች ጋር በቅንጅት እንደሆነና የአካዳሚው የስርዓተ ስልጠና ባለሙያዎችም የተሳተፉበት እንደሆነ ተናግረዋል።
የተዘጋጀው ስርዓተ ስልጠና (curriculum) ለተጨማሪ ዕይታ እና ግብረ መልስ ወደ ተቋማቱ መላኩን ያስታወሱት አስተባባሪው በሚገኘው ግብረ መልስ መሰረትም በተጨማሪ ግብዓት ዳብሮ የሁሉም ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት የግምገማ ወርክሾፕ(Validation Workshop) ታይቶ ወደ ሞጁል ዝግጅት እንደሚገባ ሞገስ ሎጋው (ዶ/ር) አስታውቀዋል።
የ Specialization Leadership Development Program ስርዓተ ስልጠና (curriculum) የተዘጋጀላቸው ተቋማት ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፤ ንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር፤ ትምህርት ሚኒስቴር፤ ፍትህ ሚኒስቴር፤ ገንዘብ ሚኒስቴር፤ ቱሪዝም ሚኒስቴር፤ ተወካዮች ምክር ቤት፤ ስነ-ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን፤ የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽ/ቤት፤ መገናኛ ብዙሀን ባለስልጣን እና የመብራት ሀይል አገልግሎት መሆናቸውንም ሞገስ ሎጋው (ዶ/ር) ተናግረዋል።

የሌሎች ተቋማትንም የSpecialization Leadership Development Program ስርዓተ ስልጠና (curriculum) ለማዘጋጀት የቅድመ ዝግጅት ስራዎች እንደተጀመሩና በቀጣይ ወደ ትግበራ እንደሚገባ የተገለጸ ሲሆን፤ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ 38 የSpecialization Leadership Development Program ለይቶ ወደ ስራ እንደገባም ታውቋል።
ACBF, through the Africa Capacity Building Academy (ACBA), will offer specialized training on topics relevant to Africa's development in partnership with existing country, regional, and con-tinental training institutions. Together with AFLEX, they will provide comprehensive leadership development programs, mentoring, research support, and networking opportunities. The MoU signifies the two organizations' commitment to enhancing transformative leadership in Africa.
Mr. @Mamadou_Biteye, #Executive_Secretary of #ACBF, states, "Cultivating transformative leader-ship is essential for Africa's sustainable development. It is more imperative than ever that African leaders have the necessary skills and knowledge to effectively lead and create more agile, resili-ent, and responsive institutions. Through our partnership with AFLEX, we are committed to em-powering senior and emerging leaders across sectors to drive positive change across the conti-nent."
The partnership aims to enhance transformative leadership in Africa through several key compo-nents. These components include leadership development programs to strengthen transformative leadership, quality research initiatives to support improved decision-making and policymaking, and comprehensive knowledge and learning management systems to increase access to leadership learning opportunities. Additionally, the partnership emphasizes the production of valuable re-search publications, events, and debates, as well as innovative learning and policy research to have a positive impact on the continent. The initiative also involves Leadership Awards and recogni-tion, technical assistance for developing high-quality leadership curricula and modules, and capac-ity-building programs for leadership trainers to enhance the competencies of African leaders. By integrating applied research and comprehensive knowledge management, the partnership seeks to foster significant advancements in leadership across the continent.
"I am grateful for the partnership and unparalleled commitment shown by ACBF, in establishing this groundbreaking MoU. AFLEX aims to combine academic rigor with real-world experience and act as a bridge between academia, civil society, the private sector, and the public. In collabo-ration with institutions like the ACBF, we will strive to cultivate exceptional leaders with a global impact.” states Mr. #Zadig_Abrega, #President_of_AFLEX.
Through this MoU, #ACBF and #AFLEX will enhance the leadership capacity of African leaders to drive inclusive growth and sustainable development on the continent.

#Strengthening_Leadership: #ACBF and #AFLEX sign
pivotal MoU to boost #leadership_capacity_for_senior_and_emerging_leaders_in_Africa.
#Harare, #Zimbabwe, 26, June 2024, The African Leadership Excellence Academy (#AFLEX), a hub for inter-generational leadership transactions, andThe African Capacity Building Foundation (#ACBF), the leading institution for capacity development in #Africa, have signed a Memo-randum of Understanding (#MoU) to enhance the leadership capacity of senior and emerging lead-ers across public, private, and civil society sectors.
The partnership, backed by these two organiza-tions' expertise and vast experience, aims to contribute to the growth, transformation, and sustain-able development of #Ethiopia,_the Horn_of_Africa, and the #African_continent at large.

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና
የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር በጋራ ለመስራት ተስማሙ
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እና የመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ሃይለሚካኤል ፈርመውታል።
ስምምነቱ በዋናነት በአመራር ልማትፕሮግራም፣ በጥናትና ምርምር፣ በአመራር የልህቀት ሽልማት እና በልምድ ልውውጥ ላይ ትኩረት ያደረገ እንደሆነ ተገልጿል።
በተጨማሪም ተግባራዊ እየተደረገ ላለው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምቹ ሁኔታን የሚፈጥር ስለመሆኑም ተነስቷል።
በአካዳሚው የሚሰጡ የአመራር ልማት የአመራር ብቃትና አቅምን ይበልጥ ለማጠናከር የሚያግዝ በመሆኑ ለልማት ድርጅቶች ጉልህ አስተዋጽኦ ያበረክታልም ተብሏል።
ስምምነቱ አካዳሚው በአመራር ልማት የላቀ ልምድ ካላቸው የአውሮፓና የአፍሪካ ሀገራት ጋር በቅንጅት እየሰራ ባለበት ወቅት መካሄዱ ልዩ ትርጉም እንዳለውና ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የጠቀሱት የአካዳሚው ፕሬዚደንት፣ በሀገራችን ያለውን ውስን ሀብት አዋህደን ትልቅ አቅም በመፍጠር፣ የህዝባችንን የልማት እና የብልፅግና ጥያቄ ለመመለስ አመራር ማብቃት ላይ መስራት ተገቢ እንደሆነ በስምምነቱ ወቅት ገልጸዋል።