African Leadership Excellence Academy
2.36K subscribers
2.56K photos
96 videos
6 files
120 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
#UPCOMING EVENT
Official signing of a Memorandum of Understanding (MoU) between Africa Leadership Excellence Academy (AFLEX) and Organization of Southern Cooperation (OSC)
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የደቡባዊ ትብብር ድርጅት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የደቡባዊ ትብብር ድርጅት(ኦ ኤስ ሲ) በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚደንት ዛዲግ አብርሃ እና የደቡባዊ ትብብር ድርጅት(ኦ ኤስ ሲ) ዋና ፀሐፊ ሼክ መንሱር ቢን ሙሳላም ፈርመውታል።

ለአምስት ዓመታት በሚተገበረው በዚህ ስምምነት መሰረት ሁለቱ ተቋማት ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው አፍሪካ በትምህርት፣ በጥናትና ምርምር እና በማህበራዊ ልማት መስክ በትብብር እንደሚሰሩ ተገልጿል።

የመግባቢያ ስምምነቱ የአካዳሚክ ትብብርን ከማመቻቸት ባለፈ፥ በአፍሪካ የአመራር ልማት፣ ትምህርት እና ምርምርን በማስፋት ብቁ አመራርን ለመፍጠር በጋራ መስራት የሚያስችል ነው ተብሏል።

ሁለቱ ተቋማት ለያዟቸው የጋራ ግቦች መሳካት መረጃ፣ ባለሙያና ሌሎች ድጋፎችን እንደሚለዋወጡም በወቅቱ ተጠቅሷል።

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በአህጉሪቱና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተልዕኮውን በአግባቡ መወጣት እንደሚያስችለውም ተመላክቷል።

የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚና የደቡባዊ ትብብር ድርጅት ለደቡብ ደቡብ ትብብር መጠናከር የመስራት ዓላማ ያላቸው ሲሆን ስምምነቱም የጋራ ተልዕኳቸውን እንዲያሳኩ እንደሚያስችላቸው ተጠቁሟል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የደቡባዊ ትብብር ድርጅት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በትዊተር ገጹ እንዲህ ዘግቦታል፦
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እና የደቡባዊ ትብብር ድርጅት በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም በምሽት ፋና 90 ላይ እንዲህ ዘግቦታል፦
#HappeningNow | @AFLEXAcademy

𝗔𝗙𝗟𝗘𝗫 𝗘𝗺𝗽𝗼𝘄𝗲𝗿𝗶𝗻𝗴 𝗬𝗼𝘂𝗻𝗴 𝗪𝗼𝗺𝗲𝗻 𝗟𝗲𝗮𝗱𝗲𝗿𝘀 | 𝗔 𝗦𝘂𝗿𝗽𝗿𝗶𝘀𝗶𝗻𝗴 𝘃𝗶𝘀𝗶𝘁;

Today, His Excellence Mr. #ZadigAbraha, President of #AFLEX, visited a young woman leader, #capstoneproject, gathered from diverse public institutions, at one of our hubs, highlighting AFLEX's commitment to fostering women leadership.

His Excellence emphasized the importance of women empowerment for economic development and national prosperity.

AFLEX's mission is to train #Africanchangemakers, bridging the gap between leadership, practical skills, and exposures to greater platforms and levels of engagements.

Our African Leadership Development Program equips leaders to drive positive change in their communities and beyond.

📲Join us in #empoweringwomen leaders and building a brighter future for Africa.
#𝗔𝗙𝗟𝗘𝗫 𝗘𝗺𝗽𝗼𝘄𝗲𝗿𝗶𝗻𝗴 𝗬𝗼𝘂𝗻𝗴 𝗪𝗼𝗺𝗲𝗻 𝗟𝗲𝗮𝗱𝗲𝗿𝘀 | ❝𝙀𝙦𝙪𝙞𝙥𝙥𝙞𝙣𝙜 𝙁𝙪𝙩𝙪𝙧𝙚 𝙇𝙚𝙖𝙙𝙚𝙧𝙨❞
🌟

We were honored to host #AFLEX President H.E. Mr. @ZadigAbreha, who met with a promising women leaders, gathered from different public institutions in Ethiopia, under #CapstoneProject, taking one of the special leadership development programs named #AFLEXWomenLeadershipDevProgram. His Excellency emphasized the importance of women's leadership and empowerment for economic development and national prosperity.

Mr. Zadig also highlighted AFLEX's upcoming ❝𝐏𝐮𝐛𝐥𝐢𝐜 𝐋𝐞𝐚𝐝𝐞𝐫𝐬𝐡𝐢𝐩 𝐟𝐨𝐫 𝐆𝐞𝐧𝐝𝐞𝐫 𝐄𝐪𝐮𝐚𝐥𝐢𝐭𝐲❞ program aims to shape the next generation of women leaders in Ethiopia, Horn of Africa, and Africa, addressing sustainable development issues.

#AFLEX #HappeningNow #WomenLeadership #GenderEquality #Empowerment #Africawewant #AFLEX2024 #Womenempowerment #GenderEquality #AfricanLeadership #Africa #BetterAfrica #AfricanDavos #ExposingAfricanLeaders #TheAfricanCapital
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል።
በመግባቢያ ስምምነት ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እንዳሉት፤ አካዳሚው ጠንካራ ሀገራዊ የአመራር ሥርዓት እንዲኖር ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለሀገራችን የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ ተቋማት መካከል አንዱ እንደመሆኑ፤ የተሟላ የአመራር አቅም ግንባታ ስርዓት ላይ ሰፊ ስራ በመስራት የእምቅ አቅም ባለቤትነቱን እንዲጠቀም ስምምነቱ የራሱን ሚና እንደሚጫወት ፕሬዚደንቱ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስተማማኝ ሀገራዊ ኃይል ከማቅረብ አልፎ ለጎረቤት ሀገራት ኃይል በመሸጥ የውጭ ምንዛሪ እያስገኘ ያለ ተቋም በመሆኑም ስምምነቱ በተቋሙ ውሥጥ ጠንካራ አመራር እንዲፈጠር በማድረግ ለበለጠ ውጤት የሚያበቃ እንደሆነ አቶ ዛዲግ ተናግረዋል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አሸብር ባልቻ በበኩላቸው፤ ስምምነቱ ተቋሙ የአፍሪካ የታዳሽ ኃይል ምንጭ ለመሆን የያዘውን ራዕይ ለማሳካት የሚያስችል ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኢትዮጵያ አልፎ ለጎረቤት ሀገራት ኃይል እያቀረበ መሆኑን አስታውሰው፤ በቀጣይነት ተደራሽነቱን እስከ ደቡብ አፍሪካ ለማድረስ እየሠራ ነው ብለዋል።
ይህ ስምምነትም ያለውን ሀብት በአግባቡ ለመምራትና ጥቅም ላይ ማዋል የሚችል አመራር በመፍጠር የያዛቸውን ስትራቴጂክ እቅዶች እንዲያሳካ ትልቅ አቅም ይፈጥርለታል ብለዋል።
የሁለቱ ተቋማት ስምምነት የአመራር ልማት ፕሮግራም፣ የአመራር እውቅና አሰጣጥ ሥርዓትና የሀሳብ ማመንጫ ማዕከል ማቋቋምን የሚያካትት መሆኑ ተጠቁሟል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ባለፉት አምስት ወራት በሪፎርም፤ ማስፋት እና ሽግግር ስራዎች ውስጥ እንደሆነ በፊርማ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገልጿል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተለያዩ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ይህን ስምምነት በስፍራው ተገኝቶ የነበረው ኢቲቪ እንዲህ ዘግቦታል፦
The President of AFLEX engaged in a productive discussion with the Embassy of Ireland in Ethiopia.
The #President of #AFLEX had a fruitful discussion that garnered consensus on various leadership development program issues with @Nicola Brennan, Ambassador of Ireland, and Permanent Representative to the #African Union.
The #President of AFLEX and the
#Ireland Ambassador in #Ethiopia discussed the academy #reform, #scaling up, and #transformation initiatives.
#Zadig discussed AFLEX's plans for reform, scaling up, and transformation, emphasizing the need for Embassy support in leadership development program design and implementation.
Mr. #Zadig Abreha highlighted the academy's three-year strategy, which includes four general and 38 specialized leadership development programs.
Mr. #Zadig highlighted the academy's women's leadership development program, highlighting the Embassy's role and the importance of partnerships in empowering women leaders and professionals.
@Nicola Brennan, #Irish #Ambassador and Permanent Representative to the #African Union expressed her willingness to collaborate with #AFLEX on implementing their leadership development framework.
The discussion between the #Irish #Embassy in #Ethiopia and #AFLEX has strengthened their #partnership, fostered closer relations, and fostering a stronger relationship she added.

@Nicola Brennan, #Ireland's Ambassador and Permanent Representative to the #African Union, highlighted the significance of the discussion in strengthening the relationship between #AFLEX and the Irish Government.