African Leadership Excellence Academy
2.36K subscribers
2.56K photos
96 videos
6 files
120 links
የኢትዮጵያን ብሎም የአፍሪካን ሁለንተናዊ ሰላም ዲሞክራሲና ልማት በዘላቂነት ለማረጋገጥ የማይተካ ሚና ካላቸው ወሳኝ አካላት አንዱ አሰተማማኝ አቅም ያለው አመራር መኖር በመሆኑ፤ ተከታታይና ሁሉን አቀፍ የአመራር ልማት በሁለም ደረጃ ማካሄድ አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤
በንድፈ-ኃ
Download Telegram
AFLEX and UNESCO Build a powerful alliance to drive African leadership and innovation at the collaboration meeting.
ADDIS ABABA, March 18, 2024: AFLEX and UNESCO held a collaboration meeting at the United Nations Educational, Scientific, and Cultural Organization (UNESCO) Niger Hall.
During the meeting, Mesfin Behailu, the project manager of the Women Leadership Development Program at AFLEX, presented about AFLEX.
He described AFLEX as a place where academic rigor meets worldliness, unlocking the best in Ethiopia and Africa.
He also highlighted the African Davos project and strategic aspirations, emphasizing the nurturing and staging of African leadership.
👍1
Additionally, he discussed the creation of a marketplace for idea production and dissemination, as well as the establishment of Sululta as a center city for international conferences, like Davos in Geneva.
The aim was to create a positive atmosphere where African issues are prioritized by Africans on African land, while also introducing a leadership award program.
Tilahun Arega, the acting vice chief of the program, presented possible areas of partnership during his session.
Abdulahi Salifu, the UNESCO representative, congratulated the initiatives and emphasized the need to focus on areas of collaboration.
Lydia Gachungi, the UNESCO Regional Adviser for the Safety of Journalists, appreciated the presentation of AFLEX and highlighted numerous potential areas of collaboration.
Throughout the meeting, the UNESCO group actively engaged with the AFLEX team, raising pertinent questions, and providing valuable comments.
The AFLEX team responded with clarity and provided the necessary clarifications, resulting in a fruitful exchange of ideas and perspectives.
In conclusion, Abdulahi Salifu restated UNESCO's commitment to education for citizens and encouraged AFLEX to propose specific points of collaboration.
He also suggested the sharing of a call for proposals through the national commission, facilitating the process of joint initiatives.
በነቀምቴ የከተማ ግብርና ኢኒሼቲቭ ተጎበኘ።
*******
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ የተመራ የፌዴራል የድጋፍና ክትትል ልዑክ ቡድን በከተማ ግብርና ኢኒሼቲቭ የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሰሩ ያሉትን ስራዎች ጎብኝቷል።
በጉብኝቱ ወቅት የወተት፣ የዶሮ፣ የአትክልትና ፈራፌሬ፣ የልማት ስራዎች እንዲሁም የስንዴ ምርትና የአሳ ልማት ተጎብኝተዋል።
በከተማዋ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የህብረተሰቡን ኢኮኖሚ ለማሳደግ እየተሰራ ያለው ስራ አበረታች መሆኑን የጉብኝቱ አባለት ገልፀዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ የተመራው የፌዴራል መንግስት የድጋፍ እና ክትትል ቡድን በምስራቅ ወለጋ ዞን እየተካሔዱ ያሉትን የተለያዩ የልማት ስራዎች መጎብኘቱን በተመለከተ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በዚህ መልክ ዘግቦታል፦
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እንደ ስሙ አፍሪካዊ ተቋም ለመሆን ከጀመራቸው የሪፎርም፤ ማስፋት እና ሽግግር ስራዎች መካከል ቀዳሚውን ፕሮጀክት በዚህ አጭር ቪዲዮ ውስጥ ያገኙታል።
የአፍሪካ መሪዎችንም ከሌላው አህጉር መሪዎች ጋር በማገናኘት እና በማስተሳሰር አፍሪካ ከዓለም ሀገራት ማግኘት የሚገባትን ጥቅም እንድታገኝ የሚያስችሉ ሰፋፊ የአመራር ልማት ስራዎችን ለመስራት ስትራቴጂ መዘጋጀቱንም ርዕሰ አካዳሚው ተናግረዋል።
አፍሌክስን የዓለም አቀፍ የኮንፈረንስ ማዕከል ለማድረግም ሱሉሉታን እንደ ዳቮስ የሚል ፕሮጀክት ተቀርጾ እየተሰራ እንደሆነና ይህንኑ ዓላማ ለማሳካት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የUN ተቋማት ዓለም አቀፍ ስብሰባዎችን በአፍሌክስ ውስጥ እንዲያደርጉ አቶ ዛዲግ ግብዣ አቅርበዋል።
ኢትዮጵያውያንን እና አፍሪካውያንን በአመራር ልማት ፕሮግራም ለማብቃት ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር በትብብር መስራት ተገቢ በመሆኑም UN ኢትዮጵያ ድጋፍ እንዲያደርግም አቶ ዛዲግ ጠይቀዋል።
የ UN Development Coordination Office Regional Director for Africa, Yacoub Ali EI-Hillo ስለ አፍሌክስ ፕሮጀክቶች እና የአመራር ልማት ፕሮግራሞች በተደረገላቸው ማብራሪያ መደሰታቸውን ጠቅሰው፤ ለአካዳሚው የሚጠቅሙ ሀሳቦችን እና አስተያየቶችን የሰጡ ሲሆን እንዲብራሩላቸው ባነሷቸው ጥያቄዎች ላይም ርዕሰ አካዳሚው ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የአፍሌክስ ርዕሰ አካዳሚ አቶ ዛዲግ አብርሃ ከUN Development Coordination Office Regional Director for Africa, Yacoub Ali EI-Hillo ጋር ተወያዩ።
አቶ ዛዲግ አብርሃ በአፍሌክስ ሪፎርም (Reform)፤ ማስፋት (Scaling Up) እና ሽግግር ፕሮጀክቶች ዙሪያ ለ ያኮብ አሊ Yacoub Ali EI-Hillo (Transformation) ገለጻ አድርገዋል።
አፍሌክስ በተለያዩ መሪዎች እና ተቋማት መካካል ያለውን ክፍተት ለመሙላት እንደ ድልድይ ሆኖ እየሰራ እንደሆነ ርዕሰ አካዳሚው ተናግረዋል።
በአፍሪካ ውስጥ ያሉ መሪዎችን በአመራር ልማት ፕሮግራም ማዕቀፍ ውስጥ እርስ በእርስ እንዲገናኙ በማድረግ፤ አፍሪካ ከአጀንዳ ተቀባይነት ወደ አጀንዳ ሰጭነት የምትሸጋገርበትን አቅም እና ዕድል እንድታገኝ የሚያስችል አራት የጠቅላላ እና ሰላሳ ስምንት ልዩ የአመራር ልማት ፕሮግራሞችን ቀርጾ በሶሰት ዓመት ውስጥ ለመፈጸም በመስራት ላይ እንደሆነም አቶ ዛዲግ ገልጸዋል።