ET Securities
669 subscribers
590 photos
7 videos
29 files
300 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

https://www.youtube.com/@etstocks
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለመጀመሪያ ጊዜ ለሕዝብ በማቅረብ (Initial Public Offering ) ኦቪድ ቤቶች ባንክ አክሲዮኖቸን ሽያጭ ጀምሯል፡፡

በዚህም ወደ ስራ እንደሚገባ ታቅዷል። ኦቪድ ቤቶች ባንክ አክሲዮን ማህበር ወደስራ ሊያስገባው የሚያስችለውን የአክሲዮን ሽያጭ በስካይላይት ሆቴል ባካሄደው መርሃ ግብር አስጀምሯል።

ባንኩ 20 ቢሊዮን ብር ካፒታል ለማሰባሰብ የሚረዳውን የ20 ሚሊዮን ብዛት ያላቸው የአክሲዮኖችን ለሽያጭ ያቀረበ ሲሆን የአክሲዮን ሽያጩ ሥራ እንዲጀምር የሚያስፈልገውን ካፒታል ለማሰባሰብ የሚረዳው መሆኑ ተገልጿል።

ከአክስዮን ሽያጭ የሚሰበሰበው ገንዘብ ባንኩ በመላው ኢትዮጵያ የቤትና የቤት ብድር አቅርቦትን የማስፋፋት ተልዕኮውን እንዲወጣ ያስችለዋል ተብሏል።
የባንኩ ዝቅተኛ የግለሰብ አክሲዮን ግዥ 200,000 ብር ፣ ከፍተኛው 1 ቢሊዮን ብር መሆኑ የተገለፀ ሲሆን ሥራ ለመጀመር 5 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል የሚያስፈልገው እንደሆነ ተገልጿል።

https://fb.me/Etstocks
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለመጪው የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት መመዝገብ ለሚፈልግ እራስን ለመገምገም የሚረዳ መንገድ አዘጋጅቷል

ይህንን ሊንክ በመጠቀም ዕራሳችንን በመገምገም ያለንበትን ደረጃ ማወቅ እንችላለን።
👇👇👇👇👇👇👇👇

https://ecma.gov.et/self-assessment/
Financial Journalism

Training. FSD Ethiopia in partnership with Ethiopian Capital Market Authority and Ethiopian Securities Exchange (ESX) has organized a 2-day Financial Journalism Training for Journalists who wish to cover Financial Market news. If you are a journalist or a senior journalism major in university, please register using the link below before FEBRUARY 7th, 2024:

https://forms.office.com/pages/responsepage.aspx?id=Bsxgta_FiUq5Us9wCgQ3mcJupyb9xPFLriMhZAaAgOdUOEU0QklHUFlCUDdXOEVTOFNVOFowQjM3OS4u&trk=feed-detail_main-feed-card_feed-article-content
የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ ፋይዳ.pdf
160.3 KB
ውድ የቻናላችን ተከታዮች ከላይ ስለካፒታል ገበያ ምንነት፣ ፋይዳና ታሪካዊ ዳራ  የሚያብራራ ጽሁፍ ማጋራታችን ይታወቃል፤ በዛሬው ቀጣይ ክፍልም  የካፒታል ገበያ የቁጥጥር መሣሪያዎች ከሆኑት አንዱና ዋነኛ ስለሆነው የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች፣ ማለትም በተለምዶ የአክሲዮንና የቦንድ ሰነዶች የሚባሉትን በካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ማስመዝገብ ስለሚኖረው ፋይዳ፣ አውጪዎች (Issuers) እነዚህን ሰነዶች በባለሥልጣኑ የማስመዝገብ ግዴታ ያለባቸው ስለመሆኑ፣ እንዲሁም በገበያ ላይ ስላሉ ነባር የአክሲዮን ሰነዶች የምዝገባ ሁኔታን በዝርዝር የሚያብራራውን የሪፖርተር ጋዜጣ ጽሁፍ እናጋራችሁ፡፡ ጽሁፉን ከላይ አያይዘናል፡፡
                     
  
ኢ.ሜይል: girumyit@gmail.com
ድረ ገጽ: https://www.condoaddis.com/category/etstocks/
ቴሌግራም      t.me/etstocks
ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/etstocks
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/etstocks
ET Securities pinned «የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለመጪው የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት መመዝገብ ለሚፈልግ እራስን ለመገምገም የሚረዳ መንገድ አዘጋጅቷል ይህንን ሊንክ በመጠቀም ዕራሳችንን በመገምገም ያለንበትን ደረጃ ማወቅ እንችላለን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://ecma.gov.et/self-assessment/»
👉Crowdfunding…

የኢትዮጵያ የመዋእለ-ነዋይ ገበያ /Ethiopian Capital Market Authority/ የመዋእለ-ነዋይ ገበያው ሲጀመር ፈቃድ እንደሚሰጣቸው ከዘረዘራቸው የገበያ ተዋናዮች መ ካከል Crowd funding አንዱ ነው።
ለመሆኑ Crowdfunding ምንድነው?
Equity Crowdfunding አዲስ ወደ ንግድ ለሚገቡ /Startups/ አሊያም ለጀማሪ ኩባንያዎች የካፒታል ማሰባሰቢያ ዘዴ ነው።

Crowd የሚለው ቃል “ብዝሐ” በሚለው የሚወከል ሲሆን ለብዙሀኑ በትንሽ ገንዘብ አክሲዮን በመሸጥ ካፒታል የሚሰበሰብበት ዘዴ ነው። እያንዳንዱ ኢንቨስተር ባዋጣው ገንዘብ እኩሌታ አክሲዮን ይሰጠዋል፣ የትርፍ ድርሻ ተካፋይም ይሆናል።

ከEquity Crowdfunding ሌላ ግለሰቦችን ለመርዳት እንዲሁም ለመሸለም የሚደረጉ የCrowdfunding ዓይነቶችም አሉ። (ለምሳሌ Gofundme)
ይህ ገንዘብ ትንንሽ ብሮችን ኢንቨስት ከሚያደርገው ብዙሀን የሚሰበሰበው በቴክኖሎጂ በታጀበ የኦንላይን ስርዓት ሲሆን እያንዳንዱ ሰው በገዛው አክሲዮን ልክ ወዲያውኑ ኢ-ሰርተፊኬት ያገኛል። ድርሻውን መሸጥ ሲፈልግም በቀላሉ በኦንላይን ሽጦ መውጣት ይችላል።
——–
Tilahun G.

ማንበብ ይቀጥሉ👇👇
Condoaddis.com/category/etstocks
ስታንዳርድ ባንክ ለኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባንክ ፍቃድ ሊጠይቅ ነዉ

በደቡብ አፍሪካ መቀመጫዉን ያደረገው ስታንዳርድ ባንክ በአፍሪካ ትልቁን ያልተነካ ገበያ እየፈለገ በሚገኝበት በዚህ ጊዜ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት የባንክ ፍቃድ እንደሚጠይቅ አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከሁለት ሳምንት በኃላ የኢንቨስትመንት የባንክ ፍቃድ ማመልከቻዎችን እንደሚቀበል ከቀናት በፊት መግለፁ አይዘነጋም ።

ለዉጪ ፋይናንስ ተቋማት በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ባንኮች ሆነው እንዲመዘገቡ የቀረበውን ጥሪ ተቀብሎ ፍቃደኝነቱን በማሳየት "ስታንደርድ ባንክ" ከቀዳሚዎቹ ተርታ መሰለፍ ችሏል።

በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ባንክ ፍቃድ ለማግኘት ዝቅተኛው የተከፈለ ካፒታል ለዉጪ ባንኮች 100 ሚሊዮን ብር እና ከባንክ ላልሆኑ የፋይናንስ ተቋማት 25 ሚሊዮን ብር እንዲኖራቸው ይጠበቃል ።

ማንበብ ይቀጥሉ 👇👇👇
https://www.condoaddis.com/3735-2/

capital
Entrepreneur and businessman Ermias Amelga intends to apply for investment banking license with his company Khali from Ethiopian Capital Authority as he reavels in his interview with Meri Podcast.

Read more👇
condoaddis.com/catagory-etstocks-ermias_amelga_intends_to_apply_for_investment_banking_license/
የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡

የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ብሩክ ታዬ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ድርጅቱ ከተቋቋመ ጊዜ አንስቶ ራሱን በማደራጀት የሕግ ማዕቀፍ ሲያዘጋጅ መቆየቱን አንስተዋል፡፡ አሁን ላይም የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ በማዘጋጀት ወደ ሥራ መግባቱን ነው የገለጹት፡፡ በዚህ መሰረትም በዘርፉ ሥራ ላይ የሚገኙ አካላት ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ መመዝገብ እንደሚችሉ . . .

ማንበብ ይቀጥሉ 👇👇
http://tinyurl.com/yrfj737u
Forwarded from ET Securities (G Y)
▶️ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ፡-
ቁጥጥር በሚደረግባቸው የካፒታል ገበያ ስራዎች ላይ የተሰማራ ሰው ነው፤ በአጠቃላይ አስራ አምስት(15) አይነት አገልግሎት ሰጪዎች በባለ ስልጣን መ/ቤቱ ፍቃድ ተሰጥቷቸዉ ቁጥጥር እየተደረገባቸው ይሰራሉ።

እነዚህም

1. የሰነደ ሙዓለንዋይ ደላላዎች

2. የሰነደ ሙዓለንዋይ ገበያ አከናዋኞች

3.የሰነደ ሙዓለንዋይ ገማች ድርጅቶች

4. የሰነደ ሙዓለንዋይ ዲጂታል ንዑስ ደላላ

5. ኢንቨስትመንት ባንኮች

6. የሰነደ ሙዓለንዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪዎች

7. የሰነደ ሙዓለንዋይ ሼሪዓ አማካሪዎች

8. የሰነደ ሙዓለንዋይ ሮቦ አማካሪዎች

9. የጋራ የኢንቨስትመንት ፈንድ ስራ አከናዋኞች

10. ክራውድፈንዲንግ አገናኞች

11. የሰነደ ሙዓለንዋይ ገበያ ከፋቾች

12. የሰነደ ሙዓለንዋይ ጠባቂዎች

13. የሰነደ ሙዓለንዋይ ፖርትፎሊዮ ስራ አስኪያጅ

14. ብድር የመመለስ ብቃት ምዘና አገልግሎት ሰጪ ኤጀንሲዎች

15. ተሿሚ እንደራሴዎች
-----------------------------------------------
▶️ Capital market service provider: -
A person engaged in regulated capital market operations; In total, fifteen (15) types of service providers will be licensed and regulated by the authority.
Those are

1. Securities Brokers
2. Securities Dealers
3. Securities Digital Sub-Brokers
4. Investment Banks
5. Securities Investment Advisers
6. Securities Shariah Advisers
7. Securities Robo Advisers
8. Collective Investment Scheme Operators
9. Crowd funding Intermediaries
10. Securities Market Makers
11. Securities Custodians
12. Securities Portfolio Managers
13. Credit Rating Agencies
14. Securities Appraisal Firms
15. Appointed Representatives https://www.condoaddis.com/etstocks-300124-2/
መመሪያ ቁጥር 980/20160ን ይመልከቱ