ሪፖርተር ጋዜጣ ትናንት በብሄራዊ ባንክ ዛሬ ደግሞ በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ወቀሳ ቀርቦበታል።
ንብ "የሪፖርተር አማርኛ ጋዜጣ ህዳር 23 ቀን 2016 ዓ.ም ዕትሙ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክን አስመልክቶ በቢዝነስ አምዱ ያወጣውን ዘገባ አንዳች እውነት ያልያዘ ለስም ማጥፋት ታጥቆ የተነሳ ሆኖ አግኝተነዋል።በአጭሩ ዘገባው መሠረተ-ቢስ በሆነ የወሬ ጋጋታ የተሞላ እና አፍራሽ ይዘት ያለውን ሀሳብ ዜና አስመስሎ ለማቅረብ የሞከረ እንደሆነ ተረድተናል፡፡ይህ በእንዲህ እንዳለ በጉዳዩ ላይ የተጠቀሱትና ይመለከታቸዋል የተባሉት አካላት ማረጋገጫ ባልሰጡበት ጉዳይ ላይ የነገሩን ክብደትና የሚያስከትለውን ጎጂ ተፅዕኖ አውቆ እንዳላወቀ ወደጎን በመተው እንዲህ አይነቱን አንዳች ማስረጃዎች ያልቀረቡበትን ዘገባ ማውጣት ከሪፖርተር አይነቱ ጋዜጣ በፍጹም አይጠበቅም።ፅሁፉ ሙያዊ ሥነ ምግባርን ያጓደለ ብቻ ሳይሆን በህግም ሊያስጠይቅ የሚችል ነው።" በማለት መግለጫ አውጥቷል።ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል።

Zemen Bank S.C.
Ethiopian Securities Exchange secures a commercial investment from Zemen Bank
An investment agreement between the Ethiopian Securities Exchange(ESX) and Zemen Bank SC will bring the launch of the ESX closer to realization, provides much need financial resources towards a first launch.
***
#ዘመንባንክ #investments #ZemenBank

‘’የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016’’ ጥር 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ ስራ ላይ መዋሉን የ ኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ዛሬ ባዎጣው መግለጫ አስታውቋል።
የኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ የሚሰጥበትን መመሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን አስታውቋል።
ባለስልጣኑ መመሪያውን ለህዝብ ይፋ አድርጎ ለውይይት ካቀረበ ከሁለት ወራት ቡሃላ ነው ወደ ስራ ማስገባቱን ያስታወቀው።
ይህ መመሪያ በሃገራችን የካፒታል ገበያን ለማስጀመር ወሳኝ ምዕራፍ ሲሆን ገበያው ተዓማኒ እና ፍትሐዊ መሆኑን ለማረጋገጥ የሚረዳ እና የኢንቨስተሮችን ጥበቃ የሚያጎለብት የሕግ ማዕቀፍ ይሆናል።
ሲሉ የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ታዬ ገልጸዋል።
በዚህ ማዕቀፍ ውስጥ 15 የተለያዩ የፈቃድ ዓይነቶች ይኖራሉ። እነዚህ ፈቃዶች የሚሰጡት በመመሪያው ላይ የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች ለሚያሟሉ አመልካቾች ሲሆን ባለሥልጣኑ እነዚህን አገልግሎት ሰጪዎች የሚቆጣጠር ይሆናል።
✳️ ሙሉ መግለጫው ካላይ ተያይዟል።
✳️ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016’’ ከታች አያይዘናል እንዲሁም በዚህ ሊንክ ያግኙት 👉 https://www.condoaddis.com/wp-content/uploads/2024/01/Amharic-version-latest.pdf
⏬⏬⏬⏬⏬⏬
Et Securities Market
ስልክ፡ +251913587955
ቴሌግራም t.me/etstock
ፌስ ቡክ፡ https://fb.me/Etstock
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/etstock/

👍 በካፒታል ገበያ ውስጥ የሚሳተፉት ዋና ተዋናዮች እነማን ናቸው?
⏏️ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን፡- ይህ በካፒታል ገበያዎች ላይ የቁጥጥር ስልጣን ያለው የመንግስት አካል ሲሆን፤ ለኢንቨስተሮች ከለላ መስጠት፣ የረጅም ጊዜ ኢንቬስትመንቶችን የሚያበረታታ ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር እንዲሁም ፍትሃዊ፣ ቀልጣፋ ፣ ግልጽነት የሰፈነበት፣ ተኣማኒ እና የተሟላ የካፒታል ገበያ ስነ-ምህዳር እንዲኖር የሚሰራ ነዉ።
▶️ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አዉጪዎች:-
እነዚህ አክሲዮኖችን/የብድር ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን ለሽያጭ የሚያቀርቡ ኩባንያዎችን እና መንግስትን ያካትታል።
▶️ኢንቨስተሮች፡-
ህግ በሚፈቅደዉ መሰረት ትርፍ ለማግኘት ሲል ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን የሚገዛ፣ የሚሸጥ ወይም የሚይዝ ማንኛዉም አካል ነዉ፡፡
▶️ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ፡- የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ሽያጭ፣ ግዥ እና ልውውጥ በቋሚነት የሚደረግበት ቦታ ነዉ ። (የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ተቋቁሟል)
▶️ የሰነደ ሙዓለ ንዋይ አስቀማጭ እና ክፍያ አጣሪ ፈፃሚ ኩባንያ :-
ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን የማስቀመጥ፣ ክፍያዎችን የማጣራትና የመፈጸም እና ሌሎች ተያያዥ ተግባራትን የሚያከናውን ሕጋዊ ድርጅት ነዉ።
▶️ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ፡-
ቁጥጥር በሚደረግባቸው የካፒታል ገበያ ስራዎች ላይ የተሰማራ ሰው ነው፤ በአጠቃላይ አስራ አምስት(15) አይነት አገልግሎት ሰጪዎች በባለ ስልጣን መ/ቤቱ ፍቃድ ተሰጥቷቸዉ ቁጥጥር እየተደረገባቸው ይሰራሉ።
▶️ተገቢነት ያላቸዉን ዉሎች ያደረጉ ብቁ የሆኑ ተጓዳኝ ወገኖች:-ተዛማጅ ውል፣ መልሶ የመግዛት ውል ወይም ባለስልጣኑ በመመሪያ ተገቢነት ያለው ብሎ የሚወስነው ሌላ ግብይት የሚያደርጉ ተጓዳኝ ወገኖች ናቸው።
👍Who are the main actors involved in the capital market?
⏏️ Capital Market Authority:
This is a government body that has regulatory authority over capital markets; It operates to provide protection to investors, create an enabling environment that encourages long-term investments, and maintain a fair, efficient, transparent, reliable and inclusive capital market ecosystem.
▶️ Securities Issuers:-
These include companies and government offering shares/debentures for sale.
▶️Investors:
Any person/entity that buys, sells or holds securities in legal manner with the expectation of financial return.
▶️ Securities Exchange:
A place which provides a market to sell, purchase or exchange securities regularly. (Ethiopian securities exchange/ESX has been established)
▶️ Securities Depository and clearing company:- legal entity that offers securities depository, clearing and settlement, and other related services.
▶️ Capital market service provider: -
A person engaged in regulated capital market operations; In total, fifteen (15) types of service providers will be licensed and regulated by the authority.
▶️ Eligible counterparties who have entered into eligible contracts: - Derivative contract, repo contract or any other transactions that the authority determines as an eligible contract by directive. https://www.condoaddis.com/etstocks-300124-1/

እነዚህም
1. የሰነደ ሙዓለንዋይ ደላላዎች
2. የሰነደ ሙዓለንዋይ ገበያ አከናዋኞች
3.የሰነደ ሙዓለንዋይ ገማች ድርጅቶች
4. የሰነደ ሙዓለንዋይ ዲጂታል ንዑስ ደላላ
5. ኢንቨስትመንት ባንኮች
6. የሰነደ ሙዓለንዋይ ኢንቨስትመንት አማካሪዎች
7. የሰነደ ሙዓለንዋይ ሼሪዓ አማካሪዎች
8. የሰነደ ሙዓለንዋይ ሮቦ አማካሪዎች
9. የጋራ የኢንቨስትመንት ፈንድ ስራ አከናዋኞች
10. ክራውድፈንዲንግ አገናኞች
11. የሰነደ ሙዓለንዋይ ገበያ ከፋቾች
12. የሰነደ ሙዓለንዋይ ጠባቂዎች
13. የሰነደ ሙዓለንዋይ ፖርትፎሊዮ ስራ አስኪያጅ
14. ብድር የመመለስ ብቃት ምዘና አገልግሎት ሰጪ ኤጀንሲዎች
15. ተሿሚ እንደራሴዎች
-----------------------------------------------

Those are
1. Securities Brokers
2. Securities Dealers
3. Securities Digital Sub-Brokers
4. Investment Banks
5. Securities Investment Advisers
6. Securities Shariah Advisers
7. Securities Robo Advisers
8. Collective Investment Scheme Operators
9. Crowd funding Intermediaries
10. Securities Market Makers
11. Securities Custodians
12. Securities Portfolio Managers
13. Credit Rating Agencies
14. Securities Appraisal Firms
15. Appointed Representatives https://www.condoaddis.com/etstocks-300124-2/

*ካልተማከለ የካፒታል ገበያ ወደ ዘመናዊና የተደራጀ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ*
በአገራችን የካፒታል ገበያ አዋጅ መውጣትን ተከትሎ የተማከለ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በመቋቋም ላይ ይገኛል፡፡ ይህንንም ተከትሎ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ሰነደ ሙዓለ ንዋይ ወይም የካፒታል ገበያ ሲባል በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል፡፡ ለመሆኑ የካፒታል ገበያና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ማለት ምን ማለት ነው? ለአገራችን ያለው ፋይዳስ ምንድነው? የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ወይም የካፒታል ገበያ ተዋናዮች እነማን ናቸው? የሚሉትን ጨምሮ አንዳንድ ተያያዥ ጉዳዮችን እያነሳን ለማየት እንሞክራለን፡፡
*የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ምንነት?*
የሰነደ ሙዓለ ንዋይ (Securities) ማለት በገንዘብ ሊተመን የሚችል ባለቤትነትን የሚገልጽ ሰነድ ማለት ሲሆን ሊሸጥ፣ ሊለወጥ ወይም በዋስትና ሊሰጥ የሚችል መብት የሚያቋቁም ሰነድ ነው፡፡ በእኛ አገር የሚታወቁት የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ዓይነቶች አክሲዮን፣ ቦንድና የግምጃ ቤት ሰነድ ናቸው፡፡ ባደጉት አገሮች የተለያዩ ዓይነት የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ይገበያያሉ፡፡ እነዚህም አክሲዮኖችን (Shares)፣ የዕዳ ሰነዶችን (Debt Instruments)፣ ብድሮችን (Loans)፣ ቦንዶችንና ሌሎች ወደ ኩባንያ ካፒታልነት ሊቀየሩ የሚችሉ ስምምነቶችን ያካትታል፡፡ በተጨማሪም ሁሉም በመንግሥት ወይም በመንግሥት የልማት ድርጅቶች የወጡና ለግብይት የሚውሉ የሕዝብ የብድር ሰነደ ሙዓለ ንዋዮችን፣ ለወደፊት የሚፈጸሙ የውል ዓይነቶችን (Futures)፣ ያለ ግዴታ የመግዛት ወይም የመሸጥ መብት ለገዥው የሚሰጡ ሰነዶችን (Options)፣ ተዛማጅን (Derivatives) እና በጋራ የኢንቨስትመንት ፈንድ ውስጥ ያለ የድርሻ ክፍልፋይ (Units in a Collective Investment Scheme) ይይዛል፡፡