ET Securities
672 subscribers
592 photos
7 videos
30 files
300 links
At ET Securities, our goal is to provide services in the financial sector, with a special focus on capital markets and financial markets.

Support us https://t.me/boost/Etstocks

https://www.youtube.com/@etstocks
Download Telegram
#CapitalMarket #Ethiopia

በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016 ስራ ላይ ውሎ ይገኛል።

በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከፊታችን #ሰኞ ጀምሮ ለካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ማመልከቻዎችን መቀበል እንደሚጀምር አሳውቋል።

በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ያላቸው አካላት በመመሪያው የተቀመጡትን የፈቃድ መስፈርቶችን በማሟላት መመዝገብ ይችላሉ ተብሏል።

በሌላ በኩል ፤ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚባል ደረጃ የ " ኢንቨስትመንት ባንክ " ፍቃድ መስጠት እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን አሳውቋል።

በዚህ ላይ መሰማራት የሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟላ አካል ቢሮ ድረስ በመሄድ ማመልከቻ ማስገባት ይችላል ተብሏል።

በተጨማሪም ፦

- የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪ ምን ማለት ነው ?

- ማመልከት የሚችለው ማነው ?

- የአገልግሎት ሰጪ ፈቃድ ለማግኘት ዋና ዋና መስፈርቶች ምንድን ናቸው?

- የማመልከቻ አቀራረብ ሂደቱ ምን ይመስላል ? የሚሉትን ጉዳዮች በዚህ ሊንክ ግብቶ መመልከት ይቻላል።

https://www.youtube.com/watch?v=dsd3nTotpTY
@etstocks
ET Securities
Amharic-version-latest.pdf
የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016 ስራ ላይ መዋሉ ይታወቃል።  በዚህ መነሻም  የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከየካቲት 4 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር አስታውቋል፡፡ በዘርፉ ለመሰማራት ፍላጎት ላላችሁ አካላትም በመመሪያው የተቀመጡት የፈቃድ መስፈርቶች እና ሌሎች ተያያዥ ቅድመ ሁኔታዎች እንደምን ያሉ ናቸው?  በሚል ዶክመንት ማጋራታችን ይታወሳል ፤ ለዛሬም  ቀደም ብለን  ያጋራናችሁ፤ ቢሆንም የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪዎች ፈቃድ አሰጣጥና ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር 980/2016’’ ይህን ሊንክ ይከተሉ::  👇                 .               http://tinyurl.com/32en9hv4                                                                                                                                                                                 
  Et Securities Market
ስልክ፡  +251901166128
ኢ.ሜይል: girumyit@gmail.com
ድረ ገጽ: www.condoaddis.com/category/etstocks
ቴሌግራም  t.me/etstocks
ፌስ ቡክ፡   https://www.facebook.com/Etstocks
Youtube:https://www.youtube com/@etstocks
Linkedin(ሊንክዲን):https://www.linkedin.com/company/etstocks
በድረ ገፃችን መልስ ያገኛሉ
condoaddis.com/category/etstocks/
#career #job
የ ኢትዮጲያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የስራ ማስታወቂያ አውጥቷል መመዝገብ የምትፈልጉ Ethiojobs.net በዚህ ሊንክ ማመልከት ትችላላችሁ።


Director, Legal
Director of IT
Sr. Security Registration & Reporting Officer II
Sr. Reg. Policy & Dev. Officer II 
Sr. Risk and Compliance Officer II 
IT Officer
Sr. Inv. & Enforcement Officer II


https://t.me/Etstocks
🗣 ለጓደኞችዎም👫 መረጃዎችን #share በማድረግ ፤
አስተያየትና መረጃዎችን @giryit ላይ በመስጠት ይተባበሩን ።
‹‹ከእውነት የራቀ›› የአክሲዮን ሽያጭ ማስታወቂያዎች ላይ ቁጥጥር ማድረግ ተጀመረ


የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃንና የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣኖች በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እየተበራከቱ የመጡትንና ‹‹ከእውነት የራቁ ማስታወቂዎችን›› እያስነገሩ ያሉ የአክሲዮን ሻጮች ላይ፣ ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ መጀመራቸው ታወቀ፡፡

ከተቋቋመ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን፣ ካሉበት አንደኛውና ዋነኛው ኃላፊነቶቹ ውስጥ ባልተማከለ መንገድ ሲሠራ የነበረውን የአክሲዮን ግዥና ሽያጭ ሒደቶች፣ በሕግ መቆጣጠርና በተማከለ የሕግ ማዕቀፍ ማስኬድ የሚሉት ይገኙበታል፡፡

ማንበብ ይቀጥሉ
👇👇
http://tinyurl.com/66mmFxauw
A 50 million birr equity investment is made by Siinqee Bank in the Ethiopian Securities Exchange (ESX).
Source:
#Capital
According to the soon-to-be secondary market platform, Siinqee Bank's investment in the ESX will move the launch date of the exchange closer to reality as it strives to operationalize by the fourth quarter of 2024.
It went on to note that this investment is a testament of the Bank's long-standing commitment to societal financial empowerment, which has lasted for more than 29 years and contributed in Ethiopia's economic growth. The Bank was recently upgraded from microfinance.
It is anticipated that the 50 million equity investment from Siinqee will represent 5 percent of the shares in ESX's paid capital.
In addition to Ethiopian Investment Holdings (EIH) and its 4 subsidiaries who provided initial investment, Siinqee Bank will also be joined other investors who will be signing as shareholders before ESX winds up its capital raise.
Zemen Bank was the first to arrive at a decision to become a private investor with a share in the stock exchange.
It is anticipated that ESX will be founded with one billion birr in funding.
#investment #ESx #Ethiopia #capitalmarkets  #stocks #stockmarket
📌ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ በማህበራዊ ሚዲያ ገፃቸው
የኢትዮዽያ ኢንቬስትመንት ሆልዲንግስ ቦርድ ኢትዮ ቴሌኮም ህዝባዊ ለመሆን ያለውን ዝግጁነት እና የካፒታል ማርኬት ባለስልጣን (@EthiopianCapitalMarketAuthority) በኢትዮዽያ የካፒታል ገበያን ወደስራ በማስገባት ላይ የደረሰበትን ደረጃ እንደገመገሙና ያለውንም ጥቅም "በኢትዮዽያ የድርሻ ገበያ እና ልውውጥ(@EthiopianSecurityExchange) መጀመር ኢትዮጵያ የእድገት ትልሟ እውን እንዲሆን አዳዲስ ካፒታል በመሳብ ጨዋታ ቀያሪ ይሆናል። ይኽ ለሀገራችን አጓጊ አዲስ ምዕራፍ ነው"ሲሉ በማህበራዊ ገፃቸው ለጥፈዋል።

@etstocks