ሱኩክ (እስላማዊ ቦንዶች) - ፍቺ፣ መዋቅር፣ የማውጣት ዓላማ፣ የሱኩክ ገበያ አንቀሳቃሾች, ለሱኩክ ገበያ ስኬት ወሳኝ ምክንያቶች
ፍቺ፡-
የሱኩክ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ተመጣጣኝ ጠቃሚ ባለቤትነትን ይወክላሉ እና ብዙ ጊዜ እስላማዊ ቦንዶች ይባላሉ። እነዚህ መሳሪያዎች የሚወጡት ለተወሰነ ጊዜ ነው፣ ሁለቱም አደጋ እና መመለሻ በባለሀብቶች (ሱኩክ ያዥዎች) ባለቤትነት ከሚመነጨው የገንዘብ ፍሰት ጋር የተሳሰሩ ናቸው።
መዋቅር -
- ሱኩክ ከተጨባጭ ንብረቶች ጋር መያያዝ አለበት.
- የእውነተኛ ንብረት ዋስትና ድጋፍ መኖሩ እንዲሸጡ ያስችላቸዋል።
- ሱኩክ በተሰብሳቢ ደረሰኝ ላይ ብቻ የተመሰረተ ከሆነ ሁለተኛ ደረጃ የገበያ ንግድ የተከለከለ ነው። ነገር ግን ይህ ገደብ ለማስቀረት በንብረት ላይ የተደገፉ አ
በማድረግ ይቻላል።
- ወቅታዊ የትርፍ ክፍፍሎች እና ዋና ክፍያዎች የተነደፉት ከገቢው እና ከዋና ንብረቶቹ ከሚገኘው ገቢ ጋር ለማስማማት ነው።
- የትርፍ ክፍያዎች ከተጨማሪ ህዳግ ጋር ከኢንተርባንክ ቤንችማርክ ተመን ጋር ሊቀመጡ ወይም ሊታሰሩ ይችላሉ።
የሱኩክ ማውጣት ዓላማ
- ገንዘባቸውን በኢስላማዊ መርሆዎች ለመመደብ ለሚፈልጉ ባለሀብቶች
- መንግስታት እና ኮርፖሬሽኖች ለስራ ማስኬጃ ፍላጎቶች ካፒታል ለማሰባሰብ ወይም የፕሮጀክት ፋይናንስን የሸሪዓ ደንቦችን እያከበሩ ለማድረግ
- ኢስላማዊ የፋይናንስ ተቋማት ሒሳብን የሚቆጣጠሩት ሸሪዓን በጠበቀ መንገድ ነው
የሱኩክ ገበያ ቁልፍ አንቀሳቃሾች-
- ተወዳዳሪ ትርፍን የሚያቀርቡ ሸሪዓን የሚያሟሉ መሳሪያዎችን የሚፈልጉ ባለሀብቶች ፍላጎት መጨመር
- ወጪ ቆጣቢ፣ ሸሪዓን የሚያከብር የገንዘብ ድጋፍ መፍትሄዎችን የሚፈልጉ ኮርፖሬሽኖች
- በገንዘብ ፍሰት አስተዳደር ውስጥ የሱኩክ ሚና ለፋይናንሺያል ተቋማት ጠቃሚ እና የገንዘብ ፖሊሲ መሣሪያ ያደርጋቸዋል
ለሱኩክ ገበያ ስኬት ወሳኝ ምክንያቶች-
- በሚገባ የተገለጸ ሸሪዓ፣ ሕጋዊ እና የቁጥጥር ማዕቀፍ።
- ጠንካራ የተሳታፊዎች መረብ ያለው ንቁ እስላማዊ ኢንተርባንክ ገበያ።
- በሱኩክ መዋቅሮች ውስጥ ቀጣይነት ያለው ፈጠራ, በዋጋ አወጣጥ እና አደጋ (risk) ማሻሻል ላይ ያተኩራል
- የአጭር እና የረጅም ጊዜ ሉዓላዊ ሱኩክን በመደበኛነት መስጠት።
- ጠንካራ የኢንተር ባንክ ገበያ መሠረተ ልማት ንግድን ለማመቻቸት
- የሱኩክን በገንዘብ ፖሊሲ ስራዎች ውስጥ ያለውን ሚና ለማሳደግ የተሻሻለ የመከታተያ ችሎታ
- ኢስላሚክ ፈንድ፣ REITs፣ እና የመሠረተ ልማት ፋይናንስን ጨምሮ የባለሀብቱን መሠረት ማስፋት፣ በግብር ማበረታቻዎች በመደገፍ
- የሱኩክ እድገትን እና ዘላቂነትን ለማጎልበት የሀገር ውስጥ ካፒታል ገበያን ማጠናከር
ማንበብ ይቀጥሉ
https://www.Condoaddis.com/250216-1

ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንቱን ከሲሚንቶ አልፎ ወደ ስኳር ምርት ላይ አመራ
በቅርቡ በአፍሪካ ውስጥ ካሉት ትላልቅ የኢንዱስትሪ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነውን ግዙፉን የዳንጎቴ ማጣሪያ ፋብሪካን ካስጀመረ በኋላ፣ ዳንጎቴ ግሩፕ በኢትዮጵያ ያለውን የኢንቨስትመንት አይነቱን በከፍተኛ ደረጃ እያሰፋ መሆኑን አስታውቋል ።
የግሪፑ ለቀመንበርና ስራ አስፈፃሚ አሊኮ ዳንጎቴ የአገሪቱ እየተሻሻለ የመጣውን የኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ እና በቅርቡ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ጋር ያደረጓቸውን ውጤታማ ውይይቶች ተከትሎ በአዳዲስ ፕሮጀክቶች ላይ ለመሳተፍ ማቀዱን ገልጿል ።
በናይጄሪያ የ 60,000 ሄክታር ስኳር እርሻ በማልማት ያገኘውን ልምድ በመጠቀም ኩባንያው በኦሞ ኩራዝ ስኳር ኩባንያ ውስጥ ኢንቨስት እንደሚያደርግ ጠቁሟል።
ወደፊትም ዳንጎቴ ግሩፕ የአገሪቱ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ልማት ላይ በመመስረት የእርሻ ምርታማነትን ለማሳደግ ያለመ የማዳበሪያ ማምረቻ ፋብሪካ በኢትዮጵያ ለመመስረት እንቅድ እንዳለው ካፒታል ሰምታለች።
Source: capitalethiopia
@Etstocks

ኢንቨስትመንት ባንክ ማለት በገንዘብ ገበያዎች ውስጥ የሚሳተፍ የፋይናንስ ተቋም ነው።
የኢንቨስትመንት ባንኮች ለትላልቅ ኮርፖሬሽኖች፣ መንግስታት እና ሌሎች ተቋማት የፋይናንስ አማካሪ አገልግሎቶችን ይሰጣሉ።
እነዚህአገልግሎቶችየዋስትናአቅርቦትን፣ውህደትን እና ግዥን፣የገንዘብ ማሰባሰብን እና ሌሎች የኢንቨስትመንት ነክ ጉዳዮችን ሊያካትቱ ይችላሉ።
የኢንቨስትመንት ባንኮች የሚከተሉትን አገልግሎቶች ይሰጣሉ፡-
1. የዋስትና አቅርቦት (Underwriting)፡
ኩባንያዎች አዳዲስ አክሲዮኖችን ወይም ቦንዶችን ሲያወጡ፣ የኢንቨስትመንት ባንኮች እነዚህን ዋስትናዎች በመግዛት እና ለህዝብ በመሸጥ ይረዳሉ።
2. ውህደት እና ግዥ (Mergers and Acquisitions)፡
የኢንቨስትመንት ባንኮች ኩባንያዎች እንዲዋሃዱ ወይም ሌላ ኩባንያ እንዲገዙ ያግዛሉ።
3. የገንዘብ ማሰባሰብ (Fundraising)፡
የኢንቨስትመንት ባንኮች ኩባንያዎች እና መንግስታት ለፕሮጀክቶቻቸው ገንዘብ እንዲያሰባስቡ ይረዳሉ።
4.የኢንቨስትመንት ምክር (Investment Advisory)፡ የኢንቨስትመንት ባንኮች ለደንበኞቻቸው ስለ ኢንቨስትመንት አማራጮች ምክር ይሰጣሉ።
የኢንቨስትመንት ባንኮች በዓለም ላይ ባሉ ትላልቅ የፋይናንስ ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ። እነዚህ ባንኮች በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ።
@etstocks

የኢትዮጵያን ቦንድ የገዙ ባለሃብቶች IMF ኢትዮጵያን አስመልክቶ በቅርቡ ያወጣ የግምገማ ሪፖርት እውነታውን ያለባበሰ ነው ሲሉ መውቀሳቸውን በርካታ የውጭ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
ከ አራት ሳምንት በፊት አለምዓቀፉ የገንዘብ ድርጅት/IMF ለኢትዮጵያ በቅርቡ አፅድቆ መፅቀቅ በጀመረው ብድር ሁለተኛ ዙር ግምገማ ያገኘውን ውጤት በዝርዝር ሪፖርት ማውጣቱ ይታወሳል።
ሆኖም የኢትዮጵያን ቦንድ 40 በመቶ ድርሻ የያዙ የግል ባለሃብቶችን ያካተተው የአበዳሪ ኮሚቴ የIMF ሪፖርት እውነቱን በመሸፈን አገሪቷ እዳ የመክፈል አቅሟ የተዳከመ በማስመሰል አቅርቧል ሲል ነው የጠቀሰው።
ይህም አበዳሪዎች ችግሩን በመመልከት የእዳ ሽግሽግ ስምምነት እንዲያደርጉ ለመገፋፋት ያለመ አሳሳች ነው ሲል ኮሚቴው የገለፀው።
እንደኮሚቴው ገለፃ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ በIMF እንደቀረበው አይደለም የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጡም መልካም መሻሻል ለአገሪቱ እያመጣ ነው ሲል መታዘቡ ነው የተዘገበው።
መንግስት ልክ እንደ አገራት አበዳሪዎች ሁሉ የዛሬ 10 አመት ለሸጠው አንድ ቢሊየን ዶላር የሚያወጣ ቦንድ/ዩሮ ቦንድ የእዳ መክፈያ ሽግሽግ ለማድረግ ፍላጎት አለው።
ሆኖም ከአበዳሪዎች ጋር የሚያደርገው ድርድር ገና አልተቋጨም።
መንግስት የዩሮ ቦንዱን እዳ ሙሉ ለሙሉ ባለፈው ታህሳስ ከፍሎ መዝጋት ቢኖርበትም ያን አላደረገም።
ይልቁንም ከአንድ ቢሊየን ዶላሩ ዋና እዳ በተጨማሪ ባለፈው አንድ አመት ያልከፈለው 99 ሚሊየን ዶላር መኖሩ ነው በ IMF የቅርብ ሪፖርት የተገለፀው
ማንበብ ይቀጥሉ
Condoaddis.com/250218-1

ብሔራዊ ባንክ የዋጋ ግሽበት ቀንሷል ቢልም ተቃራኒ ሪፖርት መውጣቱ ተገለጸ
ማክሰኞ የካቲት 11 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱ የዋጋ ግሽበት በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን ባወጣው የእስታትስቲክስ ሪፖርት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
ይህም በባለፈው አመት ጥር ወር ከነበረበት 29.4 በመቶ ወደ 15.5 በመቶ ዝቅ ያለ ሲሆን ይህም 13.9 በመቶ ማሽቆልቆሉን የሚያመለክት መሆኑን ገልጾ ነበር፡፡
እንዲሁም የምግብ ግሽበት በ16.6 በመቶ እና በምግብ ነክ ያልሆኑ የዋጋ ግሽበት በ10.2 በመቶ ቅናሽ አሳይቷል ተብሏል።
ይሁን እንጂ ትሬዲን ኢኮኖሚክስ ተደረገ ባለው ጥናት ከብሄራዊ ባንክ ሪፖርት ጋር ተቃራኒ የሆነ ቁጥር መመዝገቡን ገልጿል።
በመሆኑም የኢትዮጵያ አመታዊ የዋጋ ግሽፈት 17 በመቶ እንደሆነ ያስታወቀ ሲሆን የብሄራዊ ባንክ ካወጣው ቁጥር ጭማሪ የሚያሳይ ነው፡፡
ሁለቱም ሪፖርቶች የቁጥር ልዩነት ቢኖራቸውም የዋጋ ግሽበት እንደ አጠቃላይ ከነበረበት መቀነሱን አመላክተዋል፡፡
Website

አሊባባ በብር ሊያገበያይ ነው!!
አሊባባ ከቅርብ ጊዜ በኢትዮጵያ ብር ክፍያ መቀበል እንደሚጀምር አስታውቋል።
የዓለም አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ተቋም የሆነው አሊ ባባ እንደገለፀው ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ በአሊ ኤክስፕረስ የበርካታ ሀገራትን ገንዘብ ጥቅም ላይ እንደሚያውል ተነግሯል።
ከእነዚህ አገራት መካከል ኢትዮጵያ፣ ግብፅ፣ ኬንያና ደቡብ አፍሪካ መገበያያዎች ይገኙበታል።
የክፍያ መፈፀሚያ ገንዘቦችን ማስፋፋት ያስፈለገው ለአፍሪካ ተጠቃሚዎች በስፋት ተደራሽ ለመሆን በማሰብ እንደሆነ የጠቀሰው አሊ ባባ ከዚህ በተጨማሪም በዓለም አቀፍ የክሬዲት ካርዶችና የውጭ ምንዛሬ ላይ ያለውን ጥገኝነት ለማስቀረት እንደሆነ አስረድቷል፡፡
የሚጀምርበት ቀን .....
ማንበብ ይቀጥሉ
Condoaddis.com/250220-1

ኢትዮጵያ በዚህ ወር መጨረሻ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ለማግኘት ወሳኝ ድርድር ልታደርግ ነዉ
ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ለመሆን ያላት የረዥም ጊዜ ምኞት ወደ ፍጻሜው እየተቃረበ ሲሆን፣ ቀጣዩ የድርድር ዙር በየካቲት መጨረሻ ወይም በመጋቢት መጀመሪያ ላይ ይካሄዳል።
ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነትን እኤአ በ2003 ያቀረበች ሲሆን፣ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የድርጅቱን ጥብቅ መስፈርቶች ለማሟላት ሰፊ የኢኮኖሚ እና የንግድ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን አድርጋለች።
በጄኔቫ የሚካሄደው የድርድር ዙር የገበያ ተደራሽነት ግዴታዎችን እና የሀገር ውስጥ የቁጥጥር ማስተካከያዎችን ጨምሮ ዋና ዋና የውድድር ኮንትራቶችን በማጠናቀቅ ላይ ያተኩራል ተብሏል።
የንግድ ባለሙያዎች እና የመንግስት ባለስልጣናት ሂደቱ ተስፋ ሰጪ እንደሆነ ገልጸዋል። የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ያስሚን ወሃብረቢ እንደገለጹት፣ "ይህ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ለማጠናከር እና የውጭ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ታሪካዊ እድል ነው።

2ኛ ዙር የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ
60 ሚሊዮን ዶላር ጨረታ ሊወጣ ነው !!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ማክሰኞ የካቲት 18 ቀን 2017 አካሂዳለሁ ብሏል ። ይህም የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ወደ ትግበራ ከገባ ካለፈው ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓም አንስቶ የአሁን የውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ጨረታ ሲወጣ ለ2ኛ ጊዜ ነው፡፡
ለጨረታ የሚቀርበው የውጭ ምንዛሪ መጠን 60 ሚሊዮን ዶላር ሲሆን፣ ጨረታው ለሁሉም ባንኮች ክፍት ይሆናል፡፡
ቅዳሜ ገበያ የጨረታውን ዝርዝር መረጃ አያይዞ የለጠፈ ስለሆነ የማስታወቂያ አጠቃላይ ይዘት መመልከት ይቻላሉ !!
Source~NBE

ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር ዋጋ መሸጡን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትላንት ባካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት መሰረት፣ የአንድ የአሜሪካ ዶላር አማካይ የምንዛሪ ዋጋ 135 ነጥብ 6185 ብር መሆኑን ይፋ አደረገ።
በዚህ ጨረታ 27 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን፣ ብሔራዊ ባንክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ተሳትፎ መኖሩን ገልጿል። ባንኩ አክሎም አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝና ከዋጋና ከውጭ ምንዛሪ መረጋጋት ጋር በሚስማማ መልኩ ተጨማሪ ጨረታዎችን እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
ይህ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ የገንዘብ ገበያውን ለማረጋጋትና የውጭ ምንዛሪ ተገኝነትን ለማሻሻል የሚደረገው ጥረት አካል መሆኑ ተጠቁሟል።
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ወደ ትግበራ ከገባ ካለፈው ሐምሌ 22 ቀን 2016 ዓ.ም አንስቶ የአሁን የውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ጨረታ ሲወጣ ለ2ኛ ጊዜ መሆኑ ይታወቃል ።
በዚህም በመጀመሪያዉ ዙር የውጭ ምንዛሬ ጨረታ፣ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ107 ነጥብ 9 ብር ዋጋ መሸጡን እና 27 ባንኮች በጨረታው ላይ መሳተፋቸውን ገልፆ ነበር።
Source: NBE

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አዲስ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሾመ
#Ethiopia | የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የዳይሬክተሮች ቦርድ አቶ መርጊያ ባይሳን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾሟል።
አቶ መርጊያ በተቋሙ ውስጥ ከምስረታው ጀምሮ በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆን፣ ለሰባት ዓመታትም ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ እንደነበሩ ተጠቁሟል።
በተጨማሪም ቦርዱ ወ/ሪት ቅድስት ስጦታውን በገበያና ግብይት ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ፣ እንዲሁም አቶ ታምራት ተሰማን በመጋዘንና ጥራት ዘርፍ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾሟል ሲል ካፒታል ዘግቧል።

(ዘ-ሐበሻ ዜና) ከአያት ሪል ስቴት ሱቅ የገዙ ሰዎች በድርጅቱ ላይ አቤቱታ አሰሙ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አያት ሾፒንግ ሞል በሚል በተገነባው ህንፃ ውስጥ ሱቅ የገዙት የዛሬ 16 አመት እንደነበር አቤቱታ አቅራቢዎቹ ገልፀዋል፡፡ በወቅቱ ድርጅቱ በሁለት አመት ውስጥ ግንባታውን አጠናቆ እንደሚያስረክባቸው ቃል እንደገባላቸውም አስረድተዋል፡፡
የአያት ሞል ሱቅ ባለቤቶች ማህበር ፀሀፊ ሩት ግርማይ ስትናገር ‹‹እኛ የማህበሩ አባላት በህጋዊ መንገድ ሱቅ የገዛንና ውል የፈፀምን ነን፡፡ ነገር ግን ድርጅቱ ተገቢውን መሰረተ ልማት አሟልቶ ባለማጠናቀቁ ሱቃችንን ለመረከብ ፈቃደኛ ባለመሆናችን ተዘግቶ ይገኛል›› ብላለች፡፡ እንደገለፀችውም በህንፃው ውስጥ ካልተጠናቀቁት መሰረተ ልማቶች መካከል መብራት፣ ውሀ፣ መፀዳጃ ቤት፣ መኪና ማቆሚያና ሊፍት ይገኙበታል፡፡ የህንፃው ግንባታ ረጅም ጊዜ በመቆየቱ አንዳንድ የማህበሩ አባላት በራሳቸው ወጪ አጠናቀው ስራ መጀመራቸውን ሩት ገልፃለች፡፡
ጉዳዩን ወደፍርድ ቤት ለመውሰድ ቢፈልጉም የገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው ጠቅሳም በአሁኑ ወቅት ለሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች አቤቱታ በማቅረብ ላይ ቢሆኑም ምንም መፍትሄ አለማግኘታቸውን አስርታለች፡፡ የአያት ሪል ስቴት ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አብይ ማሞ ስለጉዳዩ ከዘሪፖርተር ተጠይቀው ሲመልሱ ‹‹እኛ ሱቅ ገዢዎቹን በመነጋገርና በውይይት ችግሩን እንድንፈታ ጠይቀናቸው ነበር፡፡ እነሱ ግን ጉዳዩን ወደተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች መውሰድን መርጠዋል›› ካሉ በኋላ ጉዳዩን ለመፍታት በሂደት ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡