Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ለ2012 የትምህርት ዘመን የሚያገለግል የግል ተቋማትን ሙሉ መረጃ ይፋ ሆኗል፤
=>የተቋማቱ ቁጥር 201 ደርሷል፤
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤ ፤፤፤፤፤፤፤፤፤
(ጳጉሜ 01 ቀን 2011 ዓ.ም.)
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ በከፍተኛ ትምህርት አዋጅ ከተሰጡት ዋና ዋና ስልጣን እና ኃላፊነቶች ውስጥ አንዱ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ወቅታዊ መረጃዎች ለህዝቡ የማሳወቅ፤ ለ2012 የትምህር ዘመን እንዲያገለግል የ201 የግል ተቋማትን የእውቅና ፈቃድ ሙሉ መረጃ ለህዝቡ ይፋ አድርጓል፡፡
መረጃው በ2012 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያና የ2ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን ለመማር የሚፈልጉ ተማሪዎች ገንዘባቸውን ከፍለው ከመመዝገባቸው በፊት የተቋማቱን ህጋዊነት በተሟላ መልኩ ለማረጋገጥ እንዲችሉ ነው፡፡ ስለማንኛውም ተቋም ሙሉ መረጃዎች የያዘው ይህ መረጃ የተቋሙን የደረጃ ስያሜ(ዩኒቨርሲቲ፣ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ፣ ኮሌጅ ወይም ኢንስቲትዩት ስለመሆኑ)፤ ተቋሙ የእውቅና ፈቃድ ያገኘባቸው ካምፓሶች፤ በእያንዳንዱ ካምፓስ የተፈቀዱለት የትምህርት ዓይነቶች፣ የትምህርት መስኩ እውቅና ፈቃድ ስለመታደሱ፣ የትምህርት መስኩ ደረጃ(የመጀመሪያ ወይም 2ኛ ዲግሪ ስለመሆኑ)፤ ሞዳሊቲ(የተፈቀደው በመደበኛ ወይስ በርቀት) የመሳሰሉ ጉዳዮችን ለማረጋገጥ የሚያስችል በመሆኑ ተማሪዎች በመረጃው ተጠቅመው ከህገ-ወጥ ተቋማት ራሳቸውን የመጠበቅ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ያስችላቸዋል፡፡ ወላጆችም የልጆቻቸው በህገ-ወጥ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ሊደርስ የሚችለውን የገንዘብና የጊዜ ብክነት ከኤጀንሲው የተሰጠውን የእውቅና ፈቃድ መረጃ በመጠቀም የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ኤጀንሲው መልዕክቱን ያስተላልፋል፡፡ እንዲሁም ስፖንሰር በማድረግ የሚያስተምሩ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መረጃውን ለቅድመ-ጥንቃቄ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡
ሳይፈቀድላቸው በተለያዩ የክልል ከተሞች ውስጥ ካምፓስ/ቅርንጫፍ እና ባልተፈቀደላቸው የትምህርት መስኮች ተማሪ ተቀብለው የሚያስተምሩ ህገ-ወጥ ተቋማትን ለመከላከል እንዲያስችል ለሚመለከታቸው ለክልል እና ለከተማ መስተዳድሮች የፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮዎች፣ለፍትህ አካላት እንዲሁም ለኮሙኒዩኬሽን እና ለሚዲያ ተቋማት መረጃውን በደብዳቤ የሚያሳውቅ ስለሆነ በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመማር የሚመዘገቡ ዜጎች የእውቅና ፈቃዳቸውን ቅድሚያ በማረጋገጥ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ኤጀንሲው ያሳስባል፡፡
በዘርፉ የሚፈጸሙ የህግ ጥሰቶችን ለመከላከል ከሚኒስቴር መ/ቤቱ፣ ከሌሎች የመንግስት አካላት፣ ከመገናኛ ብዙሃን እና ከመላው ህብተተሰብ ጋር የተጀመሩ እርምጃዎችተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል፡፡
በመጨረሻም:- የእውቅና ፈቃድ እና የእውቅና ፈቃድ እድሳት ጠይቀው እየታየላቸው ያሉ ሪፖርታቸው ሲጠናቀቅ እየተካተልን እናሳውቃለን።
ጳጉሜ 01 ቀን 2011 ዓ.ም.
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ

https://drive.google.com/file/d/1-AR-YmY54Ik7g8YGW3q8SIeRvggNdBFM/view?fbclid=IwAR0xlYqLZ-kWw1SXnkbMnxB6fjQtL2d7hAFeO9danb5rx39EJoDj8xoGskA
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 ድርጅቱ: Gemshu Beyene Construction PLC



ኮስት መሐንዲስ(Cost Engineer)

📌 የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምሕንድስና፣በ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት/ወይም በተመሳሳይ መስክ ማስተርስ/የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ት፡፡
📌 የስራ ልምድ: በሙያዉ 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች::
📌 ብዛት: 1
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2lKOxc1




ሲኒየር ሳይት መሐንዲስ

📌 የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምሕንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ት
📌 የስራ ልምድ: በሙያዉ 6 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች::
📌 ብዛት: 1
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2kyYgSJ




እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ (store keeper)

📌 የትምህርት ደረጃ: በሳፕላይ፣ሎጂስቲክስ መኔጅመንት፣ፐርቸዝንግ መኔጅመንት፣ኢኮኖሚክስ ወይም በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ያላት፡፡
📌 የስራ ልምድ: ከስራዉ ጋር ተመሳሳይ የ5/7 ዓመት ሥራ ልምድ ያለዉ/ላት፡፡
📌 ብዛት: 4
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2kBqKuZ
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 ድርጅቱ: Garden Of Coffee



ካሸር

📌 የትምህርት ደረጃ: ዲፕሎማ/ደረጃ 2
📌 የስራ ልምድ: በሒሳብና ተያያዥ የስራ መስክ 0 አመት እና ከዛ በላይ
📌 ብዛት: 4
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2kqk8Qj
💢 በሪፓርተር ጋዜጣ የሚወጡትን የሥራ ማስታወቂያዎች ለማግኘት ethiopianreporterjobs.com ይጎብኙ ! Job Openings Posted ! Apply Online ! ወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርሰው ሼር በማድረግ ያሳውቁ።

┈┈┈••●◉◉●••┈┈┈


💢 ድርጅቱ: Gemshu Beyene Construction PLC



ኦዲተር II

📌 የትምህርት ደረጃ: በመጀመሪያ ዲግሪ በፋይናንስ ወይም በአካውንቲንግ ከታዋቂ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ች
📌 የስራ ልምድ: በሙያዉ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ/ች::
📌 ብዛት: 3
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2m5Qdxc




እቃ ግምጃ ቤት ሰራተኛ (store keeper)

📌 የትምህርት ደረጃ: በሳፕላይ፣ሎጂስቲክስ መኔጅመንት፣ፐርቸዝንግ መኔጅመንት፣ኢኮኖሚክስ ወይም በአካዉንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ያላት፡፡
📌 የስራ ልምድ: ከስራዉ ጋር ተመሳሳይ የ5/7 ዓመት ሥራ ልምድ ያለዉ/ላት፡፡
📌 ብዛት: 4
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2kBqKuZ




ጀማሪ የንብረት አስተዳደር
📌 የትምህርት ደረጃ: በመጀመሪያ ዲግሪ በሳፕላይ መኔጅመንት ከታዋቂ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ችና ከ2.50 በላይ አማካይ ውጤት ያለው/ት፡፡
📌 የስራ ልምድ: 0 ዓመት፡፡
📌 ብዛት: 5
📌 ለማመልከት ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ: http://bit.ly/2k2eNya
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ጳጉሜ 02/2011 (07 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Holeta Agricultural Research Center
1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
ጳጉሜ 02/2011 (07 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Textile Industry Development Institute
2 - ቦታዎች በ0አመት 18 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጳጉሜ 02/2011 (07 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Educational Strategy Center
2 - ቦታዎች በ0አመት 7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ጳጉሜ 02/2011 (07 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Ethiopian Food Drug and Health Administration
74 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
#10ኛ_ክፍል


"ውጤቱን ይፋ ለማድረግ እየሠራንበት ነው፤ በጨረስን ግዜ በይፋ እናሳውቃለን። ዛሬ፣ ነገም፣ ከነገ በስቲያም አንላችሁም ልክ እንደጨረስን ግን እናሳውቃለን። ኹሉም ሠራተኛ እየተሯሯጠ ይገኛል፤ ሥራውንም አጥርተን እየሠራን ነው። ተማሪዎች እና ወላጆች ትንሽ ታገሱን በሉልን።"

አርዓያ ገ/እግዚአብሔር
ቅዳሜ ዕለት የወጣ የስራ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የትምህርት ደረጃ ፦ በየትኛውም አይነት የትምህርት ዲግሪ ያለው/ያላት
ስልክ ቁጥር፦ 0901 00 02 22
አድራሻ፦ ቆሬ ኮንደሚኒየም ዶምቦስኮ ት/ቤት
ቪክቶሪ ህንጻ...
New Job Vacancy
ለዋቸሞ ዪኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ የመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ፦‼️

√ የነባር የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎች 2012 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ ጊዜ መስከረም 5 እና 6 ሲሆን

√ ለሌሎች ነባር ተማሪዎች ከመስከረም 21 እስከ 22 2012 ዓ/ም መሆኑን እየገለጽን

√ በ2012 ዓ/ም አዲስ የተመደበችሁ ተማሪዋች መግቢያ ጊዜ ጥቅምት 28 እና 29 መሆኑን እየገለጽን፣

አዲስ በዋቸሞ ዪኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ለምዝገባ ስትመጡ፦

• ከ8ኛ-12ኛ ክፍል ያለውን ሁሉንም የት/ማስረጃ ዋናውን ከ 02 ፎቶ ኮፒ ጋር፤
• 08 ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤
• አንሶላ፤ብርድ ልብስና የስፖርት ትጥቅ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፦

• ከተጠቀሰው ቀን ውጭ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

የዋቸሞ ዪኒቨርሲት ሬጅስትራር ጽ/ቤት
ጳጉሜ 03/2011 (08 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Hawassa University
3 - ቦታዎች በ0አመት
Share to your friends
ጳጉሜ 04/2011 (09 September 2019)
Advert on Addis Zemen
Hotel and Tourism Training Institute
2 - ቦታዎች በ0አመት 37 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
Share to your friends