የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች መግቢያ #መስከረም 20 - 21 መሆኑ አውቃችሁ ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን።‼️
Trainee Chemist
Habesha Breweries S.C.:
Would you like to be part of a Great Family? We are growing very fast with a team that is highly passionate about the beer industry. We value all of our people and their desire to grow personally and professionally and their dedication to brewing the best Ethiopian beer! We really care about having a company where our people love what they do and consider themselves as the ultimate consumers of their own Habesha Beer. As such, we aspire to create a work environment that is equally fun and a place where happiness can be felt with the teams that we form through time. We hire for attitude and skill as much as a passion for our industry.
If the above describes who you are, then our brewery is a place where you can prosper as leaders if you put learning and excellent execution as your practice in the work environment. Join us!
Habesha Breweries S.C. is looking for a Chemist –Trainee duty station Debre Berhan
The Role Summary:
The Chemist-Trainee, after completion of her/his overall on the job training, will be responsible for conducting both planned and unplanned physico- chemical analysis, inspections and maintains quality assurance related data as per accepted standard; ensure physico-chemical laboratory result is compliant with Habesha’s standard, national regulations for inputs and product certification
Job Requirements
The Person:
This role requires a vibrant FRESH GRADUATE who will have the opportunity to develop her/his career further within a very progressive learning and development as well as a dynamic and exciting work atmosphere. A university-level degree in Applied Chemistry/Food or Chemical Engineering/ or related fields with a cumulative GPA of 3.3 and above.
While working with us, you will be entitled to a wide range of employee benefits, such as medical insurance, comprehensive insurance, annual bonus, hardship allowance and other financial and non – financial rewards.
Habesha Breweries S.C. also provides a number of capacity development opportunities to its employees including talent management programme.
How to Apply
The closing date for the application is 19th September 2019. Qualified candidates should submit the application form found with this link:
http://ethiojobs.net/docs/Application_Form_Habesha_Breweries_MT.docx or jobs@habeshabreweries.com
We only shortlist those applicants who send the completed application form.
References will be taken and background checks will be carried out in conformity with Habesha’s HR Policy. HabeshaBreweries S.C. operates within an equal opportunity policy and actively encourages diversity, welcoming applications from all persons meeting the skills and experiences required.

በሪፖተር ጋዜጣ ላይ የወጡ ስራዎችን ለመመልከትና ለመከታተል...
You can look new Job vacancies that advert weekly by reporter magazine by different categories from Reporter job web portal.
Click here
https://www.ethiopianreporterjobs.com

Ethiopian Reporter Jobs in Ethiopia | Ethiojobs
Ethiojobs | Ethiopian Reporter Jobs In Ethiopia 2025 Vacancy
Ethiojobs vacancy | Ethiopian Reporter Jobs Vacancy in Ethiopia | jobs in ethiopia | jobs in addis ababa | Ethiopian Job vacancy website.
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
ጳጉሜ 02 /2011 (07 September 2019)
Advert on Addis Zemen
የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው የሥራ መደብ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት መሥፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
1. የሥራ መደብ መጠሪያ :- ጀማሪ የመድኃኒት ሽያጭ ሠራተ
የትምህርት ደረጃ ፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ( ኮሌጅ) በፋርማሲ ትምህርት ዲፕሎማ እና የሙያ ፍቃድ ያለው/ያላት ከሙያው 2 ዓመት ያልራቀ/ያልራቀች
የሥራ ልምድ ፡ 0(ዜሮ) ዓመት
ደመወዝ ፡ 2889 (ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር)
ብዛት ፡ 5 (አምስት)
2. የሥራ መደብ መጠሪያ :- የመድኃኒት ሽያጭ ኦፊሰር ትምህረት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ(ኮሌጅ) በፋርማሲ ትምህርት ዲግሪ ያለው/ያላት የሙያ ፍቃድ ያለው/ያላት
የሥራ ልምድ ፡ 0 ዜሮ) ዓመት
ደመወዝ ፡ 5174 (አምስት ሺህ አንድ መቶ ሰባ አራት ብር)
ብዛት ፡ 5 (አምስት)
የቅጥር ሁኔታ ፡ ሁለቱም የሥራ መደቦች በቋሚነት
የምዝገባ ጊዜ ፡ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት
የምዝገባ ሰዓት : ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት ከ2፡30 - 6፡00 ከሰዓት ከ7፡00 -11፡00 ቅዳሜ ከ2፡00 - 6፡30
ማሳሰቢያ፡- ከላይ የተመለከተውን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የቀበሌ መታወቂያ ወረቀት ማስረጃ በመያዝ አራዳ ፖስታ ቤት ቅጥር ግቢ በሚገኘው የድርጅቱ የሰው ኃብት አስተዳደር ክፍል ውስጥ በግንባር እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ጳጉሜ 02/2011 (07 September 2019)
Ethiopian Food Drug and Health Administration
Advert on Addis Zemen
74 - ቦታዎች በ0አመት 1 - ቦታ ልምድ ላለው/ላላት
መ/ቤታችን ከዚህ በታች በተመለከቱት ሙያዎች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ፡• አመልካቾች በምዝገባ ወቅት የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶኮፒ በማያያዝ እንዲሁም በፋርማሲ በባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ፣ በሜዲካል ላቦራቶሪ፣ በላቦራቶሪ ቴክኒሽያን ሙያ በሚመለከተው አካል ስለመመዝገቡ የሚገልጽ የሙያ ምዝገባ የምስክር ወረቀት አብሮ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
• ለምዝገባ የመመረቂያ ነጥብ ለወንዶች 2.75 እና በላይ ለሴቶች ለ2.5 እና ከዚያ በላይ የሆነ። የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት በባለሥልጣን መ/ቤቱ የሰው ሀብት ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
• የመመዝገቢያ ቦታ አድራሻ አፍሪካ ጐዳና ቦሌ ማተሚያ ቤት ወረድ ብሎ ሸዋ ሱፐርማርኬት አጠገብ ስልክ ቁጥር፡- 0115-52-41-22/23
የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አዲስ አበባ

Educational Strategy Center
2 - ቦታዎች በ0አመት 7 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
የከፍተኛ ትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን በቋሚነት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ቀጥሎ የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት (10) አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ማመልከቻ፣ CV፣የትምህርት ማስረጃ ፣እና የሥራ ልምድ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ 6 ኪሎ አካባቢ በሚገኘው ሊደርሽፕ ኢንስቲትዩት ህንፃ 2ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት/የአስተዳደር ቢሮ ቁጥር 213 ድረስ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ:ስልክ ቁጥር ፡- 0111580964 ይደውሉ፡፡ ከመንግስት መስሪያቤት ውጪ የተገኘ የስራ ልምድ ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ማስረጃ መቅረብ አለበት፡፡