Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Good Night !!!!
የአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ ነባር የመደበኛ ተማሪዎች በሙሉ

የአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ 2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ የቅድመ  ምረቃ ነባር ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 5 እና መስከረም 6  2012 ዓ.ም  ሲሆን ነባር የድህረምረቃ  ተማሪዎች ምዝገባ    መስከረም 7 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን  እየገለጽን ትምህርት የሚጀመረዉ ሐሙስ መስከረም 8 ቀን 2012 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

ሬጅስትራር
የአሳፋሪውን የትምህርት ሚኒስቴር የውሳኔ ቅሌት ተከትላ የመጣች ዜና
በነሐሴ ወር ግሽበት የታየባቸው ምርቶች...
°°°°° ሽንኩርት
°°°°° ቲማቲም 🍅
°°°°° ጤፍ 🌾
°°°°° Civics
°°°°° Biology
°°°°° Chemistry መሆናቸውን የወምበሩ ኃላፊዎች ገልፀዋል።😂😂😂
🇪🇹ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሰጠ ማሳሰቢያ🇪🇹

👉በመጪው የ2012 ዘመን መለወጫ በዓል የኤሌክትሪክ ኃይል
መቆራረጥና መዋዥቅን ለመቀነስ፤ ከተከሰተም አፋጣኝ ምላሽ
ለመስጠት በሃገር አቀፍ ደረጃ ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል፡፡

👉ሆኖም ከበዓሉ ጋር በተገናኘ ከፍተኛ የሆነ የኃይል ፍላጎት
ሊያጋጥም ስለሚችል፤ የድንጋይ ወፍጮ፣ የብረታ ብረት፣
የጨርቃ ጨርቅ፣ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች፣ የሲሚንቶ፣
የፕላስቲክ፣ የኬሚካልና የኮንስትራክሽን ግብዓት ፋብሪካዎች
ከጳጉሜ 6 ቀን 2011 ዓ.ም ከንጋቱ 12፡00 እስከ መስከረም 1
ቀን 2012 ዓ.ም ምሽቱ 12፡00 ድረስ ከዋናው የኃይል ቋት /
ከግሪድ/ የምታገኙትን ኃይል እንድታቋረጡ የተለመደ
ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡

👉እንዲሁም ኤሌክትሪክ በሚቋረጥበት ጊዜ የጥገና ስራ
ለማከናወን የተቋማችንን መታወቂያ ወይም የስራ ትዕዛዝ የያዙ
ባለሞያዎቻችን በተለያዩ አካባቢዎች ለስራ ጉዳይ ሊንቀሳቀሱ
ስለሚችሉ፤ ህብረተሰቡ ይህንን ተገንዝቦ አስፈላጊውን ትብብር
እንዲያደርግ እየጠየቅን፤ ከኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር ተያይዞ
ጥቆማ ለመስጠት ወይም መረጃ ለመጠየቅ ወደ 905 ነፃ
የጥሪ ማዕከላችን መደወል ወይም ከአቅራቢያ ካለ የአገልግሎት
መስጫ ማዕከል ማሳወቅ የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መልካም አዲስ አመት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

©Waltatv
#NEW

በ2011 ዓ.ም የመሰናዶ ት/ታችሁን አጠናቅቃችሁ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ላለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የሚቀበለው ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተላከለት ትዕዛዝ መሰረት በትምህርት ሚኒስቴር ወደ ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ ተማሪዎችን ብቻ መሆኑን እና ዩኒቨርሲቲው በራሱ የሚመድበው ተማሪ እንደሌለ አውቃችሁ ራሳችሁን ከተሳሳተ መረጃ እና ከአታላዮች እንድትጠብቁ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ከሰላምታ ጋር
የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

Via #JimmaUniversity
ጳጉሜ 05/2011 (10 September 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Haramaya University
74 - ቦታዎች በ0-አመት
ጳጉሜ 05/2011 (10 September 2019)
Advert on Addis Zemen magazine
Wachamo University
162 - ቦታዎች በ0አመት
ጳጉሜ 05/2011 (10 September 2019)
Advert on The Ethiopian Herald magazine
Haramaya University
18 - ቦታዎች በ0አመት
ጳጉሜ 05/2011 (10 September 2019)
Advert on The Ethiopian Herald magazine
Haramaya University
14 - ቦታዎች በ0አመት