Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.6K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
Delete your ex, shut down your crush, format your past, reprogram your heart and restart your life.
ሰው ነኝ ካልክ፦
Be Connected Industrial
Posted Date: May 29/2019
1. Junior Merchandiser
JOB DESCRIPTION
Responsibilities:
• Receive inquiry from customer
• Negotiating price with supplier and try to place the order
• Prepare price according to specification and delivering to customer
• Follow up fabric sample and accessories status
• Delivering different kinds of sample according to sample date
• Receive comments on the samples according to sample date
• Follow up quality of the product according to customer comments and requirements
• Communicating with customer on different issues and required certificate
• Make sure that the product is delivered on time and payment is received
Education Level:
• Bachelor's Degree
Experience:
• 0-1 years experience
Salary: Attractive
Qualifications/Skills
Degree on Garment Merchandising

Experience have an advantage

Skills:
• Good Interpersonal skills and communication skills
• Language: Good English skills for Listening, Spoken and written
How to Apply
• Interested candidates can send their latest resume in word or PDF via ethr@nexgenpkg.com within 15 working days.no other document should be attached for this turn except the resume.
Please write the job position you are applying for on the subject line of your e-mail address.
Candidate that fulfill all of the above requirement will be considered!
አዲስ ለተገኘዉ ግዙፍ የሕዋ አካል ስም ለመስጠት የመጨረሻዉ ቀን ዛሬ ነዉ:: በ920 ነጻ የስልክ መሥመር ላይ ስያሜዎን በጽሑፍ ይላኩ::

#PMOEthiopia
የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን በስራ ፈጠራ ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሄደ
*****************************
የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከተለያዩ አካላት ጋር በመተባበር በስራ ፈጠራ ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል።

70 ከመቶ የሚደርሰው የኢትዮጵያ ህዝብ እድሜው ከ30 ዓመት በታች የሆነ ወጣት መሆኑ በምክክር መድረኩ ተጠቅሷል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ 3 ሚሊዮን የሚሆነው ቀጥተኛ ስራ ፈላጊ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶቸ ስራ የሚፈልጉ ደግሞ 7 ሚሊዮን ናቸው ተብሏል።

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ስራ ፈላጊ እንደሆነ ነው በመድረኩ ላይ የተገለፀው።

እነዚህን ሰዎች ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ለማየት፣ የስራ እድል የፈጠሩ ሰዎችን ልምድ ለማለዋወጥ ታስቦ የተዘጋጀ ነው መድረኩ።

በመድረኩ ላይ በመንግስት ደረጃ የስራ እድል ፈጠራን ከማበረታታት አንፃር ምን አይነት ፖሊሲ መቀረፅ አለበት፣ ስራ ፈጥረው ያሉ ሰዎች በምን መልኩ መደገፍ አለባቸው፣ የግል ዘርፉ ወደ ስራ ገብቶ ለእነዚህ ወጣቶች ስራ እንዲፈጥር በምን መልኩ መታገዝ አለበት የሚሉ ሃሳቦች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል።

ሪፖርተር ጥበቡ ይርዳው
በጀማሪ አይ.ሲ.ቲ ኦፊሰር የስራ መደብ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በስሩ የሚገኙ ዲስትሪክቶችን መርጣችሁ ለተፈተናችሁ በሙሉ
*********************************
ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለጀማሪ አይ.ሲ.ቲ ኦፊሰር / Junior ICT Officer/ የስራ መደብ በቋሚነት ለመቅጠር በወጣው የስራ ማስታወቂያ መሰረት፤ አማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በስሩ የሚገኙ ዲስትሪክቶችን መርጣችሁ ጥር 4 ቀን ፈተና የወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች ውጤታችሁን እና ተጨማሪ ማሳሰቢያዎችን ከስር በተያያዙት ምስሎች በመመልከት በሶስት ቀናት ውስጥ በተመዘገባችሁበት ዲስትሪክት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት