Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
በጀማሪ አይ.ሲ.ቲ ኦፊሰር የስራ መደብ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በስሩ የሚገኙ ዲስትሪክቶችን መርጣችሁ ለተፈተናችሁ በሙሉ
*********************************
ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለጀማሪ አይ.ሲ.ቲ ኦፊሰር / Junior ICT Officer/ የስራ መደብ በቋሚነት ለመቅጠር በወጣው የስራ ማስታወቂያ መሰረት፤ አማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በስሩ የሚገኙ ዲስትሪክቶችን መርጣችሁ ጥር 4 ቀን ፈተና የወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች ውጤታችሁን እና ተጨማሪ ማሳሰቢያዎችን ከስር በተያያዙት ምስሎች በመመልከት በሶስት ቀናት ውስጥ በተመዘገባችሁበት ዲስትሪክት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
***************
በዋናው መስሪያ ቤት በጁንየር ኤሌክትሪካል ኢንጅነር /ከስተመር ሰርቪስ ሪፕረዘንታቲቪ/ የስራ መደብ ሰኔ 18 ቀን 2014 ዓ.ም በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ ተመዝግባችሁ ስማችሁ በዚህ የቴሌግራም አድራሻችን፡- https://web.telegram.org/z/#-1475644060 በተያያዘው የስም ዝርዝር መረጃችሁ መሰረት፤ የተመረጣችሁ አመልካቾች ቅዳሜ ህዳር 10 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት 2፡30 በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዮት ግቢ ማንነታችሁን የሚገልፅ መታወቂያ እና ምዝገባ ያከናወናችሁበት የመጀመሪያ ድግሪ የትምህርት ማስረጃ ይዛችሁ በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት