Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
አዲስ ለተገኘዉ ግዙፍ የሕዋ አካል ስም ለመስጠት የመጨረሻዉ ቀን ዛሬ ነዉ:: በ920 ነጻ የስልክ መሥመር ላይ ስያሜዎን በጽሑፍ ይላኩ::

#PMOEthiopia
በመንግሥት የተላለፉ ውሳኔዎች:-
ከዛሬ ጀምሮ ትምህርት ቤቶች ፣ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች እና ትላልቅ ስብሰባዎች ለ15 ቀናት እንደሚዘጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትዕዛዝ ሰጥተዋል።

• ሰፋ ያለ ቁጥር ያላቸው ስብሰባዎች ከዛሬ ጀምሮ ለሁለት ሳምንታት እንዳይካሄዱ

• የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሰፋ ያሉ የስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ለሁለት ሳምንታት እንዳይካሄዱ

• የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በመላ ሀገሪቱ ለሁለት ሳምንታት እንዲዘጉ

• እንዲሁም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ባሉበት ቦታ ሆነው ሳይወጡ እና ሳይገቡ ክትትል እየተደረገላቸው እንዲቆዩ

• በእምነት ተቋማት የሚደረጉ ሰፋ ያሉ የአምልኮ ሥርዓቶች ለሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት እንዲቀንሱ የሚደረግበትን አግባብ የሃይማኖት መሪዎች እንዲያመቻቹ ተጠይቋል፡፡
Via
#PMOEthiopia
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስር ሹመቶችን ዛሬ ሰጡ:-

- ዶ/ር ቀንዓ ያደታ የመከላከያ ሚኒስትር
- ዶ/ር ጌድዮን ጢሞቴዎስ፤ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
- ዶ/ር ሳሙኤል ሁርካቶ፤ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር
- ታከለ ኡማ፤ የማዐድንና ነዳጅ ሚኒስትር
- ተስፋዬ ዳባ፤ ምክትል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ
- ዮሐንስ ቧያለው፤ የኢትዮጵያ የውጭ ግነኙነት ስትራቴጂክ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር
- ንጉሡ ጥላሁን፤ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ኮሚሽነር
- እንደአወቅ አብቴ፤ የብረታ ብረት ኢንጅኔሪንግ ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር
- ፍቃዱ ጸጋ፤ ምክትል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
- ፕሮፌሰር ኂሩት ወልደ ማርያም፤ በሚኒስትር ማዕረግ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ዘርፍ አማካሪ

#PMOEthiopia
አዳዲስ እና ፈጣን ወቅታዊ መረጃ በ Citizen Journal ያግኙ
Join here 👇👇
@citizensjouranalethiopia
@citizensjouranalethiopia