Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
ግንቦት 22/2011 (30 May 2019)
Advert on The Ethiopian Herald
Industrial Park Development Corporation
6 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
[ ራስን ማሸነፍ ባላንጣን ከማሸነፍ በላይ ጀግና ሲያደርግ ]
.
#በእሥሌማን_አባይ [ Journalist ]

“LOST A MEDAL BUT WON HEARTS”

አትሌቱ የወርቅ ሜዳሊያውን ትቶ ከወርቅ በላይ የሆነ ጀብዱ ፈፀመ። ይህኛው ጀግንነት ተቀናቃኝን ሳይረቱ በሰብአዊ ፍቅር ብቻ የጀግኖች ጀግና የሚሆኑበት ክስተት ነው።

ኬኒያዊው አትሌት ሲሞን ቼፕሮት፣ አለማቀፍ በሆነ የ 10 ሺህ ሜትር አትሌቲክስ ውድድር ላይ በማሸነፊያው ጫፍ ላይ ይገኛል። የአገሩ ልጅና ብርቱ ተቀናቃኙ የሆነው ኬኔት ኪፕኬሞይ ድንገት ሲዝለፈለፍ ተመለከተ። ሲሞን በዚያች ቅፅበት አንደኝነቱን ከልቡ አወጣው። ለሁለተኛ ጊዜ የወርቅ ሜዳሊያ የማሸነፉን ነገርም ተወው። ይልቁንም ጔደኛውን ደግፎ ለማንሳት ወሰነ። ቀስ አድርጎም አነሳው። ከዛም ከጔደኛው ጋር በቀስታ እየተጔዙ ውድድሩን 15ኛ እና 16ኛ ሆነው ጨረሱት።

ሲሞን በሩጫ ከሚገኘው አሸናፊነት የሰው ልጅን በፍቅር ማሸነፍ እንደሚበልጥ በተግባሩ ገለፀ።

የተፎካካሪውን ውድቀት እንደመልካም አጋጣሚ ከመጠቀም ይልቅ ልባዊ ወንድምነቱን በወሳኟ ቅፅበት ማሳየት ታላቅነት ስለመሆኑ ተግብሮ አሳዬ።

ከወርቅ ሜዳሊያው ይልቅ ሰብአዊነት እንደሚልቅ ለመላው አለም አወጀ።

ከአትሌትነት በፊት "ሰው መሆን ይቀድማል" የሚል ትምህርትንም በታሪኩ አሰፈረ።

ትንግርቱን በቀጥታ ቴሌቪዥን የሚከታተሉ ሁሉ ሲሞንን "ጀግና ጀግና" ሲሉ አወደሱ።

በናይጄሪያ የአለም አትሌቲክስ ወኪሎች ሲሞንን "ጀግናችን" ሲሉ አወደሱት። ለመልካም ተግባሩም 1 ሚሊዮን ሺልንግ ሸለሙት።

የውድድሩ አዘጋጆችም ለወንድማዊ መልካም ተግባሩ ሌላ 1 ሚሊዮን ሺልንግ አበረከቱለት።

ከማእረጎች ሁሉ ሰው መሆን በላጭ ነው። የሰው ልጅም ከሁሉም ውድ ነው።

ባላንጣን ከመርታት የራስን ፍላጎት ማሸነፍ እውነተኛው ጀግንነት ነው።
Okpekpe Race Promoter Itemuagbor Hails Amazing Fair Play Hero Cheprot
Mike Itemuagbor, promoter of the IAAF silver label Okpekpe International 10km Road Race has hailed Kenyan athlete, Simon Cheprot for his heroic feat at the 7th edition of the race held last Saturday in Okpekpe, a rusty town in Etsako East local government area of Edo State.
The lanky Cheprot who won the Okpekpe race men’s title in 2016 and was first runner up last year won the hearts of fans both at the venue and those watching live on television across the African continent when he stopped to help a rival, Kenneth Kipkemoi who collapsed towards the end of the race.
Cheprot helped his colleague across the finish line before beckoning on the medical team at the finish for aid.
The Kenyan was rewarded with $10, 000 for his humanitarian effort and Itemuagbor says what Cheprot did is the true definition of sportsmanship.
”Simon (Cheprot) may not have fulfilled his ambition of becoming the first athlete (man or woman) to win two Okpekpe titles since 2013 when we began this race, but he came to Okpekpe this year, ran and left as the hero. He did not win any medals but he won hearts.
https://www.completesports.com/okpekpe-race-promoter-itemuagbor-hails-amazing-fair-play-hero-cheprot/
New job Vacancy
''ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው''
አንድ አፈ ታሪክ አለ.....
አንድ ሰው ነበር እርሱም በምድር ላይ ሲኖር ሁልጊዜ ለሰዎች መልካም እና ቅን በጎ አሳቢ ሰውን አክባሪ ነበር።
ያው ሞት አይቀርም እና እርሱም ይሞታል። እርሱም ከእግዚአብሔር ፊት ለፍርድ በቀረበ ወቅት ጌታዬ እኔ በምድር ላይ ስኖር ሰውን አልበደልኩም፣ ነፍስ አላጠፋሁም፣ ከሰው አልተጣለሁ፣ መልካምና ቅን አሳቢ ነበርኩ እና መንግስተ ሰማይ መግባት አለብኝ ይላል። እግዚአብሔርም እንዲህ አለወው ''እጆችህ ለታመሙ እና ለተቸገሩ አልተዘረጉም አልደረሱም'' አለው ይባላል።
እናም በቻልነው በተሰጠን መጠንና አቅም የታመሙትን የተቸገሩትን ብንጠይቅ ብንረዳ በምድር ላይ የሕሌና እረፍትን በሰማይም የነፍስን ዋጋ እናገኛለል።
ይሕን የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን የበጎ አድራጎት ድርጅትን በመርዳት በካንሰር ሕመም ክፉኛ ለታመሙ ወገን ዘመድ ጠያቂ የሌላቸው ሕሙማንን በነፃ እንዲታከሙ እና ከሕመማው እንዲፈወሱ የበኩልዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ።
የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች፦
~በካንሰር በሽታ የተጠቁ ገንዘብ፣ ጠያቂ ተንከባካቢ ረዳት የሌላቸውና በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የወደቁትን በማንሳት ወደ መርጃ ማዕከሉ በመውሰድ የሕክምና፣ የምግብ፣ የመጠለያ፣ የንጽሕና አገልግሎት ሙሉ ወጭዎችን በመሸፈን የሚረዳ ድርጅት ነው።
ማዕከሉን ለመርዳት
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የሒሳብ ቁጥር ፡ 1000008172084
የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን
ብለው መርዳት ይቻላል።
ማዕከሉን በአካል ለመጎብኘት ለምትፈልጉ፦
አድራሻ ጉሌል ክ / ከተማ, ከዋናው ሆስፒታል ጀርባ
ስልክ: +251 112 591476
+251 961 585858
ፋክስ: +251112590117
ኢሜል- yeeca@ethionet.et
ድረገፅ: : www.yeeca.org
ፖ.ሳ. ቁ : 18676ደውሎ ስለ ማዕከሉ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይቻላል።
ኢ.ሜይል: yeeca@ethionet.et or info.yeca@gmail.com
መልካምነት ለራስ ነው።
የኢትዮጵያ ካንሰር አሶሴሽን
Urgent ....
External Vacancy
Delete your ex, shut down your crush, format your past, reprogram your heart and restart your life.
ሰው ነኝ ካልክ፦
Be Connected Industrial
Posted Date: May 29/2019
1. Junior Merchandiser
JOB DESCRIPTION
Responsibilities:
• Receive inquiry from customer
• Negotiating price with supplier and try to place the order
• Prepare price according to specification and delivering to customer
• Follow up fabric sample and accessories status
• Delivering different kinds of sample according to sample date
• Receive comments on the samples according to sample date
• Follow up quality of the product according to customer comments and requirements
• Communicating with customer on different issues and required certificate
• Make sure that the product is delivered on time and payment is received
Education Level:
• Bachelor's Degree
Experience:
• 0-1 years experience
Salary: Attractive
Qualifications/Skills
Degree on Garment Merchandising

Experience have an advantage

Skills:
• Good Interpersonal skills and communication skills
• Language: Good English skills for Listening, Spoken and written
How to Apply
• Interested candidates can send their latest resume in word or PDF via ethr@nexgenpkg.com within 15 working days.no other document should be attached for this turn except the resume.
Please write the job position you are applying for on the subject line of your e-mail address.
Candidate that fulfill all of the above requirement will be considered!
አዲስ ለተገኘዉ ግዙፍ የሕዋ አካል ስም ለመስጠት የመጨረሻዉ ቀን ዛሬ ነዉ:: በ920 ነጻ የስልክ መሥመር ላይ ስያሜዎን በጽሑፍ ይላኩ::

#PMOEthiopia
የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን በስራ ፈጠራ ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሄደ
*****************************
የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን ከተለያዩ አካላት ጋር በመተባበር በስራ ፈጠራ ዙሪያ የምክክር መድረክ አካሂዷል።

70 ከመቶ የሚደርሰው የኢትዮጵያ ህዝብ እድሜው ከ30 ዓመት በታች የሆነ ወጣት መሆኑ በምክክር መድረኩ ተጠቅሷል። ከዚህ ውስጥ ደግሞ 3 ሚሊዮን የሚሆነው ቀጥተኛ ስራ ፈላጊ ሲሆን በተለያዩ ምክንያቶቸ ስራ የሚፈልጉ ደግሞ 7 ሚሊዮን ናቸው ተብሏል።

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ስራ ፈላጊ እንደሆነ ነው በመድረኩ ላይ የተገለፀው።

እነዚህን ሰዎች ወደ ስራ ማስገባት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ለማየት፣ የስራ እድል የፈጠሩ ሰዎችን ልምድ ለማለዋወጥ ታስቦ የተዘጋጀ ነው መድረኩ።

በመድረኩ ላይ በመንግስት ደረጃ የስራ እድል ፈጠራን ከማበረታታት አንፃር ምን አይነት ፖሊሲ መቀረፅ አለበት፣ ስራ ፈጥረው ያሉ ሰዎች በምን መልኩ መደገፍ አለባቸው፣ የግል ዘርፉ ወደ ስራ ገብቶ ለእነዚህ ወጣቶች ስራ እንዲፈጥር በምን መልኩ መታገዝ አለበት የሚሉ ሃሳቦች ተነስተው ውይይት ተደርጎባቸዋል።

ሪፖርተር ጥበቡ ይርዳው