Ethio Job Vacancy
46.2K subscribers
23.2K photos
63 videos
157 files
19.5K links
አዳዲስ እና ወቅታዊ የሥራ ቅጥር ማስታወቂያዎችን ከተለያዩ ጋዜጦችና ድረ ገጾች ለሥራ ፈላጊዎች መረጃ መስጠት ነው።
Post New Job vacancies to Who are looking jobs.
Group discussion https://t.me/+uGe3tVg5jF4yZjk0
Download Telegram
በጀማሪ አይ.ሲ.ቲ ኦፊሰር የስራ መደብ የአማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በስሩ የሚገኙ ዲስትሪክቶችን መርጣችሁ ለተፈተናችሁ በሙሉ
*********************************
ጥቅምት 17 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለጀማሪ አይ.ሲ.ቲ ኦፊሰር / Junior ICT Officer/ የስራ መደብ በቋሚነት ለመቅጠር በወጣው የስራ ማስታወቂያ መሰረት፤ አማራ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት እና በስሩ የሚገኙ ዲስትሪክቶችን መርጣችሁ ጥር 4 ቀን ፈተና የወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች ውጤታችሁን እና ተጨማሪ ማሳሰቢያዎችን ከስር በተያያዙት ምስሎች በመመልከት በሶስት ቀናት ውስጥ በተመዘገባችሁበት ዲስትሪክት እንድታመለክቱ እናሳስባለን፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
New job vacancy
Organization: Haramaya University
ኮረም ላይ የቀረበ ስዕል ነው ። ሰዓሊው እጅህ ይባረክ።
ግንቦት 21/2011 ዓ.ም የወጣ
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ቶቶት የባሕል ምግብ አዳራሽ የተለያዩ ሠራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።
ዛሬ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትምባሆ የማይጨስበት ቀን እየተከበረ ይገኛል::

የትንባሆ ጭስ 🚬 አምስት ሰዓት ለሚሆን ጊዜ በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በውስጡ የያዛቸው ኬሚካሎች ለሳንባ ካንሰር ዋነኛ መንስኤ ሲሆኑ ለሳንባ ነቀርሳ እና ለከፍተኛ ስር የሰደደ የመተንፈሻ አካላት በሽታ ተጋላጭነትን ይጨምራሉ፡፡

ጭስ መተንፈስ ይብቃ! - በዚህ ዓመት ትምባሆ በማይጨስበት ቀን ትምባሆ ይብቃ እንበል!
የሰውን ስህተት ብቻ ሳይሆን የራሳችንንም ቆም ብለን እንይ
መልካም ቀን