#የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለካቢኔ አባልነት በከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የቀረቡ እጩዎች ዝርዝር!!
ዶ/ር ቀንዓ ያደታ፦ የሰላም እና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ
ዶ/ር ሂሩት ካሳው፦ የባህል፤ኪነጥበብ ና ቱሪዝም ቢሮ ሀላፊ
ወ/ሮ ጽዋዬ ሙልነህ፦ የፍትህ ቢሮ ሀላፊ
አቶ ጀማል አልዩ፦ የመሬት ልማት አስተዳደር ቢሮ ሀላፊ
አቶ ዳዊት የሺጥላ፦ የትራንስፓርት ቢሮ ሀላፊ
ኢ/ር አያልነሽ ሀ/ማሪያም ዲዶ፦ የዲዛይንና ግንባታ ቢሮ ሀላፊ
ዶ/ር ሙሉቀን ሀብቱ፦ የቴክኒክ ሙያና የስልጠና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሀላፊ
አቶ አደም ኑሪ ዋበላ፦ የንግድ ቢሮ ሀላፊ
ዶ/ር ዮሀንስ ጫላ፦ የጤና ቢሮ ሀላፊ
አቶ ዘላለም ሙላቱ፦ የትምህርት ቢሮ ሀላፊ
ዶ/ር ሀና የሺንጉስ፦ የሴቶች ህፃናትና እና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ሀላፊ
አቶ ሙሉጌታ ተፈራ፦ የገቢዎች ቢሮ ሀላፊ
አቶ አብርሃም ታደሰ፦ የወጣቶች እና ስፓርት ቢሮ ሀላፊ
አቶ ዮናስ ዘውዴ፦ የኮሚኒኬሽን ቢሮ ሀላፊ
ወ/ሮ ጽጌረዳ ወርቁ፦ የከተማ ውበት እና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ሃላፊ
ዶ/ር ዳዲ ወዳጆ፦ የፕላን ልማት ኮሚሽን ሀላፊ
አቶ ግርማ ሰይፉ፦ የኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ
አቶ የሱፍ ኢብራሂም፦ የመንግስት ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ሆነው እንዲመሩ ለአዲስ አበባ ምክር ቤት ቀርበዋል!!

#የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት አፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስለተፈጠረው ሁኔታ በኮሚሽኑ ማብራሪያ እንዲሰጠው ጠየቀ፣፣
ሰመራ-ህዳር 16/2014 (አፋ.ብ.መ.ድ)
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት አፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስለተፈጠረው ሁኔታ በኮሚሽኑ ማብራሪያ እንዲሰጠው ጠየቀ፣፣
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በተባበሩት መንግስታት አፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ ስለተፈጠረው ሁኔታ በኮሚሽኑ ማብራሪያ እንዲሰጠው ጠየቀ።
በኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ በከተማዋ ረብሻ መፈጠሩንና የኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ እንደታወከ በማስመሰል የተቀነባበረ የቪዲዮ ምስል ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ የማህበራዊ ትስስር ገጾች መነጋገሪያ ሁኖ ውሏል፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የጠየቃቸው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ጄላን አብዲ ሁኔታውን ኮሚሽናቸው እየተከታተለው መሆኑንና የተባበሩት መንግስታት የአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ማብራሪያ እንዲሰጥ መጠየቁን ነግረውናል፡፡
የመንግስታቱ ድርጅት በአዲስ አበባ የጸጥታ ችግር ሊፈጠር ይችላል በሚል በሬ ወለደ የውሸት ወሬ በማሰራጨት ሰራተኞቹ ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
ዛሬ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተሰራው የሁከት ድራማም የዚህ የውሸት ፕሮፓጋንዳ መጠቀሚያ አንዱ አካል ሳይሆን እንዳልቀረ ብዙዎች ተንታኞች እየገለጹ ይገኛሉ፡፡
_አካባቢህን ጠብቅ
_ ወደ ግንባር ዝመት
_ መከላከያን ደግፍ
#የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ