#ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመቀሌ ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር ተወያዩ፣፣
ሰመራ-አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት- ታህሳስ 04/2013
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በመቀሌ ከከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር ተወያዩ፣፣
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሕግ ማስከበር ሂደቱን ከመሩ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ጋር መቀሌ ላይ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በአካባቢው ለሕዝቡ እየተደረገ ያለው ሠብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል።
መቀሌ ላይ በተካሄደው ውይይት ሌተና ጄኔራል አበባው ታደሰና ሌተና ጄኔራል ባጫ ደበሌን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ የጦር መኮንኖች ተሳትፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ድሉ የመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መሆኑን በውይይቱ ላይ ተናግረዋል።
በጁንታው ላይ የተገኘው ድል የሚያኩራራ ሳይሆን 'የምንማርበትና የኢትዮጵያን ቀጣይነት የምናረጋግጥበት ነው' ማለታቸውን ኢዜአ ከስፍራው ዘግቧል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትግራይን ክልል መልሶ ለማቋቋም መንግስት በሙሉ ትኩረት ይሰራል ብለዋል።
በአካባቢው ለሕዝቡ የተጀመረው ሠብዓዊ ድጋፍ እንደሚቀጥልና መንግስት በሕግ ማስከበሩ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን እንደሚደግፍ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ተናግረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪም ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር በወቅታዊ የክልሉ ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል።
በተለይም ክልሉን መልሶ ለማቋቋም በሚሰሩ ስራዎች ላይ መምከራቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
#ኢ.ቢ.ሲ

#መቐለ ዩኒቨርሲቲ 3‚291 ተማሪዎችን አስመረቀ፣፣
ሰመራ-አፋር ብዙሃ መገናኛ ድርጅት-ታህሳስ 08/2013
መቐለ ዩኒቨርሲቲ 3‚291 ተማሪዎችን አስመረቀ፣፣
መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 3‚291 ተማሪዎች አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው 3‚290 ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ፤ አንድ ተማሪ ደግሞ በሦስተኛ ዲግሪ ያስመረቀ መሆኑ ታውቋል።
ከጠቅላላ ተመራቂዎች 30 በመቶው፣ እንዲሁም በጤና መስክ ከተመረቁት መካከል ደግሞ 38 በመቶው ሴቶች መሆናቸውን ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያገኘነው መረጃ አመልክቷል።

"ሐይቅ ከተማ"ሐይቅ ከተማ በአሸባሪው ህወሓት እጅ ወድቃለች የሚለው መረጃ የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ነው "
- አቶ ከበደ ካሳ የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ
....
ሐይቅ ከተማ በአሸባሪው ህወሃት እጅ ወድቃለች የሚለው መረጃ የተለመደው የሀሰት ፕሮፖጋንዳን የሚያራግቡና የአሸባሪ ቡድኑ ግብረ አበሮች ያሰራጩት የሃሰት ወሬ ነው ሲሉ የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከበደ ካሳ ገለጹ፡፡
ከንቲባው ዛሬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ በአሁኑ ወቅት ሐይቅ ከተማ በጀግናው የመከላከያ ሰራዊት እና በአማራ ልዩ ሃይል ቁጥጥር ስር ናት።
የከተማዋ ነዋሪ የተለመደ እንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ የገለጹት ከንቲባው፤ ህብረተሰቡ ከመከላከያ ጎን ተሰልፎ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝም አመልክተዋል፡፡
ወደ ከተማዋ ሰርጎ ለመግባት በሶስት አቅጣጫ የሚደረግ ሙከራ ቢኖርም፤ በመከላከያ እና በልዩ ሃይሉ ከፍተኛ ተጋድሎ ጠላት ተመትቶ እየተመለሰ ይገኛል ብለዋል፡፡
በዘላለም ግዛው በአሸባሪው ህወሃት እጅ ወድቃለች የሚለው መረጃ የተለመደው የሀሰት ፕሮፖጋንዳን የሚያራግቡና የአሸባሪ ቡድኑ ግብረ አበሮች ያሰራጩት የሃሰት ወሬ ነው ሲሉ የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከበደ ካሳ ገለጹ፡፡

#ኢ.ፕ.ድ

#የጎንደር አርሶአደሮች ወደ ውሎ እና አፋር ግንባር ዘመቱ፣፣
በሰልፍ በሰልፍ ሆነው አውራ ጎዳናው ላይ ይታያሉ። ሁሉም ያለውን መሳሪያ አንግቧል። ህጻናቱ የጀግኖቹን ስንቅ እና ጓዝ ተሸክመው በማገዝ እየሸኟቸው ነው። “ወሎም አፋርም የእኛው ወገን ነው፤ ሁሉም ኢትዮጵያ ነው ብለን ወደግንባር እየዘመትን ነው” የሚሉት አትንኩኝ ባይነት ስሜት የሚነበብባቸው የጎንደር አርሶአደሮች ናቸው።
አርሶአደሮቹ ወደግንባር ሲጓዙ ያገኟቸው የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘጋቢዎች አነጋግረዋቸዋል።
ከአንዳቤት ወረዳ የመጡት አርሶአደር አልማው እንይ እና ቢያርጌ ውቡ መሳሪያቸው ይዘው ወደ ወሎ ግንባር የሚዘምቱት እንደነሱ ንጹሃን የሆኑ ወገኖቻቸውንከአሸባሪው ጥቃት ለማዳን መሆኑን ይናገራሉ።
የአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች እንዲሁም አፋርን በወረራ የያዘው አሸባሪ ሁድን ወገኖቻችንን እያሰቃየ መሆኑ እንቅልፍ ነስቶናል። ስለዚህ በቦታው ተገኝተን ልንዋጋው እያቀናን ነው። በመከላከያ ሠራዊቱ ጋር ተቀናጅተን በጀግንነት በመፋለም ንጹሃን ወገኖቻችችን ነጻ እንደምናወጣቸውም እርግጠኛ ነን ሲሉ በልበ ሙሉነት ተናግረዋል።
የላይ ጋይንት ወረዳ አርሶአደር 10 ዓለቃ ደስታው ተስፋው በበኩላቸው፤ ሀገር በወራሪ ስትደፈር እጃችንን አጣጥፈን መቀመጥ እንደሌለለብን እናውቃለን። በመሆኑም ወራሪውን ከአማራ እና አፋር ክልል አካባቢዎች ጠራርጎ ለማስወጣት ቆርጠን ተነስተናል። መንግስት ያወጣውን የክተት ጥሪ በመቀበል ወደግንባር ስንዘምት በደስታ ነው ሲሉ ስሜታቸውን ገልጸዋል።
ከልጃቸው ጋር ያገኘናቸው ሌላኛው ዘማች አርሶአደር ካሳው መልካሙ ናቸው። ከአባቱ ጋር በእግሩ 15 ኪሎሜትር ተጉዞ የመጣው ልጃቸው አቅፎ ከሳመ በኋላ “በጀግንነት እንደምትመለስ አልጠራጠርም” ብሎ ሲሰናበታቸው አገኘናቸው።
አባትም “የሀገር አደራ ነውና በጀግንነት እንደምመለስ አልጠራጠርም። ሀገር ስተወረር ዝም ብሎ የሚቀመጥ ልብ የለኝም፤ አገሬ ተወርራ ከማይ ሞቴን እመርጣለሁ ብዬ ተነስቻለሁ” ብለው ወደግንባር ዘምተዋል።
ከጎንደር አርማጭሆ፣ በለሳ፣ እብናት፣ እስቴ ጉና እና ከተለያዩ አካባቢዎች የተነሱ አርሶአደር እና ሚሊሻዎች ወደየግንባሮቹ በመዝመት ላይ ናቸው። ወጣቱ የህብረተሰብ ክፍልም የእኛን አርዓያ በመከተል በነቂስ ወደየግንባሮቹ ሊዘምት ይገባል ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።
#ኢ ፕ ድ

"የአማራ ክብር የአፋር ክብር ነው" - አቶ አወል አርባ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር
ሰመራ-ጥር 22, 2014 (አፋ.ብ.መ.ድ)

አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ከፍተኛ ሽንፈት ከመከናነቡም በላይ በምርቃና ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ አሁን በደንብ ገብቶታል።
የደቡብ ዕዝ የሽልማትና እውቅና መርሐ ግብር ላይ የተገኙት የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ እንዳሉት፤ አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ከፍተኛ ሽንፈት ከመከናነቡም በላይ በምርቃና ኢትዮጵያ እንደማትፈርስ አሁን በደንብ ገብቶታል ብለዋል።
ጁንታውን መስጂድ እንደገባ ውሻ ነው ተቀጥቅጦ የተባረረው" ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ በህይወት ለተረፈው የሰጠነው መልዕክት ራሱን ኦዲት እንዲያደርግ ነው ብለዋል።
"እናንተ አፋር ናችሁ" ሲሉ የኢትዮጵያ ህዝብና የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለአፋር የዋለውን ውለታና የከፈለውን የህይወት መስዋትነት አድንቀዋል።
ጁንታው አማራ እና አፋርን ጠላት ብሎ ወረራ መፈፀሙ የሁላችንም ህመም ነው። እኛ ግን ኢትዮጵያን ለመታደግ አብረን ተፋልመናል "የአማራ ክብር የአፋር ክብር" ነው ብለዋል።
በክፍለዮሐንስ አንበርብር