#ጁንታው በአፋር ህዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት እንደሚቃወሙ በሎግያ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በሰላማዊ ሰልፍ ገለፁ።
ሰመራ-ሐምሌ 11/2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
አሸባሪው የህወሀት ጁንታ በአፋር ላይ ህዝብ ላይ የከፈተውን ጦርነት እንደሚቃቀሙ በአፋር ሎግያ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ጠዋት ገልፀዋል።
የሽብር ቡድኑን እኩይ ተግባር በመቃወም ሰልፍ የወጡት በሎግያ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች "ጁንታው በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የጀመረውን ጦርነት አጥብቀን" እንቃወማለን ሲሊ ድምፃቸውን አሰምተዋል።
ሰልፈኞቹ ጁንታው በንፁሀን የአፋር አርብቶ አደሮች ላይ የከፈተው ጦርነት በምንም አይነት መልኩ ተቀባይነት የሌለውና ሊኮነን የሚገባ አረመኔያዊ ተግባር በመሆኑ ለማውገዝ አደባባይ መውጣታቸውን ሰልፈኞቹ ገልፀዋል።
የህወኃት የሽብር ቡድን በትናንትናው ዕለት በንፁሀን የአፋር አርብቶ አደር ላይ በፈንቲ ረሱ ያሎ ወረዳ በኩል ጥቃት መክፈቱ ይታወሳል።
#Raceena: D/An/Ku/buxa

#ጁንታው በጋሊኮማ በንፁሀን አርብቶ አደሮች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አስመልክቶ የሶስት ቀን ሀዘን ታውጇል።
#ሰመራ-ነሀሴ 05/2013 (አፋ.ብ.መ.ድ)
አሸባሪው የህወሀት ጁንታ በአፋር ክልል በፈንቲ ረሱ በጋሊኮማ ጊዚያዊ መጠለያ ተጠልለው የነበሩ በንፁሀን አርብቶ አደሮች ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከዛሬ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሀዘን ቀን እንዲሆን የአፋር ክልል መንግስት አውጇል።
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ ጁንታው በጋሊኮማ በንፁሀን ላይ ያደረሰው ጭፍጨፋ እጅግ ዘግናኝ እንደነበር ገልፀው የክልሉ መንግስትም ይህን ጥልቅ ሀዘን አስመልክቶ የሶስት ቀናት ሀዘን ማወጁን ገልፀዋል።
ታሪክ የማይረሳው 107 ህፃናትን, 89 ሴቶችን እና 44 አዛውንቶችን ህይወት የቀጠፈውን አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ያካሄደው የህወሀት ጁንታ ድንገት በከፈተው በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት ንፁሃን አርብቶ አደሮች መገደላቸውና መቁሰላቸው እንዲሁም በመጋዝን የነበረ የአስቸኳይ እርዳታ ሙሉ በሙሉ ማውደሙ ይታወሳል።
ጁንታው ገና ቀድሞ በረሀ እያለ የነበረውን የአፋርን መሬቱ ወደ ራሱ የማካለል ቅዠትን በግርግር መፈፀም የሚያስችለው መስሎት በፈፀመው ወረራ አርብቶ አደሩን ማህበረሰብ የጥቃት ሰለባ አድርጎታል።
በተለይም በጋሊኮማ ዘግናኝ የዘር ማጥፋት ጥቃት ፈፅሟል አሽባሪው ህወሀት። ይህንንም ዘግናኝ ጭፍጨፋ አስመልክቲ በአፋር ክልል ውስጥ ከዛሬ ነሀሴ 05 /2012 እስከ ነሀሴ 07/2013 ድረስ የሀዘን ቀን እንዲሆንና የአፋር ክልል ባንዲራም ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ የክልሉ መንግስት ወስኗል።
ይህን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ኢ ሰብአዊ ድርጊት ውድ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በያሉበት ሆነው እንዲቃወሙና እንዲያወግዙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
t.me/AfarMassMediaAgency
#አፍ/ብ/ክ/መ/ካ/ጽ/ቤት

#ጁንታው ሲቪሊያንን ታርጌት ያደረገ የከባድ መሳሪያ ድብደባ በጭፍራ እያደረገ ነው!
አሸባሪው ህወሀት በአፋር ጭፍራ ወረዳ በኩል ነፁሀን ሲቪሎችን ቀጥታ ኢላማ ባደረገ መልኩ፣ ከተማውን የማውደም እና የዘር ማጥፋትን ያለመ ጥቃት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ እየፈፀመ ይገኛል።
ከተማን በከባድ መሳሪያ ማውደም ከባድ ወንጀል ነው። ጁንታው የተያያዘው ንፁሀንን ማሸበርና በመድፍ የታገዘ ድብደባ በጭፍራ ወረዳ እያካሄደ ነው።
ወራሪው ጁንታ በጋሊኮማ ያደረሰው የዘር ማጥፋት ወንጀል አልበቃ ብሎት ከሰሞኑ ደግሞ በአፋር በተለያዩ አካባቢዎች በበራህሌ፣ በመጋሌ፣ በኡዋ እና በጭፍራ በኩል ከርቀት ከባድ መሳሪያ ንፁሀንን ሲቪሎችን ኢላማ ያደረገ ተኩስ ከፍቷል።
ንፁሀንን መግደል እና ዘር ማጥፋት ዘመቻን ስራዬ ብሎ የተያያዘው ጁንታው በአፋር በፈንቲ ረሱ በኩል እና በኪልበቲ ረሱ ዞኖች በኩል ካሁን በፊት ያደረገውን ወረራ የአፋር ልዩ ሀይል፣ ሚሊሺያ እና ህዝባዊ ሰራዊት በሚገባ በመመከት ወደ መጣበት በመመለስ የደረሰበትን ኪሳራ ለመሸፈን በሚመሰል መልኩ ከሰሞኑ ከርቀት ከባድ መሳሪያዎችን ንፁሀንን ኢላማ ባደረገ መልኩ መተኮስ ይዟል።
ጁንታው በፈንቲ ረሱ ወረራ ባደረገ ጊዜ የተፈናቀሉ ሴቶች፣ ህፃናትና አዛውንቶች እና ህፃናት የተጠለሉበት ጊዚያዊ ማረፊያዎችን ትምህርት ቤቶችንና የጤና ተቋማትን ኢላማ ባደረገ መልኩ ነው ዘመቻውን በአፋር ንፁሀን ላይ የከፈተው አሸባሪው የህወሀት ጁንታ።
አሸባሪው ህወሀት በአፋር ታሪክ የማይሽር ጠባሳን በጋሊኮማ ንፁሀንን በመጨፍጨፍ ጥሎ ያለፈ ሲሆን አሁንም ዳግም ያንን ክፉ ታሪክ ለመድገም በሚመሰል መልኩ በከባድ መሳሪያ ድብደባ ጀምሯል።
በአፋር ንፁሀን ደም ላይ "ታላቋን ትግራይ" ለመመስረት አልሞ የተነሳው አሸባሪው ህወሀት በአፋር ባደረገው ወረራ በርካታ ንፁሀን አርብቶ አደሮችን ጨፍጭፏል፣ ከቤት ንብረታቸው አፈናቅሏል። በርካታ ህዝባዊ የአገልግሎት መስጫ ተቋማትን ጤና ጣቢያ፣ ትምህርት ቤት፣ ወዘተ እንዲሁም የሀይማኖት ተቋማት መስጂዶችና መድረሳዎችንም ጭምር አውድሟል። በዚህም የአፋር ህዝብ ላይ ትልቅ ኪሳራን አድርሷል።
ይሁንና የአፋር ህዝብ ባደረገው ብርቱ ተጋድሎ አሸባሪው ህወሀትን ወደመጣበት እንዲመለስ አድርጓል። አሁንም በድጋሚ አፋርን ለመውረር ከመጣ የአፋር ህዝብ ለጁንታው የሚገባውን ሰጥቶ ወደመጣበት በድጋሚ የሚመልሰው ይሆናል።
እዚህ ላይ ምንም መረሳት የሌለበት ጉዳይ ምንም የማያውቁ ህፃናት እና አዛውንቶችን፣ ንፁሀን ሴቶችን ኢላማ ያደረገ ጥቃት የፈሪነት ምልክት እንጂ ጀግንነት አለመሆኑ ልብ ሊባል ይገባል።
አሸባሪው ወራሪው ህወሀት ህፃናት እና ሴቶችን እንዲሁም አዛውንቶችን ኢላማ ከማድረግ ባሻገር፣ የአፋር አርብቶ አደር የኢኮኖሚ መሰረት የሆነውን እንስሳውን ግመል፣ ከብት እና ፍየል ጭምር በከባድ መሳሪያ በመደብደብ ህዝባችን ላይ የሚደርሰው ጉዳት እጥፍ ድርብ እንዲሆን በማድረግ ላይ ይገኛል።
በመጨረሻም የአፋር ህዝብ ካሁን ቀደም እንዳደረገው ሁሉ አሸባሪው ህወሀት በገባበት የአፋር ክልል በኩል ሁሉ መቀበሪያው እንደሚሆን ፣ ህዝባችንም ወረራን ለመመከት የቀድሞ ታሪኩን አሁንም የሚደግም ይሆናል።
#የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት

#ጁንታው በሰላም ወዳዱ የአፋር ህዝብ ላይ በድጋሚ እያካሄደ ያለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በአስቸኳይ ማቆም አለበት!
አሸባሪው ህወሀት በኪልበቲ ረሱ /ዞን ሁለት/ በአብአላ በኩል ከታህሳስ 10/2014 ጀምሮ በከፈተው አዲስ ግንባር በተከታታይ እየተኮሰ ባለው ከባድ መሳሪያ ንፁሀን ዜጎችን መጨፍጨፉን ቀጥሏል።
በአፋር አካባቢ ጋሊኮማን ጨምሮ በአራት ዞኖች ውስጥ በተለያዩ ወረዳዎች ያደረሰውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በድጋሚ በኪልበቲ ረሱ ዞን በአብአላና በመጋሌ በድጋሚ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ እያደረሰ ይገኛል።
አሸባሪው ህወሀት ካሁን በፊት በከፈታቸው ግንባሮች በምድር ድሮኖቹ ሽንፈት ገጥሞት ቢወጣም ቡድኑ በኪልበቲ ረሱ አብአላ እና መጋሌ በኩል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ድብደባ በንፁሃን ላይ በመፈፀም በርካቶች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገለዋል፣ ቆስለዋል፣ በበርካታ ሺዎች የሚቆጠሩ ደግሞ በጥቃቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው ለስደት ተዳርገዋል።
የትግራይን ህዝብ ከሁሉም ኢትዮጵያውያን ጋር ለማናከስ ቆርጦ የተነሳው አሸባሪው ህወሀት በትግራይ ክልል አዋሳኝ በሆነው በዚሁ አካባቢ የትግራይን ህዝብ ከጎረቤቱ ጋር በማናከስ፣ ጉርብትና እንዲሻክር እና ጎረቤቶችን በማጣላት የራሳቸውን እድሜ ለማራዘም አፋር እና ትግራይ ጎረቤት ህዝቦችን እያናከሰ ይገኛል። ጎረቤታሞች በሰላም ውሎ እንዳያድር ትልቅ ጥረት በማድረግ ላይ ነው። የትግራይ ህዝብን ይሄንን የጀንታውን እብደት ሊቃወም ይገባል። በቃቹህ ሊሉ ይገባል። ቡድኑ በንፁሀን የአፋር ህዝብ ላይ በተለይም በኪልበቲ ረሲ ዞን አብአላ እና መጋሌ በኩል የከፈተውን በጥብቅ ሊያወግዝ ይገባል።
ጁንታው ተደጋጋሚ የሆነ ሙከራ በኪልበቱ ረሱ በተለይም በአብአላና መጋሌ በኩል እያደረገ ሲሆን ያለ የሌለ ሀይሉን በመጠቀም ወደ ፊት ገፍቶ ለመሄድና የደረሰበትን ሽንፈት ለማካካስ ብሎም፣ በሌሎች ግንባሮች ያልተሳካለትን በዚህ ግንባር አጠናክሮ በመሄድ ዳግም ወረራ ለማካሄድ ትልቅ ጥረት በማድረግ ላይ ይገኛል።
በትናንትናው እና በዛሬው ዕለትም በተለየ መልኩ ተደራጅቶ በመምጣት ከባድ መሳሪያዎችን በመተኮስ በርካታ ንፁሀን ላይ ጉዳት አድርሷል፣ የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት እና የግለሰብ የንግድ ተቋማት እና መኖሪያ ቤቶችን አውድሟል።
አሸባሪው ህወሀት ካሁን በፊት ጦርነት በከፈተባቸው የአፋር አካባቢዎች በጣም በተደራጀ ሁኔታ ተደጋጋሚ እና ፋታ የማይሰጥ ጥቃት በመክፈት ወደ ፊት ገፍቶ ለመሄድ የሞት ሽረት ትግሉን እያደረገ ይገኛል።
የምድር ድሮኖቹ አሁንም ቢሆን ጁንታውን በሚገባው ቋንቋ እያናገሩት ሲሆን ያደረጋቸውን ተደጋጋሚ ሙከራዎች በማክሸፍ ቡድኑ ወደ አፋር ክልል ዘልቆ እንዳይገባ ብርቱ ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።
ህወሀት በከባድ መሳሪያ ንፁሀንን የመግደል የመጨፍጨፍ ተግባሩን አሁንም አላቆመም፣ በአፋር በኩል ጦርነቱ አልቆመም፣ ንፁሀን ሴት፣ ህፃናት እና አዛውንት አሁንም ሰለባ እየሆኑ ነው!
በጨመረሻም ላይ የአለም ህብረተሰብ ጁንታው በድጋሚ በንፁሀን አፋሮች ላይ እያደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ እና ሰላም ወዳዱ የአፋር ህዝብ በቤቱ በሰላም እንዳያድር እያደረገ ያለውን የሽብር ተግባር ሊያወግዝ እና ቡድኑ እያደረገ ያለውን ዳግም ወረራ በአስቸኳይ ማቆም ይገባዋል።
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ጥር 08/2014
ሰመራ

#ጁንታው "ከአፋር መሬት ሙሉ በሙሉ ለቅቄ ወጥቻለሁ" በማለት ለሚያሰራጨው የውሸት ፕሮፖጋንዳ አስመልክቶ እውነታውን ለመግለፅ የተሰጠ መግለጫ
----------------------------------------
አሸባሪው ህወሀት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ ከወረራቸው በአፋር ክልል የኪልበቲ ረሱ ዞን ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ ወጥቻለሁ በማለት ከሰሞኑ ከእውነት የራቀ የሀሰት የማደናገሪያ ፕሮፖጋንዳ በማሰራጨት ላይ ይገኛል።
በከባድ መሳሪያ በመታገዝ በንፁሃን ላይ ከባድ ድበደባ በመፈፀም የኪልበቲ ረሱ ዞን ወረዳዎችን መጋሌ ወረዳ ፤አብአላ ወረዳ፤ አብአላ ከተማ አስተዳድር፤ኤረብቲ ወረዳ፤ በራህሌ ወረዳነና ኮነባ ወረዳን በሀይል በመቆጣጠር የዘር ማጥፋት በመፈፀም ፣ የአካል ጉዳት በማድረስ፣ ከቤት ንበረት በማፈናቀል እና የግለሰቦችና የህዝብ ሀብትና ንብረት ላይ ከባድ ዝርፊያ እና ውድመት ማድረሱ ይታወቃል። ጁንታው እያካሄደ ያለው ጦርነት የፖለቲካ አጀንዳ ብቻ ሳይሆን ጦርነቱ ወደ ሃይማኖት ጦርነት እንዲቀየር ቁርአን በማቃጠል፣ መስጂዶችን በማውደም ሙከራ አድርጓል። ከዚያም አልፎ ለዘመናት አብረው የኖሩ የአፋር እና የትግራይ ህዝብ በዘር እንዲጣሉና ጦርነቱ የብሄር ጦርነት እንዲሆን ብርቱ ጥረት ቡድኑ ቢያደርግም ይህ እኩይ ሀሳባቸው እንዳይሳካ የአፋር ህዝብና መንግስት ትልቅ ትግል አድርገዋል።
ቡድኑ በኪልበቲ ረሱ በቁጥጥሩ ስር ባደረጋቸው ወረዳዎች ለማሰብ የሚዘገንኑ እጅግ አረመኔያዊ የሆነ ጭካኔ የተሞላበት በከባድ መሳሪያ ንጹሀን ሴቶችን፤ ህጻናትና አዛውንቶችን በጅምላ በመጨፍጨፍ፤ ከ500 ሺህ በላይ ዜጎች ከቀያቸው እንዲፈናቀሉ የከባድ መሳሪያውን ድብደባ በማጠናከር ለከባድ እንግልትና ስቃይ እንዲዳረጉ በማድረግ በሀብትና ንብረት ላይ የተቀናጀ የሆነ ዝርፊያና ውድመት በመፈፀም በግለሰቦች መኖሪያ ቤቶች ላይ፤ የንግድ ተቋማት ላይ፤ የሀይማኖት ተቋማት ላይ እንዲሁም የህዝብ አገልግሎት መስጫ ተቋማት በተለይም በሆስፒታልና የጤና ተቋማት፤ በትምህርት ቤቶችና ሌሎች ተቋማት ከጥቅም ውጭ እንዲሆኑ በውስጡ ያለውን ንብረት በሙሉ በመዝረፍና በማውደም መረጃዎችን በማጥፋት፣ በመጓጓዣ መጫን የሚፈልጉትን ጭኖ በመውሰድ፣ ያልፈለጉትን ደግሞ እልህ በተሞላበት ሁኔታ በማውደም አሸባሪው ህወሀት የአፋር ህዝብ ቀንደኛ ጠላትነቱን በማስመስከር አሁን ላይ ደግሞ “ከያዝናቸው አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ለቅቀናል’ በማለት የተካነበትን ነጭ ውሸት እያሰራጨ ነው።
ይህ ቡድን የተካነበትን የማደናገሪያ የውሸት ፕሮፖጋንዳ በመንዛት አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ለቅቄያለሁ በማለት በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ስቃይ በማራዘም ቀጠናውን አሁንም ወደ ቀድሞው ሰላምና መረጋጋት እንዳይመለስ እና ግጭቱ እንዳይቆም እንደዚሁም የሰብአዊ ድጋፍ በሚፈለገው መልኩ እንዳይደርስ እንቅፋት ለመሆን እና ርሃብን ለርካሽ ፖለቲካቸው ትርፍ መጠቀሚያ ማድረግ መቀጠሉ "ከአፋር ሙሉ በሙሉ ወጥተናል" ፕሮፖጋንዳቸው ማሳያ ነው። በመሆኑም የፌደራል መንግስትም ሆነ አለም አቀፉ ማህበረሰብ የዚህን እኩይ ቡድን ሴራ በቅጡ በመረዳት ቡድኑ የአካባቢው ሰላም እና መረጋጋት እንዲመለስ ቁርጠኛ አለመሆኑና ለዚህም ሀላፊነቱን አሸባሪው ህወሀት የሚወሰድ መሆኑ ሊታወቅ ይገባል። የአለም ህብረተሰብ ጁንታው በአፋር ህዝብ ላይ ያደረሰውን የዘር ማጥፋትና ግፍ እና በደል በአግባቡ እንዲገነዘብ ሰፊ ጥረቶች የተደረጉ ሲሆን አመርቂ የሆኑ ውጤቶን በማስገኘትም ላይ ይገኛል።
ጁንታው በትግራይ ህዝብ ላይ እየቆመረ ያለውን ቁማር በአፋር ህዝብና መሬት ላይ ሆኖ እየፈፀመ ያለውን የፖለቲካ ንግድ የማያዛልቅ በመሆኑ ባስቸኳይ ሊያቆም ይገባዋል። የትግራይ ህዝብም የህወሀትን ሴራ በአግባቡ ተረድቶ ቆሜለታለሁ የሚለውን የትግራይ ህዝብን በሴራ እያሰቃየ እና ለፖለቲካ ትርፉ መጫወቻ እያደረገ መሆኑን በመረዳት ቡድኑ በትግራይ ህዝብ ስም እየሰራ ያለውን ርካሽ የፖለቲካ ንግድ እንዲያቆም በአንድ ድምፅ በቃህ ማለት ግድ ይለዋል። ለሽብር ቡድኑ ህዝብ የቱንም ያህል ቢሞት እና ቢሰቃይ ጉዳዩ አለመሆኑን በአፋር ህዝብ ላይ ብቻም ሳይሆን በትግራይ ህዝብም ላይ በተግባር በማሳየት ላይ ይገኛል። ታሪካዊው የአፋር ህዝብ ጠላት አሸባሪው ህወሀት በህዝባችን ላይ ያደረሰው ግፍና በደል ወሰን የሌለው ሲሆን ቡድኑ ያደረሰው ኪሳራም ታሪክ ሆኖ ከትውልድ ትውልድ የሚተላለፍ ይሆናል።
አሸባሪው ህወሀት እድሜውን ለማራዘም የአፋርን መሬት በከባድ መሳሪያ በመታገዝ በሀይል በመያዝ ከባድ የሆነ ሰብአዊ ና ቁሳዊ ኪሳራ እያደረሰ ያለ መሆኑ እንዳለ ሆኖ ሌላ ትርፍና ሌላ ማደናገሪያ በመፍጠር በሀይል ከወረሯቸው የአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ወረዳዎች "ሙሉ በሙሉ ለቀናል" በማለት እየነዛ ያለው የተለመደ ውሸት ከውሸትነት የማያልፍ እና ጁንታው እስካሁን ድረስ ከኪልበቲ ረሱ ወረዳዎች ከመጋሌ፤ ከበራህሌ፤ ከኮነባ፤ ከአብአላ ወረዳ፤ ከአብአላ ከተማ አስተዳድር አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ለቅቆ
ያልወጣ እና የአካባቢው ሰላምና መረጋጋት ጥያቄ ውስጥ የሚያስገባ የቡድኑ እንቅስቃሴ እንደቀጠለ ነው።
መንግስት ለሰብአዊ ድጋፍ ከፍተኛ ትኩረት በመስጠት ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ለህዝብ የሰብአዊ ድጋፍ እንዲደርስ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር እየሰራ ባለበት ሁኔታ ቡድኑም ለቀጠናው ሰላምና ለሰብአዊ ድጋፍ መሳለጥ አይነተኛ ሚናን ለመጫወት በሀይል ከወረራቸው የአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን ወረዳዎች
ቀሪ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ በአስቸኳይ ለቅቆ ሊወጣ ይገባል።
ቀጠናው ወደ ቀድሞ ሰላምና መረጋጋት እንዲመለስና ህዝብ ለህዝብ ትስስሩ ከስጋት ነፃ በሆነ መልኩ እንዲቀጥል በከባድ መሳሪያ ንፁሀንን በመደብደብ የአፋርን ወሰን ጥሶ በመግባት ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ ያደረሰው አሸባሪው ቡድን አካባቢውን በሙሉ ለቅቆ መውጣት ይገባል።
በመጨረሻም አለም አቀፉ ማህበረሰብ በአሸባሪው ህወሀት የሚነሱ የሃሰት ፕሮፖጋንዳዎችን ጩኸት ሳይሆን በትክክል በተግባር መሬት ላይ ያለውን ሃቅ በመረዳት ሁሌም ከእውነትና ከሰብአዊነት ጎን ሊቆም ይገባል!
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት
ሚያዝያ 19/2014
ሠመራ