Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.65K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
#መቐለ ዩኒቨርሲቲ 3‚291 ተማሪዎችን አስመረቀ፣፣

ሰመራ-አፋር ብዙሃ መገናኛ ድርጅት-ታህሳስ 08/2013

መቐለ ዩኒቨርሲቲ 3‚291 ተማሪዎችን አስመረቀ፣፣

መቐለ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 3‚291 ተማሪዎች አስመርቋል።

ዩኒቨርሲቲው 3‚290 ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ፤ አንድ ተማሪ ደግሞ በሦስተኛ ዲግሪ ያስመረቀ መሆኑ ታውቋል።

ከጠቅላላ ተመራቂዎች 30 በመቶው፣ እንዲሁም በጤና መስክ ከተመረቁት መካከል ደግሞ 38 በመቶው ሴቶች መሆናቸውን ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያገኘነው መረጃ አመልክቷል።

#ኢ.ቢ.ሲ