Afar Mass Media Agency (AFMMA)
1.09K subscribers
3.66K photos
161 videos
2 files
655 links
This channel is an official channel of Afar Mass Media Agency (AFMMA).
AFMMA is an autonomous government organization accountable to the regional Council of the Afar region.
Download Telegram
#የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰላምና በአብሮነት የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመር።

አፋር ብዙሃን መገናኛ ድርጅት-ህዳር 1፣ 2013

የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሰላምና በአብሮነት የምክክር መድረክ ማካሄድ ጀመር ።

የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሠላም፣ በአብሮነት ፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዙሃነትን አያያዝ ላይ ያተኮረ ከሀይማኖት መሪወችና ከተለያዩ የባለድርሻ አካላት ጋር በአፍር ሠመራ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው።

የምክክር መድረኩ ለ2 ቀን የሚቆይ ሲሆን በመካሄድ ላይ ባለው መድረክም በሠላም፣ በአብሮነት ፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዙሃነት አያያዝ ላይ ይበልጥ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚወያዩ ተገልጾል ።
መድረኩን የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መሆኑ ተገልጾል።

#Reporter: Husen Bayan