Ye-buna (የቡና)
2.65K subscribers
152 photos
72 videos
2 files
126 links
የቡና ኮንተንት የሚሰሩ ሰዎች በስጦታ ፣በአባልነት እና በሽያጭ ገንዘብ የሚያገኙበት መድረክ ነው።
ለበለጠ መረጃ https://www.ye-buna.com ይጎብኙ።
Download Telegram
Visit ye-buna.com ይሄ የ2 ሳምንት ውጤት ነው።😎😎
ለሚያደንቁት ኮንተንት ክሬተር የቡና የሻይ እያሉ ቲፕ መስጠት እንደሚችሉ ያቃሉ ፣ ኮንተንት ክሬተሮችስ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ከተከታዮቻችሁ ቲፕ መቀበል እንደሚችሉ ያቃሉ ፤
ለሁሉም ነገር ye-buna.com አለሎት
ስለ ye-buna ቲፕ ትንሽ ልንገራቹ
1፡ በሀገር ውስጥ ሆነ ከሀገር ውጪ ሆናችሁ በብር በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች እንዲሁም በዶላር ከpaypal ቲፕ መስጠት ይችላሉ
2፡ ቲፕ ሲሰጡ ገንዘቡ በቀጥታ ለግለሰቡ አካውንት ገቢ የሚደረግ ሲሆን እናንተን የሚገልጽ ነገር እና አጭር ማብራሪያ መጻፍም ትችላላቹ
እነዚህን ለመጠቀም በቀላሉ ye-buna ሊንካችሁን የ ሶሻል ሚዲያ ባዮያችሁ ማድረግ ብቻ ነው
ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com

#yebuna #ye-buna #ethiopia
በየቡና መተግበርያ ላይ የሶሻል ሚድያ ተከታዮቻችሁ የምትሰሩትን ስራ ኮመንት ላይ ገብቶ ኮመንት ከመፃፍ ባሻገር ለኮንተንት ለሚሰራው ሰው ከ10 ብር እስከ 100,000 ድረስ የቡና፤የሻይ እያሉ መጋበዝ ይችላሉ

1.ገንዘቡ ቀጥታ ለሚሰበሰብለት ግለሰብ የባንክ አካውንት ነው የሚገባው፡፡
2.ሰዎች በዚህ መተግበርያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 1 ድቂቃ ብቻ ነው የሚፍጅባቸው፡፡
3.social media ላይ ለማጋራት በጣም ቀላል ነው፡፡
4.በብርም በዶላርም መለገስ ያስችላል::
5.ከሁሉም ባንኮች ገንዘብ መላክ ይቻላል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
#yebuna #donation #support #ethiopia
በዶላርም ይሁን በኢትዮጵያ ብር ያለ ምንም ችግር እርዳታ ማሰባሰብ እንደሚችሉ ያቃሉ

በጣም ቀላል በሆነ መንገድ ye-buna.com በመጠቀም እርዳታን ማሰባሰብ ይችላሉ
ye-buna.com በኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያዊያን እንዲጠቅም የተሰራ ፕላትፎርም ሲሆን

ጥቅሞቹ ትንሽ ልንገራቹ ፣
1, ግልጸኝነት ፡ ለተረጂው የተሰበሰበውን ገንዘብ ስንት እንደሆነ እና ምን ያህል ሰው እንደለገሰ ሁሉም ሰው ማወቅ ይችላል
2, ታማኝነት ፡ገንዘቡ ያለ ማንም ሰው ንክኪ ወደ ተረጂው ግለሰብ አካውንት በቀጥታ ገቢ ይደረጋል
3, ተደራሺነት ፡ ማንኛውም ሰው እርዳታ ለመለገስ ከፈለገ በብር በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች እንዲሁም በዶላር ከpaypal እና International ባንኮች ይችላሉ
4, ፍጥንት ፡ ጊዜዬን ይሻማብኛል ሳይሉ ቀላል እና ፈጣን በሆነ መንገድ በአንድ ደቂቃ ውስጥ እርዳታውን መለገስ ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
ሁሉንም የሶሻል ሚድያ ሊንካችሁን አንድ ላይ አርገው በአንድ ሊንክ መጠቀም እንደሚችሉ ያቃሉ
ለዚህም ye-buna.com መፍትሄ አለው
ye-buna ይዞ ከመጣቸው ጠቃሚ ነገሮች አንዱ ye-buna link ነው
ye-buna link ያላችሁን ሁሉንም የሶሻል ሚድያ ሊንካችሁን እና ስለናንተ ከሚገልጽ ማብራሪያ ጋር አንድ አድርጎ አዲስ ሊንክ ይፈጥርላችዋል
ye-buna link ጥቅሞች ፡
1, የሶሻል ሚድያ ሊንካችሁን ሼር ማረግ ስትፈልጉ በቀላሉ አንድ ye-buna ሊንካችሁን ብቻ በመላክ ሁሉንም የሶሻል ሚድያችሁን ማግኘት ይችላሉ
2, ከሶሻል ሚድያ ሊንካችሁ በተጨማሪ ስለናንተ ወይም ስለ ድርጅቶ የሚገልጽ ማብራሪያ መጻፍ ስለምትችሉ በቀላሉ ስለናንተ ወይም ስለ ድርጅቶ በቂ መረጃ ማግኘት ይችላሉ
3, በምትሰሩት ስራ የተደሰቱ ተከታታዮቻችሁ ye-buna ሊንካችሁን በመጠቀም ቲፕ መስጠት ይችላሉ
4, የሚሸጥ Digital ይሁን physical product ካላችሁ ye-buna ሊንካችሁን ሼር በማረግ ሰዎች እንዲገዙዋችሁ ማረግ ትችላላችሁ
እነዚህን ለመጠቀም በቀላሉ ye-buna ሊንካችሁን የ ሶሻል ሚዲያ ባዮያችሁ ማድረግ ብቻ ነው
ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0939888822
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
Graphics Designer ኖት Assets እና plugin መሸጥ እንደሚችሉ ያቃሉ ፣
Digital marketorኦችስ ስራዎ በpdf በማዘጋጀት በቀላሉ መሸጥ እንደሚችሉ ያቃሉ
በየትኛው የስራ ዘርፍ ያላችሁ በስራችሁ ዙሪያ እንዲሁም ስለምታቁት ነገር የተለያዩ pdf , video tutorial, Audioኦችን በማዘጋጀት በቀላሉ መሸጥ የሚችሉበትን አንድ ፕላትፎርም ላስተዋውቃችሁ ye-buna.com ይባላል
በኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያዊያን እንዲጠቅም የተሰራ ፕላትፎርም ሲሆን ይዞ ከመጣቸው ጠቃሚ ነገሮች አንዱ ye-buna shop ነው ይሄም ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የስራ እድል የሚፈጥር አጋጣሚ ይዞ መቶዋል
ye-buna shop እንዴት ነው ሚሰራው ?
1, ማንኛውም ዲጅታል product ያለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት የshop website host ማድረግ ሳይጠበቅበት እንዲሁም የለምንም የstore ክፍያ የፈለገውን product ye-buna shop በመጠቀም መሸጥ ይችላል
2, አንድ ግለሰብ የእርሶን product ሲገዛ Screenshoot መላክ ሳይጠበቅበት system ራሱ confirm አድርጎት ለእርሶ Notification ይልክሎታል ለገዢው ደሞ fileን በ email ይልክለታል
3, ማንኛውም ግለሰብ የናንተን product መግዛት ከፈለገ በ ብር በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች እንዲሁም ከሀገር ውጪ ካሉ በዶላር ከpaypal መክፈል ይችላሉ
4, የናንተ ስራ የተመቸው እና የሚያደንቃችሁ እናንተን ማበረታታት የፈለገ ግለሰብ እዛው ye-buna ላይ ለናንተ ye-buna tip በመጠቀም ከ 10 ብር ጀምሮ እስከ 100,000 ብር ድረስ ቲፕ መስጠት ይችላል
5, በተጨማሪ ሁሉንም የsocial media አካውንታችሁን ye-buna ላይ በማስገባት የye-buna የሚፈጥርላችሁን ye-buna ሊንክ ድብቅ ቁጥር #2 የሚገኘው የቡና.comን inspect ስታደርጉት meta tag description ውስጥ ታገኘታላችሁ መጠቀም ተመራጭ ያደርገዋል
እነዚህን ለመጠቀም በቀላሉ ye-buna ሊንካችሁን የ ሶሻል ሚዲያ ባዮያችሁ ማድረግ ብቻ ነው
ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0939888822
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
⭐️ የቡና በቀላሉ ገንዘብ መቀበያ ፕላትፎርም

በየቡና መተግበርያ ላይ የሶሻል ሚድያ ተከታዮቻችሁ የምትሰሩትን ስራ ኮመንት ላይ ገብቶ ኮመንት ከመፃፍ ባሻገር ለኮንተንት ለሚሰራው ሰው ከ10 ብር እስከ 100,000 ድረስ የቡና፤የሻይ እያሉ መጋበዝ ይችላሉ

🚩.ገንዘቡ ቀጥታ ለሚሰበሰብለት ግለሰብ የባንክ አካውንት ነው የሚገባው፡፡
🚩.ሰዎች በዚህ መተግበርያ ገንዘብ ለማስተላለፍ 1 ድቂቃ ብቻ ነው የሚፍጅባቸው፡፡
🚩.social media ላይ ለማጋራት በጣም ቀላል ነው፡፡
🚩.በብርም በዶላርም መለገስ ያስችላል::
🚩.ከሁሉም ባንኮች ገንዘብ መላክ ይቻላል፡፡

🌎 ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
📞 ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
📱 @ye_buna
📱 support@ye-buna.com

#yebuna #donation #support #ethiopia
🌟 Top Sellers of the Month on ye-buna.com! 🌟
We're thrilled to share our best-selling products of the month with you! From coffee lovers to wellness enthusiasts, our community has spoken, and these favorites have risen to the top. Check out what everyone's buzzing about:
Ethio Computer School - https://ye-buna.com/ethiocs
🍃BruckYeneneh - https://ye-buna.com/BruckYeneneh
🌿 tekadg - https://ye-buna.com/tekadg
Don't miss out on these popular picks! Visit ye-buna.com and treat yourself to something special today.
#YeBuna #BestSellers #TopProducts #OrganicLiving #ShopNow
🎉 Congratulations to Our Giveaway Winner! 🎉

We're excited to announce the lucky winner of our wireless keyboard giveaway on Ye-Buna.com! A big round of applause for @I_s_m_ael! 🥳

Thank you to everyone who participated in our giveaway. Stay tuned for more exciting events and offers. Keep following us for your chance to win next time!

#YeBuna #GiveawayWinner #Congratulations #TechGiveaway #StayTuned
ሊንኩን በመንካት ለጎፋ ሕዝብ የቻላችሁትን አድርጉላቸ👇
https://ye-buna.com/charite_detail?yebuna=66a39cdea5a96_gofafundraise

ከዚህ የከፋ ምን አለ?#ይነበብ

ወዳጆቼ፦ እውነት በአካል በቦታው ሆኖ ማየት ምነኛ ይከብዳል?😭 አስክሬን ተቆፍሮ ተገኝቶ ''እንኳን ደስ አለ/ሽ'' እየተባባሉ እንደማየት...አንድት እናት ''ኤሬሳይ በተኮ ታ የክኬ ባይ (አስክሬኑ ቢገኝ አላለቅስም ነበር)'' ስትል እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። ''ልጄ ላይ ቆሜ ይሆናል'' የምትል እናትን ማየት ለህልና ይከብዳል። አባት ፡ እህት ፡ ወንድም ፡ አጎት ፡ የአጎት ልጆችን ያጣ ወጣት ልጅ እንደማየት ምን የሚያሳዝን ነገር አለ። አንድ አባት ደግሞ ''ሁለቱ ልጆቼ እዚህ ጋ ቆመው አይቻለሁ ፡ እዚህ ጋ ብትቆፍሩልኝ አገኛቸው ነበር'' እያሉ መስማት ያማል ፤ በእውነት ልብ ይሰብራል። ከሁሉም በላይ ደግም ምንም ማድረግ ሳትችል ስትቀር ''ያማል'' የሚለው ቃል አይገልጸውም። የሟቾቹ ቁጦር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ 260 አልፏል። 'እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ' ከማለት ውጭ ምን እላለሁ?
Design Template , plugIn እንዲሁም የተለያዩ pdf ፣ video tutorial በማዘጋጀት በቀላሉ መሸጥ እንደሚችሉ ያቃሉ

የትም ቦታ ሁነው ስለየትኛውም ነገር ቢሆን Digital file በማዘጋጀት በቀላሉ መሸጥ የሚችሉበትን አንድ ፕላትፎርም ላስተዋውቃችሁ
ye-buna.com ይባላል

በኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያዊያን እንዲጠቅም የተሰራ ፕላትፎርም ሲሆን ይዞ ከመጣቸው ጠቃሚ ነገሮች አንዱ ye-buna shop ነው ይሄም ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የስራ እድል የሚፈጥር አጋጣሚ ይዞ መቶዋል

ye-buna shop እንዴት ነው ሚሰራው ?

1, ማንኛውም ዲጅታል product ያለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት የshop website host ማድረግ ሳይጠበቅበት እንዲሁም የለምንም የstore ክፍያ የፈለገውን product ye-buna shop በመጠቀም መሸጥ ይችላል

2, አንድ ግለሰብ የእርሶን product ሲገዛ Screenshoot መላክ ሳይጠበቅበት system ራሱ confirm አድርጎት ለእርሶ Notification ይልክሎታል ለገዢው ደሞ fileን በ email ይልክለታል

3, ማንኛውም ግለሰብ የናንተን product መግዛት ከፈለገ በ ብር በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች እንዲሁም ከሀገር ውጪ ካሉ በዶላር ከpaypal መክፈል ይችላሉ

4, የናንተ ስራ የተመቸው እና የሚያደንቃችሁ እናንተን ማበረታታት የፈለገ ግለሰብ እዛው ye-buna ላይ ለናንተ ye-buna tip በመጠቀም ከ 10 ብር ጀምሮ እስከ 100,000 ብር ድረስ ቲፕ መስጠት ይችላል

እነዚህን ለመጠቀም በቀላሉ ye-buna ሊንካችሁን የ ሶሻል ሚዲያ ባዮያችሁ ማድረግ ብቻ ነው
ስራዎን online ለመሸጥ ምንድን ነው ያስቸገሮት ??

የክፍያ መንገድ ከሆነ ye-buna መጠቀም ይችላሉ

Ye-buna ይዞ ከመጣቸው ጥሩ ነገሮች ye-buna shop አንዱ ነው። ይሄም ለብዙ ኢትዮጵያዊያን የስራ እድል የሚፈጥር አጋጣሚ ነው

በየትኛው የስራ ዘርፍ ያላችሁ በስራችሁ ዙሪያ እንዲሁም ስለምታቁት ነገር የተለያዩ pdf , video tutorialኦችን በማዘጋጀት እንዲሁም physical product ye-buna shop በመጠቀም በቀላሉ መሸጥ ይችላሉ

ye-buna shop እንዴት ነው ሚሰራው ?

1, ማንኛውም Digital ይሁን physical product ያለው ግለሰብም ይሁን ድርጅት የshop website host ማድረግ ሳይጠበቅበት እንዲሁም የለምንም የstore ክፍያ የፈለገውን product ye-buna shop በመጠቀም መሸጥ ይችላል

2, አንድ ግለሰብ የእርሶን product ሲገዛ Screenshoot መላክ ሳይጠበቅበት system ራሱ confirm አድርጎት ለእርሶ Notification ይልክሎታል

3, ማንኛውም ግለሰብ የናንተን product መግዛት ከፈለገ በ ብር በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች እንዲሁም ከሀገር ውጪ ካሉ በዶላር ከpaypal መክፈል ይችላሉ

4, የናንተ ስራ የተመቸው እና የሚያደንቃችሁ እናንተን ማበረታታት የፈለገ ግለሰብ እዛው ye-buna ላይ ለናንተ ye-buna tip በመጠቀም ከ 10 ብር ጀምሮ እስከ 100,000 ብር ድረስ ቲፕ መስጠት ይችላል

እነዚህን ለመጠቀም በቀላሉ ye-buna ሊንካችሁን የ ሶሻል ሚዲያ ባዮያችሁ ማድረግ ብቻ ነው

ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0939888822
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com
https://ye-buna.com/help_main
if u need any help use this link 👆👆or contact us on this telegram