Ye-buna (የቡና)
2.58K subscribers
151 photos
71 videos
2 files
125 links
የቡና ኮንተንት የሚሰሩ ሰዎች በስጦታ ፣በአባልነት እና በሽያጭ ገንዘብ የሚያገኙበት መድረክ ነው።
ለበለጠ መረጃ https://www.ye-buna.com ይጎብኙ።
Download Telegram
ኢትዮጲያ ውስጥ የመጀመርያ ፈንድ ማሰባሰብያ ፕላትፎርም!!
እንኳን ደስ አላችሁ
visit: https://ye-buna.com
1. Tip
2. Crowdfunding
3. Subscription
4. Shop
5. Donation
All in one Stay Connected
#ye-buna #dnation
ለሚያደንቁት ኮንተንት ክሬተር የቡና የሻይ እያሉ ቲፕ መስጠት እንደሚችሉ ያቃሉ ፣ ኮንተንት ክሬተሮችስ ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ከተከታዮቻችሁ ቲፕ መቀበል እንደሚችሉ ያቃሉ ፤
ለሁሉም ነገር ye-buna.com አለሎት
ስለ ye-buna ቲፕ ትንሽ ልንገራቹ
1፡ በሀገር ውስጥ ሆነ ከሀገር ውጪ ሆናችሁ በብር በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች እንዲሁም በዶላር ከpaypal ቲፕ መስጠት ይችላሉ
2፡ ቲፕ ሲሰጡ ገንዘቡ በቀጥታ ለግለሰቡ አካውንት ገቢ የሚደረግ ሲሆን እናንተን የሚገልጽ ነገር እና አጭር ማብራሪያ መጻፍም ትችላላቹ
እነዚህን ለመጠቀም በቀላሉ ye-buna ሊንካችሁን የ ሶሻል ሚዲያ ባዮያችሁ ማድረግ ብቻ ነው
ለበለጠ መረጃ፡ https://ye-buna.com/
ስልክ ቁጥር፡ 0934751319
telegram: https://t.me/ye_buna
email: support@ye-buna.com

#yebuna #ye-buna #ethiopia