የስልጠና ማስታወቂያ
ለ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያዊያን የቀረበ የስልጠና ገጸ በረከት
አጠቃላይ ለኮሌጁ ማህበረሰብ እና ለማህበራዊ ሚዲያችን ተከታታዮች በሙሉ ይህን የኮደርስ ስልጠና መሳተፍ እንደምትችሉ እያሳወቅን የኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠናን ሲያጠናቅቁ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ባለቤት እንደሚሆኑም ስንነግሮት በሙሉ እምነት ነው::
ስልጠናው የሚሰጠው በኦን ላይን /online/ ሲሆን ስልጠናውን ለመከታተል ኢተርኔት ባለበት ቦታ በላፕቶብ ወይም በእጅ ስልክ /ሞባይል/ በመጠቀም መውሰድ እንደምትችሉ ስናበስር ለእናንተ ቅርብ ሆነን ነው፡፡
የሚሰጡ የስልጠና ዓይነቶች:-
1.ዌብ ፕሮግራሚንግ /web programming/
2.ሞባይል ፕሮግራሚንግ /Mobile programming/
3.ዳታ ሳይንስ /Data science/
4. ሰው ሰራሽ አስተውሎት / Artificial Intelligence/ or AI
ማሳሰቢያ:- ኦንላይን ስትሞሉ #Institution የሚለው ላይ #General_Wingate_Polytechnic_College ብላችሁ መሙላት ይጠበቅባችኋል።
ለስልጠናው የተመዘገባችሁ ሙሉ ስማችሁንና የተመዘገባችሁበትን ሙያ ለአይሲቲ ዲፓርትመንት ኃላፊ ቢሮ እንድታሳውቁ
ትምህርቱ እድሜ፣ ፆታ እና ቦታ አይገድበውም::
📍 በዚህ ሊንክ https://ethiocoders.et/
መረጃው የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ሲሆን ለተጨማሪ ማብራሪያ የኮሌጁን አይሲቲ /ICT/ ዲፓርትመንት ኃላፊ ቢሮ መጠየቅ ትችላላችሁ ተብላችኋል፡፡