#Happeningnow
#አሁን
ቅዳሜ፡- ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም
በኮሌጁ እንደ ክላስተር ግምገማዊ ስልጠና ለአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች እየተሰጠ ነው!!
በጀነራል ዊንጌት ክላስተር ስር ባሉ ኮሌጆች ለሚገኙ የአስተዳደር ዘርፍ ሠራተኞች በዛሬው ዕለት ግምገማዊ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡
በዚህ መድረክ ላይ የጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፣ የኮልፌ ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ እና የአዲስ ከተማ ኢንዱስትሪል ኮሌጅ ሰራተኞች እየተሳተፉ ሲሆን ግምገማዊ ስልጠናው ህብረ ብሄራዊ አንድነትና ወንድማማችነት ለጋራ ብልፅግና በሚል መሪ ሀሳብ የቀረበ ነው፡፡
የግምገማዊ ስልጠናው መሠረታዊ ዓላማ የሀገራዊ አንድነትን ለማጠናከር፣ ብልሹ አሰራርን ለመከላከልና የሃገርን ዘላቂ ሰላምና ዕድገት ለመፍጠር እንዲሁም ከትርክት የዘለለ በምክንያት እና በእውነት የሚያምን ፐብሊክ ሰርቪስ ለመፍጠር ነው ተብሏል፡፡
ለግምገማዊ ስልጠናው የመወያያ ሰነድ በማቅረብ እና በቡድን ውይይት እንዲዳብር በማድረግ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር መታሰቡን ከመድረኩ ሰምተናል፡፡
ለሰራተኞቹ እየተሰጠ ባለው ግምገማዊ ስልጠና የቡድን ውይይቱ በከተማ አስተዳደሩ እና በክፍለ ከተማ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች እየተመራ ይገኛል፡፡
‹‹በላቀ አገልግሎት የመረጃ ተደራሽነት››

👍9❤2