ሐሙስ:- ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ∙ም
በኮሌጃችን ሌላም አዲስ የምስራች ይዘን መጥተናል!!
ፋዌ ኢትዮጵያ ቻፕተር እና ፋዌ አፍሪካ ከማስተር ካርድ ፋውንደሽን ጋር በመተባበር በ2017 ዓ.ም ሃርድ ስኪል ስልጠና ላይ ለመከታተል ለተመዘገባችሁ አዳዲስ ሰልጣኞች የትምህርትና ስልጠና ድጋፍ ፕሮግራም ተጠቃሚ እንዲትሆኑ ጥሪ ቀርቦላችኋል፡፡
እንደ አዲስ አበባ የዕድሉ ተጠቃሚ ከሆኑ 2 ፖሊ ኮሌጆች መካከል ጀነራል ዊንጌት አንዱ ሲሆን ከፍተኛውን ዕድል ለሴቶች አድርጎ የሚተገበር ነው፡፡
ስለሆነም ከ15 እስከ 25 ዕድሜ የሆናችሁ፣ የስልጠና መግቢያውን መስፈርት የምታሟሉ፣ ሃርድ ስኪል ስልጠና ላይ ያመለከታችሁ ተጠቃሚዎች መሆን የምትችሉ ሲሆን የተጠቃሚዎች ስብጥር ደግሞ 80 ከመቶ ለሴቶች 20 ፐርሰንት ለወንዶች ይሆናል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ከ5 እስከ 10 ፐርሰንት ለአካል ጉዳተኛ ከ10 እስከ 15 ፐርሰንቱ ደግሞ ለተፈናቃይ መሆኑ ታውቋል፡፡
የማመልከቻ ጊዜ ከጥቅምት 22 እስከ ጥቅምት 29 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ 0911330024 ወይም 0902662688 መደወል ትችላላችሁ ተብላችኋል፡፡
የድጋፉ ተጠቃሚ አካል ለመሆን መስፈርቱን የምታሟሉ አዳዲስ ሰልጣኞች በኮሌጁ አስተዳደር ህንፃ ግሪውንድ ላይ የስልጠና እና አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ዲን ቢሮ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ማመልከት እንደምትችሉ ተነግሯል።
"በላቀ አግልግሎት የመረጃ ተደራሽነት"

አርብ:- ጥቅምት 22 ቀን 2017 ዓ∙ም
በኮሌጁ የአቻ ለአቻ ውይይትና የባህርይ ለውጥ ስልጠና ተሰጠ!!
በኮሌጁ ጤና ባሙያዎች ሁለት ቀናት ቆይታ የነበረው የአቻ ለአቻ ውይይትና የባህርይ ለውጥ ስልጠና ተሰጠ፡፡
በዚህ መድረክ የኮሌጁ ሰራተኞችና ከሰልጣኞች የተወከሉ ተሳታፊዎች የተገኙ ሲሆን ጥቅምት 21 እና 22 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡
በዚህ ቆይታ በህይወት ክህሎት፣ በስርዓተ ፆታ፣ በኤች አይ ቪ ሚኒስትሪሚንግና መሰል ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ተችሏል፡፡

ለ2017 ዓ.ም አዲስ ተመዝጋቢዎች
በኮሌጁ የ2017 አዲስ application form እስከ 22/02/2017ዓ.ም ሞልታችሁ ያመለከታችሁ ሰልጣኞች አሁን ላይ የማጣራት(screening) ተሰርቶ ከ1 እስከ 3 ከመረጣቿቸው ሙያዎች ውስጥ 1 ሙያ ደርሷችሁmessage ደርሷቹዋል።
በቅድምያ Registration ከመጀመራቹ በፊት ይህንን ያዘጋጁ;-
1.ከ8ኛ -12ኛ ክፍል ያለውን ዶክሜንት scan(photo) አርጋችሁ መያዝ
2.ክፍያ የከፈላቹበትን ደረሰኝ scan(photo) አርጋችሁ መያዝ
ከዛም በኮሌጁ Registration website; https://gwptc.aatvetb.edu.et/ በመግባት registration form የሚለውን በመጫን Registration እንድታከናውኑ እያሳወቅን ፎርሙ ላይ Year of commencement የሚልበት 1ኛ ክፍል የገባቹበትን አመተ ምህረት Payement method በሚልበት ደሞ offline በማለት ምዝገባቹን እንታጠናቅቁ እናሳውቃለን።
ለበለጠ መረዳት ዌብሳይቱ ላይ Registration guide የሚለውን ይመልከቱ
ከ22/2/2017 ዓ.ም በኋላ የተመዘገባችሁ screening እስኪሰራ በትዕግስት ጠብቁ